🔴ሶፊ ያልጠበቀው ነገር ተፈጠረ🙄በደስታ አለቀሰ😭|surprise |ሰርፕራይዝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 чер 2024
  • 🔴ሶፊ ያልጠበቀው ነገር ተፈጠረ🙄በደስታ አለቀሰ😭|surprise |ሰርፕራይዝ
    🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በስተመጨረሻ ተስማሙ🙏😭| የፍቅር ታሪክ
    🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በድጋሚ አገናኘናቸው😭| የፍቅር ታሪክ
    🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም አሳዛኝ መጨረሻ😭| የፍቅር ታሪክ
    🔴ቤተክርስቲያን በር ላይ አገኘነው 🙄ሃይማኖታችን ቢለያይም አፈቅራታለው | የፍቅር ታሪክ
    🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን
    🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
    ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
    ታግቼ አይደለም።
    ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
    ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
    ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
    ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
    ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
    የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    addis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa ,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ, 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    ebs
    seifu on ebs
    kum neger
    ale tube
    ab tube አብርሽ ቱዩብ
    ebs tv
    aarshe
    emebet kassa new music
    emebet kassa music 2022
    emebet kassa youtube
    emebet kassa music
    emebet kassa
    እመቤት ካሳ ዋ ሀገሬ
    እመቤት ካሳ youtube
    እመቤት ካሳ ልጅ
    እመቤት ካሳ ዩቱብ
    እመቤት ካሳ ፕራንክ
    እመቤት ካሳ
    aarshe 2023
    abraham and ruta
    abrshe youtube
    emebet kassa tube
    አብርሽ ቲዩብ
    አብርሽ የቄራው
    አብርሽ ዘጌት
    አብርሽ ቱዩብ
    አብርሽ እና ሩታ
    አብርሽ ዩቱብ
    አብርሽ ይቱብ
    አብርሽ ሩታ
    አብርሽ
    አብርሽና ሩታ
    የፍቅር ታሪክ ፊልም
    የፍቅር ታሪክ ወሲብ
    የፍቅር ታሪክ በትምህርት ቤት
    የፍቅር ታሪክ
    እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
    አማርኛ ፊልም
    ሰይፉ በኢቢኤስ
    yefiker taric
    sunday with ebs
    love story
    kumneger ቁም ነገር
    kidamen keseat ebs
    ethiopian tv show sle hiwot
    ethiopian movies
    ethiopian love story
    ethiopian film
    ethiopian drama
    ebstv
    ebs kidamen keseat
    ebs drama
    amharic movies
    ye fikr tarik
    ethiopian movie
    ዱካ ሾው duka show
    እዮሃ ሚዲያ
    እሁድን በኢቢኤስ new
    ቁም ነገር
    መንሱር ጀማል
    new ethiopian movie
    new ethiopian film
    habesha couple
    feta daily
    ethiopian vlogs
    ethiopia vlog
    eshetu
    endalk tube 2
    ebs tv worldwide
    ynsrayn
    ebs addis meraf
    kum neger ቁም ነገር
    እሙ ካልድ
    habesha drama
    hab media
    eyoha entertainment
    ethiopia movie
    ethiopia drama
    ethio meznagna
    dalol entartaiment
    ዘቢባ ግርማ
    addis radar
    addis kememoch
    addis chewata
    abrelo hd
    ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
    #seifu_on_ebs#surprise #ሰርፕራይዝ #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #ebs #seifu_on_ebs
    #ዱካ_ሾው_duka_show #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@abtube7318‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 342

  • @KumNeger-uc3et
    @KumNeger-uc3et  19 днів тому +87

    ይቅርታ ቤተሰቦች በኔትወርክ ምክንያት አርፍጃለው ይቅርታ እጠይቃለው🙏🙏

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 19 днів тому

      አብሽሩ

    • @zamzam633
      @zamzam633 19 днів тому

      አብሽር ሶፊ

    • @user-lo7rc1pm1l
      @user-lo7rc1pm1l 19 днів тому

      @@user-dp8un6ql4m 🤣🙏

    • @Zebiba-pk7oj
      @Zebiba-pk7oj 19 днів тому

      እንኳንደስአለህወንድማችን

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o 19 днів тому

      ፈረዶብኘ 7ሠሀት ሢል የይቱብ ዘበኛ እሆን አለሁ የወሬ ጥማት ቱ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 18 днів тому +42

    እረ ቤተሰቦች የሶፊ ተከታዎች 100k እናስገባዉ የምትሉ ሶፊን የምትወዱ እስኪ አሳዩኝ በአላህ

    • @tgzawtgzaw4059
      @tgzawtgzaw4059 18 днів тому

      ወላሂ ብችል ብቻየን በስገባው ደሥ ባለኝ ነበር

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 17 днів тому

      እኛኮ. ጥሩ. ጥሩ. ስራ. የሚሰቱትን አናበረታታም. በጣም. እናሳፍራለን😢😢😢

  • @tadelechdesalegn6536
    @tadelechdesalegn6536 19 днів тому +43

    ለሶፊ ይገባዋል መልካም ልጅ ነው

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  19 днів тому +1

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @zeynebalewi636
      @zeynebalewi636 19 днів тому

      በጣም ደስ የሚል ጓደኝነት ነው አይለያችሁ​@@KumNeger-uc3et

  • @uaealain9164
    @uaealain9164 19 днів тому +20

    ሶፍዬ አላህ ደስታህን እስከመጨረሻው አለም ያድርግልሕና በታሌግራም ፅፌልሕ ነበር መልስልኝ ችግር ላይ ነኝ እርዳታህን እፈልጋለሁ እባክህ ላይክአድርጉኝ

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 19 днів тому +1

      ችግርሽን ለአላህ ንገሪው ውዴ መፍትሔው ከአላህ ነው

    • @semirahassen5841
      @semirahassen5841 18 днів тому

      አላሕይርዳሽ ሁቢ

    • @uaealain9164
      @uaealain9164 18 днів тому

      @@seadiethiopiawit1782 ስብስብ ነው እህቴ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 19 днів тому +17

    ከሁሉም ነገር በላይ በዚ ጫጫታ ውስጥ ወላሒ ልቤን ሰርስሮ የገባው ቁረአኑ ነው አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅክ ሶፊ ይገባካል ለአንተ አክብሮቴ ጥግ ድረስ ነው የጓደኝነት ጥግ

  • @user-qf5iy2nu6j
    @user-qf5iy2nu6j 19 днів тому +19

    መልካም ሰው ነው በዛ ላይ ጀግና ከዚህ በላይ ይገባዋል❤

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w 19 днів тому +8

    sofi የሰው ልክ ነህ ይገባሀል ወንድሞችህም ተባረኩ❤❤😊

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e 19 днів тому +13

    አደኛ ነኝ ዛሬ ወጉ ደርሶኛል እዳርግጡኝ ኮሜታቶች ቀስ ብላችሁ😂❤

  • @nas7117
    @nas7117 19 днів тому +13

    1ኝ ነኝ የመዳም ቅመሞች ተቀድማችሁል 😂
    ሶፊ የኔ ጅግና 🎉

  • @user-us2dg8ln5x
    @user-us2dg8ln5x 18 днів тому +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ በቁርአን የተከፈተ የስራ ቦታ ❤❤መልካም የስራ ቦታ መልካም የስራ ዘመን ሶፊ ባልደረቦቹም አላህ ያስደስታችሁ

  • @user-iw2qw9kx6j
    @user-iw2qw9kx6j 19 днів тому +24

    እስኪ ማነው ቅድም የመጀመርያውን ብቻ አንብቦ የደንገጠ👍

  • @meccam2106
    @meccam2106 18 днів тому +1

    ይገባሀል ሶፈ መልጋም ሰዉ ነህ ትንሽ ትልቁን አክባሪ ጀግናነህ❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 19 днів тому +4

    እንኳን ደስ አለክ ሶፊ ሀሪፍ ቲም ጓደኛ አለክ የምር ሁላችሁንም እናመሰግናለን አድሰው አስተካክለው ሀይማኖት አክብረው ቁርዓን ከፍተው ሰፕራይዝ አርገውታል ቲሙን በሙሉ እናመሰግናለን አዳኟ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @reyuf2891
    @reyuf2891 19 днів тому +12

    yes ዛሬ አለፈልኝ አንደኛ ነኝ ላይክ አረጉኝ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 19 днів тому +3

    ❤ይገባዋል ለሶፊ 👏👏👏👏👏👍👍👍ሶፊ ከዚህ በላይ መስራት የምትችሉ ናችሁ በርቱ ትላት ሲዋጋ የምደርስበትን ስለማቅ ነው

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e 19 днів тому +7

    ማሻ አላህ እድህ ነው ጓደኚነት ❤ይገባሀል ሶፊ

  • @user-rl2uv3dv6p
    @user-rl2uv3dv6p 18 днів тому +2

    ሶፊ ወድማችን ከዚህ በላይ ይገባሀል 🎉🎉የባለፈው ፍቅረኛዉ የመታችዉ ልጅ ግን የድሮ ፍቅረኛዬ ይመስላል ማርያምን ለሱ ነው የሚመሰለው ባለፈው ደግጫ ነበር እሱ ሞሰሎኝ ክክክክ😢😅🙆‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️😅😁😁😁

  • @gcy3510
    @gcy3510 19 днів тому +6

    ያሶፍ ጎደኞች ይማቻቹ ሰፕራይዙ በጠም ደሥ ብሎናል እደጉ ታማደጉ ፍቅራቹ ዘለላም ያርግለቹ

  • @user-hy3uh4vx8n
    @user-hy3uh4vx8n 19 днів тому +6

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ
    ሶፍ እኳንደስአለህ
    ጓደኛማለት እደዚህነው
    መልካም የስራዘመን ይሁንላችሁ ለሁላችሁም
    ዛሬግን አንደኛነኝባዩ በዛስንትሰውነውአንደኛየሚሆነው።

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  19 днів тому

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @umremoon2502
      @umremoon2502 18 днів тому

      ዋአለይኪ ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @shemima5580
    @shemima5580 19 днів тому +3

    ሶፊ ከዚ በላይ ይገባዋል ጀግና💚

  • @user-nh3qs4jf4o
    @user-nh3qs4jf4o 19 днів тому +2

    ማሻአላህ እሥቲዶዉን ቁርአን ከፍታችሁበት ስሠማ እደትደሥ እዳለኝ ሦፊ መልካም ሥራ

  • @heyat3635
    @heyat3635 19 днів тому +4

    ወላሂ ቁርአኑ መሻእላህህህህህህህህህህህህ ሶፊ መሻእላህ

  • @DinkineshKiray
    @DinkineshKiray 19 днів тому +2

    ይግብዋል መልካም ልክ ነው እግዚአብሄር ዘመንህን ንህን ይባርከው እመብርሀን ስራህን ትባርክልህ

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 12 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሶፊ ጀግና ነህ አላህ ያጠብህደስ የምትሉ ጕደኞቸ ናቸሁ አላህ በወጣው ያተኮ❤❤

  • @user-xi4my9uy3l
    @user-xi4my9uy3l 19 днів тому +1

    ለሶፊ ይገባዋል መልካም ልጅ ነዉ ከምር የሰዉ ደሰታ እሚሰደሰተዉ ልጅ ነዉ❤❤

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c 19 днів тому +6

    ማሻአላ ቁረአኑ ድምፁ ሶፊ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-hp1mk5qo2p
    @user-hp1mk5qo2p 19 днів тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ለብዙወች ደሥታ ታሥባለህ ከዚህም በላይ ይገባሀል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Toyba765
    @Toyba765 19 днів тому +3

    ማሻአላህ ምርጥ ጓደኛሞች ከማድረጋቸዉ ማሰባቸው ብቻ ያስደስታል

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 19 днів тому +3

    አላህእሥልምናንይወፍቃቸው

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 18 днів тому

    ማነው ቁረአኑን እደኔ የሰመ ☝️👍👍

  • @user-tr6cj7se1y
    @user-tr6cj7se1y 19 днів тому +1

    በምን ቃል ደሥታየን እደማወራው አላውቅም ግን ሁሉም የዘራውን የጭዳል ይባላል አደል የኛ ጀግና መገድህን ሁሉ አላህ ይቁምልህ

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 19 днів тому +4

    የኔጀግናይገባሀል👍👍👍👍

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 19 днів тому +6

    አንተ ሙትቻ ምንትዬ😂😂😂ሶፊዬ የኔ ጀግና😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cy3ke6ck9y
    @user-cy3ke6ck9y 13 днів тому

    ለሶፊ ከዝም በላይ ይገባዋል አላህ ይጠብቀው ሂሸአላ

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 18 днів тому

    ማሻአሏህ መብሩክ ሶፊ አብሽር ሙስሊም መቸም ተስፋ አይቆጥርጥም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meccam2106
    @meccam2106 17 днів тому

    ሶፈ ወዲሜ ይገባሀል የኛ ጀግና❤ አላህ ከዚህ በላይ ያስደስትህ

  • @user-hw1pd3kr6u
    @user-hw1pd3kr6u 19 днів тому +1

    ዋውውው🎉🎉🎉የጓደኝነትጥግ..ፈጣርያክብራችሁ🙏🙏ሶፍያችንመልካምሰው❤🎉🎉🎉

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 19 днів тому +1

    ሶፊየ ይገባዋል መልካም ሰው ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @halehale7257
    @halehale7257 19 днів тому +1

    ለኛም ነግራችሁን ቢሆን እናግዛችሁ ነበር
    እንኳን ደስ አለህ ሶፊ
    ነባየ አንተ ምርጥ ጓደኛ ነህ

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 18 днів тому +1

    የሶፊን ወንድም ሳየው ትዝ ያለኝ ከዚህ በፊት በየወሩ ነበር እምገርፍህ ያለው ክክክክክክክክ

  • @Aaa-xo5eu
    @Aaa-xo5eu 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉 እንኳን ደስ ያለህ ሶፊ ይገባሃል አንተ በጣም መልካም ወንድም ነህ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 18 днів тому +2

    ማነውየቁረአንድምጥየሚሰማውድስስልያረብአግራልንቁረአንን

  • @Lubabh-ft8pd
    @Lubabh-ft8pd 19 днів тому +2

    መሸአላ ሥፊ እካን ደስ አለህ መሸአላህ መሸአላህ እስተጎዱኚቺህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 18 днів тому

    ሶፊየ ጀግና የስራ ሠው ነይ በርታ ትልቅ ነገር ደርሠህ እዴምደርስ ተስፋ አለን

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 18 днів тому +1

    ሶፊዬ ወንድምህ ነው እንዴ ቀይ ቲሸርት የለበሰ ❤❤ ትመሳሰላላችሁ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም ከወንድሙ ጎን ሲቆም በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 18 днів тому

    ሶይዬ ማሻአላህ አይለያችሁ 🎉🎉😍😍ኤረ ጋይስ ሶፊ 100k እናስገባ.. ዝምብለን ታራ ነገሮቺን እኩዋን ሳብስክራብ እያረገን እያየነው ነው እና እንደ ሶፊ ያሉትን ምርጥ ስራ ምሰሩቱን መበርታታት አለባቸው የማዳም ቂማሞች 🙏🙏🎉🎉🥺

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 18 днів тому

    በጣም ገራሚ ናችሁ አላህ ያሰባችሁትን በሙሉ አላህ ያሳካላችሁ ትልቅ ብታ ያድርሳችሁ ያረቢ ለሶፊዬ ይገባዋል ያንስበታል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @madi2644
    @madi2644 19 днів тому +4

    አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz 19 днів тому +3

    ሶፊየ የኔ ጀግና ወድም❤

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 18 днів тому +2

    ሶፊ ደስ ብሎናል ከይቅርታጋ ሙስሊም?

    • @user-cq2in9qi8k
      @user-cq2in9qi8k 18 днів тому

      አዉ ሙሰሊምነዉ አለሀምደልላህ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 19 днів тому +3

    በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 18 днів тому

    ዋው ሶፊዬ መልካም እና ቅን ነህ እርጋታህ ነገሮችን የምታይበት እና የምታሳካበት መንገድ ልዩ ነው ይገባሀል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ተባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekiyasuleiman868
    @mekiyasuleiman868 19 днів тому

    ሷፉሻሻ ይገባሀል በጣም መልካም ወጣት ነህ አላህ ይጨምርልህ ጋደኞችህም ምርጥ ጋደኛ ናቸው አላህ ይጠብቃቹው 💞💞💞💞💞

  • @SOFYAawoll
    @SOFYAawoll 19 днів тому +3

    ዉዶቼስታምሩ አላህያክብራችሁ።

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 19 днів тому

    ማሻአላህ ሶፉ አላህ ጥሩ ጥሩ ስራዎችን የምትሰራበት ያድርግህ ወንድሜ አላህ ሁላችሁንም ያግዛችሁ

  • @user-wk9un5lx3x
    @user-wk9un5lx3x 19 днів тому +2

    ሶፍየ የኔቆጆ ይገባሀል መልካም እኮነህ

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 18 днів тому

    ይገባሀል የኛ ጀግና ወንድም እናንተም ተባረኩ

  • @user-pk6vd3fb8v
    @user-pk6vd3fb8v 19 днів тому

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሠላማችሁ ይብዛ

  • @fhkerkonjo8053
    @fhkerkonjo8053 19 днів тому +1

    ይገባካል የሰው ደስታ የሚያስደስትክ ሰው ነክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 19 днів тому +2

    መልካም ሶፊ ወንድማችን ይገበዋል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Toyba765
    @Toyba765 19 днів тому

    ማሻአላህ በርታልን ወድም አላህይጠብቃችሁ

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 18 днів тому

    ቶፋ ግን ከሶፊ ጋ ትመሳሰላላችሁ ልበል ❤❤❤❤

  • @user-ly2kc1is9z
    @user-ly2kc1is9z 18 днів тому

    ሶፊ ይገባካል ከበር ለጓደኞችከ እንኳን ደሰ ያለከ❤❤❤❤

  • @SofiaHussen-ol8wm
    @SofiaHussen-ol8wm 19 днів тому +6

    አደኛ ነኘ ዛሬ ስብክራብ አድርጉ ጀማሪነኝ የስው ቤት ስራ ስልችት ብሎኛል ወላሂ

  • @zamzam633
    @zamzam633 19 днів тому +1

    ወንድማችን በርታልን አተ ትለያለክ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 19 днів тому +1

    እንኳን ዴስ አለህ ሶፊዬ

  • @shibirenagashu4784
    @shibirenagashu4784 19 днів тому +2

    yene wudoch siwadechu maryam 😍❤️❤️❤️🎉

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 19 днів тому +1

    🎉🎉🥰ዋዎ ሶፍዬ ሁንከን ዴስ አሌክ 🥰👌👍

  • @TigistAdamu-gi8np
    @TigistAdamu-gi8np 19 днів тому +3

    Wow 🎊 🎊🎉

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 19 днів тому

    ዋው በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9b 19 днів тому +1

    ይገባሃል ጅግናችን❤❤❤

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 18 днів тому

    ሶፊ አላህ አፍያከን ይመለስልክ طهرن የርግልህ ፍትክ የሰውቃል አሞተል መሰለኝ 🤲

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k 19 днів тому

    ጎደኛ እንደዜህ ነዉ ነባየ ምንትየ አብሱ ላተ ህወት ቢት ሰርቷል ሶፌ የገባዋል ቶፍየ የወንድሙ መከታ

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 18 днів тому

    ምርጥ ጓደኞች አላህ ያስደስታችሁ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 19 днів тому

    ይገባሀል❤❤❤መልካም ወንድሜነህ

  • @shewayebekele4200
    @shewayebekele4200 18 днів тому

    እንካን ደስ አለህ ሶፊ መልካም ሰዎች አብረውን አሉ በርታ በርቱ።

  • @sartt3754
    @sartt3754 18 днів тому

    አይዞህ. ለክፍሰዉ. ጥንካሬ ይሆኑሀል. መቸም በማንም እዳትሰበር. መጠናከር ወደፊት መሄድ ነዉ ቀድመው መገኘት ነዉ ሰዉግ ሰፊ መልካም ሰዉ ነዉ አታሰቀይሙት ይሥራበት አትረብሹት አይዞህ

  • @ekrumohemed7619
    @ekrumohemed7619 19 днів тому +1

    እደኔ ቁርአኑን ለመስማት የጓጓ ውይይይይይ ድምፁ ደሞደስስስስስሲል የቁርአኑኑኑኑኑ

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 18 днів тому

    ሶፍየ የኔ ገራገር የኔ መልካም ምርት የሰው ዘር ይገባሀል እንኳን ደስ አለህ መልካም የስራ ዘመን ወንድማችን ረመዳን 🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5l 19 днів тому +1

    ይገባዋል ለሶፊ ምርጥሰዉ ❤❤❤❤❤

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g 17 днів тому

    ዋዉ ያምራል

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 17 днів тому

    ይገባሀሶፊየኔመልካም አይዞነገሮችሲበላሽ ፈጣሪየተሻሉሊሰጠነው🎉🎉🎉ፈጣሪአይለያችሁ ጓደኛእዲህነው

  • @user-ry2kr8em8f
    @user-ry2kr8em8f 19 днів тому +1

    ይገባሀል ወንድማችን

  • @fitalenegashu6846
    @fitalenegashu6846 19 днів тому

    Wwwwwwwo bay'ee namtii tolaa 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 18 днів тому

    Sofi you are sincere heart !!

  • @AaAa-lq4ky
    @AaAa-lq4ky 18 днів тому

    ይገባሀል በርታ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 19 днів тому +1

    እንካን ደስ አለክ ሶፊ 50k ገብተካል

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 19 днів тому +2

    ሶፊ መልካም ሰው የጎንክን ልጂ 3 ኛውን ☎️ሹክ በለኝ 🤭🤭

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 18 днів тому

    ማሻ አላህ ሶፊ እንክዋን ደስ አለህ

  • @user-oc5wb2qn4s
    @user-oc5wb2qn4s 18 днів тому

    ኢሻ አላህ በቅርብ 100k ትገባለህ ሶፊየ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 19 днів тому +1

    ማሻአላህ ❤ አላህይጨምርላችሁ ፣እስከመጨርሻያርግላችሁ፣የጋድኝኝጥግ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 19 днів тому

    ማሻአላህ መብሩክ ሶፊ እዴ አተብቸነክ እዴ ሰርፕራይዝ እምታረገው ለሶፊ ይገበዋል ሲያንሰው ነው❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r 18 днів тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ በላችሁጀምሩ አታናዱኝእኔ አልወድም ሙሥሊምሆኖ ሠላምሠላምእሚልሰው

  • @zyoutube7602
    @zyoutube7602 19 днів тому

    ማሺአላህበረታሶፊየ❤❤❤❤

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 18 днів тому

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 19 днів тому

    ለሶፊ ከዚህም በላይ ይገባዋል ጥሩ ልጅ ነው ❤❤

  • @amaamm-nt8qu
    @amaamm-nt8qu 19 днів тому +3

    ምንምአልገባኝ

  • @user-dh4le4ux8o
    @user-dh4le4ux8o 19 днів тому

    እንኳን ደስ አለክ ይገባሃል

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2r 18 днів тому

    100k እናስገበዉ የመደም ቅመሞች ሶፊ መልከም ሰው

  • @CaaltuuCaaltuu-tb8yt
    @CaaltuuCaaltuu-tb8yt 19 днів тому

    𝚜𝚘𝚏𝚒𝚢𝚎 መልካማ ልጅ እኮነደስአለህ🎉🎉 ሶፊ ከዚ በላይ ደገባዋል ጀግና❤