🔴ሀዋን ምጥ ይዧት ሃኪም ቤት ነው ያደርነው ዱአ አርጉልን😥🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Edited by YouCut:youcutapp.page...

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @user-kj6dr2xq4c
    @user-kj6dr2xq4c 7 місяців тому +94

    አላህ በሰላም ይገልግላት
    ለኔም ዱአ አድርጉልኝ በስደት 7ወር ሁኖኛል ካረገዝኩ ኢላሂ አደራ እዳታሥጨንቀኝ ያረብ😢😢😢❤❤❤

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 7 місяців тому +2

      አላህ ሁለት ያረገሻ አብሸሪ

    • @user-kj6dr2xq4c
      @user-kj6dr2xq4c 7 місяців тому

      አሚን እህት አለም​@@zemzem8468

    • @moo959
      @moo959 7 місяців тому +5

      አብሽሪ አላህ አለን እኔም እዳችውነኝ አላህ ይርዳን

    • @ru3lg5bm6k
      @ru3lg5bm6k 7 місяців тому +1

      አብሽሪ እህት አላህ ሰላም ይገላግልሻል

    • @user-om9cp1ky3e
      @user-om9cp1ky3e 7 місяців тому +2

      አይዞን አላህ አለን

  • @user-vb5tg8qd6g
    @user-vb5tg8qd6g 7 місяців тому +50

    አላህጭቀትህን ይፈርጅ ሀዋን በሰላም ተገላግላ ለቤቷያብቃት

  • @user-ee3lr1wx6q
    @user-ee3lr1wx6q 7 місяців тому +19

    የኔ ደራባባ የአሙቲ እናት አላህ በሰላም ይገልግልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vo4zn4sl6j
    @user-vo4zn4sl6j 7 місяців тому +6

    የኔ እመቤት ወላዴት አምላክ በሰላም ትገላግልሽ አሜን

  • @user-gc5fh9iy3o
    @user-gc5fh9iy3o 7 місяців тому +90

    አላህ በሰላም ይገላግላት ወላሂ ሁላቹ ዱአ አርጉላት ❤❤

  • @ftube923
    @ftube923 7 місяців тому +23

    😢አላህ ሁለት ያርጋት እህህህ ከባድ ነዉ😢😢😢

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg 7 місяців тому

    ጀማል ምስኪን አብሽር አላህ ይገልግላት ከባድ ነው አላህ ይበሽረን ቢኸይር

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h 7 місяців тому +3

    አላህ ይፈርጃት የኔ ፀባይ ሰናይ❤❤❤የጎደኛ ጥግ ዳውድ ወላሂ እንባየ መጣ በአሁኑ ሰአት ታማኝ ጎደኛ አይገኝም

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 7 місяців тому +74

    ምጥ በጣም ከባድ ነዉ ወላሂ የቀመሰ ያቀዋል አላህ በሰላም ሁለት ያድርጋት ❤

    • @Kamila-tm2rd
      @Kamila-tm2rd 7 місяців тому +3

      እህህህ ወላሂ ከባድ ነው

    • @zuzutube3698
      @zuzutube3698 7 місяців тому +3

      አረ ፍራው

    • @rahmamohammed7871
      @rahmamohammed7871 7 місяців тому +2

      ክክክክ እኔማ ወላሂ ማራገዝ እየፈለጉ ምጡን ፈራሁኝ የመጀመሪያ ግዜ በስትጉድ ነው የወለድኩት የዛለት ባሌ አጠገቢ ቢሁን አንተነህ እድህያደረከኛ እያልኩኝ ነበር ክክክክክ

    • @user-qp9jb1oi4e
      @user-qp9jb1oi4e 7 місяців тому

      ኡኡኡኡኡ አሳቅሺኝ😂😂😢​@@rahmamohammed7871

    • @rehmamehamed3804
      @rehmamehamed3804 7 місяців тому +1

      ​@@rahmamohammed7871😂😂😂😂😂😂 አሳቅሽኝ ወላሂ 😂😂

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 7 місяців тому +58

    አላህ በሰላም እሁለት ያድርጋት አብሺር አይዞችሁ ❤ 👍ደምሩኝ😊👍

  • @user-lb7vf2fg4k
    @user-lb7vf2fg4k 7 місяців тому +2

    አላህ በሰላም ይገላግላት ያረብ ዳውድ እና ጀማልም አላህ ፍቅራቺሁን ይጨምርላቺ ወድሞቼ

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 7 місяців тому +4

    ወንዶች እናተ ላያችሁን የከበዳችሁ ለምታምጠው ሴት ክብር ይኑራችሁ ።😊

  • @hawamohmed4940
    @hawamohmed4940 7 місяців тому +35

    የኔማር። በሠላም ወልዳ ልጃችሁ የምታቅፍ ያርጋችሁ አላህ ከጓኖ ይሁን❤❤❤ ያረብብብብብ

  • @user-mk3fs7cc4z
    @user-mk3fs7cc4z 7 місяців тому +23

    ጭቅ ኣማላጃ ታማልዳት የኔ እናት በሠላም ከሁልት ሁና ለማየት ያብቃን🤲🤲🤲🤲

  • @njvip3364
    @njvip3364 7 місяців тому

    አላህ በሠላም ሁለት ያድርጋት ያረብ የሀገራችን ሀኪሞች አያግዙም አምጣ ስጨርስ ብቻ ነዉ ጠጋ የሚሉት እንደሠፈር አዋላጂ ሲያናድዱ የሣዉዲ ቢሆኑ ችግር ካለ አመልያ ትክክል ከሆነ አመጣጡ የምጥ መርፌ ሠተዉ ያግዛሉ

  • @user-pu6js8ev9d
    @user-pu6js8ev9d 7 місяців тому +1

    ኡፉፉፉ አላህ በሰላም ይገላግላት ባላቀዉም በህቶቸ አይቸዋለሁ ከባድ ነዉ አላህ ያግራላት ያረብ

  • @user-vi1ku7vt8g
    @user-vi1ku7vt8g 7 місяців тому +19

    የኔደርባባ የአሙቲ እናት አላህ በሰላም ይገልግልሽ ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 7 місяців тому +28

    አይዞን እመብርሀን በሠላም ትገላግላት❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abdulla3678
    @abdulla3678 7 місяців тому +1

    አላህየ በሰላም ይገላግሽ እኔ 7ጀምሮኚ ጣት አንዲሰአት ወለዲኩ አቤት ስቃይ ወላሂ ግን አሁን በሰው አገርነኚ በሰላም ያገናኚሽ በሉኚ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ናፍቃኛለቺ

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 7 місяців тому

    ❤❤❤❤ሀዋየ የኔምርጥ አላህ ያቅልልሽ እኔ አቀዋለሁ ስቃዩን የኔማር ሀዉይ ደስታሽን ያሰማን

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 7 місяців тому +11

    የኔ የዋህ ሀዊየ አላህ በሰላም ያሳቅፍሸ ያረብ 😢😢

  • @Sariy177
    @Sariy177 7 місяців тому +25

    አላህ በሰላም ይገላግላት
    ያልወለዳችሁ ሷሊህ ልጅ አላህ ይወፍቃችሁ

  • @user-bn7bn2kt8j
    @user-bn7bn2kt8j 7 місяців тому

    ኢንሻ አላህ አላህ በሰላም ሁለት ያድርጋት እህቴ ምጡንም ያቅልላት ያረብብብ

  • @saadihaall9206
    @saadihaall9206 7 місяців тому +4

    ያረብ በሠላም ይፈርጂት የኔም እናት እረጉዝናት አሁን ነው ቀኖ ዷአ አርጉልኝ እህቶቸ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 7 місяців тому +16

    እፍፍፍ ጀማል ሳትወልድ መፖሰት የለብህም ነበር ብቻ ፈጣሪ በሰላም 2 ያድርጋት የኔውድ ሀዋዬ የናተ ብርድ ቀላል ነው እሷ በሰላም ይገላግላት 😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-mj8js4qm8w
    @user-mj8js4qm8w 7 місяців тому +10

    ሁለት ሁና የምናያት ያድርገን ድንግል ማርያም ትዳብስሽ❤❤❤❤

  • @ZzZz-im6sy
    @ZzZz-im6sy 7 місяців тому +1

    አላህ በሰላም ይገልግላት ያረብ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላት

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 7 місяців тому

    የኔውድ ሀውየ አላህ ምጡን ቀለል አርጉልሽ አላህ ከሁለት ያርግሽ ያረብ. ሁለት ሁለሽ የማይሽ ያርግሽ የኔ የዋህ ጀማል አደራ እደወለደች ንገረን

  • @LoveLike-dp9jz
    @LoveLike-dp9jz 7 місяців тому +11

    አላህ በሰላም ወልዳእምትታቀፍ ያርጋችሁ ያርብ ማነዉእንደኔ ምጥ እሚፍራ ያቀን መቸምአይርሳኝ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደሞ ቀበቶህን አላልተህ ታጠቅ ጀማል❤❤❤❤

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 7 місяців тому

      ያምን ቀበቶ እሱ እኮ አበባል ነው

    • @LoveLike-dp9jz
      @LoveLike-dp9jz 7 місяців тому

      @@alyayasenshewmolo3632 እሽ ሲባልሰምቸነዉእኔስወልድ ባሌን ቀበቶፍታእያሉት እኔ አንድክላስምጥይዞኝ እሱአልጋዉላይ እቅልፍይዞት እሌላክላስ ወለደ ይሂዳሉ ተኝቶ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 7 місяців тому +1

      @@LoveLike-dp9jz ወለሂ በጣም ነው ያሰቅሽኝ ሽኩራን ስላዝነናሽኝ አመሰግነለው ሃጋር ቤት ማ ተያቸው ሁል ነጋራቻው ተራታራት ነው ውዴ

  • @user-bk6qu6sz7v
    @user-bk6qu6sz7v 7 місяців тому +12

    አብሽር አላህ በሰላም ይገልግላት ያረብ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 7 місяців тому +1

    እፉ አላህ ይርዳት አይዞን ማሬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤❤❤❤

  • @user-mm7gj6so3r
    @user-mm7gj6so3r 7 місяців тому

    አሏህ በሠላም ይገላግላት ሀዋዬን
    🌹ወንድ ከሆነ ዩወሤፉ🌹 በለዉ ሥሙን ሥወደዉ ይሄን ሥም

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g 7 місяців тому +8

    አብሺር ጀማል አዋና አላህ በሠላም ይገላግላት ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 7 місяців тому +8

    የሄን ማየትህ ጥሩ ነው ታዝንላታለህ::
    እግዚአብሔር በሰላም ልጇችሁን ያሳቅፋችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s 7 місяців тому

    አሏህ በሠላምይገላግላት የእኔ ውድ እፉፉፉ ከባድ ነው ኧር ትዛዙ ይደርሣል በሠው ላይ ችግር ይኖራል አብሹሩ ለሥራው አትጨነቁ

  • @user-ei2lo2qs8p
    @user-ei2lo2qs8p 7 місяців тому +8

    ማርያም የሆዷን በእጃ ያሳቅፋት ማርያም ትገላግላት❤❤❤❤

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 7 місяців тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w 7 місяців тому +1

      አላህ ነው የሚገላግለት

    • @Rabeah-zn8gp
      @Rabeah-zn8gp 7 місяців тому +1

      ፍጡር እደት ይገላግላል ሀያሉ ጌታ የአለማቱ ጌታ ነው የሚከላግላት የፈጠራት ጌታ ማለት ነው

    • @Geni2341
      @Geni2341 7 місяців тому

      ​@@Rabeah-zn8gpፈንጠር በይ ነገረኛ ሰው በየ እምነቱ ነዉ ፆሎት የምያደርገው አንዳንድሰው ግን ምን አይነት ነገረኛ ናቹሁ ቱ 😏👊👊

    • @adtube5209
      @adtube5209 7 місяців тому

      ​@@Rabeah-zn8gpምነዉ ነገር ጠማኝ አልሽ አሁንም እመቤቴ እንኳን በሠላም ገላገለቻት መከበር በከፈር በናቴ በቅድሥት ድንግል ማርያም አትምጡብን ሆ ኮሜቱ ላች አልተፃፈ ምን ቤት ነሽ ምን አገባሽ

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x 7 місяців тому +6

    አላህ በሠላም የፊቶን ወደኋላዋ ያዙርላት ያርብ❤❤❤❤

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 7 місяців тому +4

    አላህ ከጭቀት ይፈርጃችሁ ያረብ የፊቷ ወደ ሁላዋ በሰላም ይዙርላት አብሽሩ አላህ የቋጠረውን አላህ ነው የሚፈታው ሀስቢአላሁ ወንኪመል ወኪል

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u 7 місяців тому

    በሰላም ትውልድ የኔ ማር ሀዋ አብሽር በሰላም አላህ ሁለት ያድጋት ባቲ አይደለህም እንዴ

  • @ZahrahMeHaMaD
    @ZahrahMeHaMaD 7 місяців тому +7

    ዳዉድ ምርጥ ጓደኛ ከወድምበላይነው አይለያችሁ ክፉን ያርቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekaMehamed-zt7my
    @MekaMehamed-zt7my 7 місяців тому +31

    ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ በዱአችሁ አስቡኝ ጭንቅ ብሎኛል ጭንቀቴ ወደደስታ ቀይርልኝ ያረብ

    • @zehara3481
      @zehara3481 7 місяців тому +3

      አይዞሽ አማ አላህ ከችንቅ ያዉጣሽ

    • @user-ee1fb2mx1i
      @user-ee1fb2mx1i 7 місяців тому +3

      አይዞሺ አላህ በደሥታይቀይርልሺ የኔውዲ

    • @MekaMehamed-zt7my
      @MekaMehamed-zt7my 7 місяців тому

      @@user-ee1fb2mx1i አሚን ያረብ

    • @MekaMehamed-zt7my
      @MekaMehamed-zt7my 7 місяців тому

      @@zehara3481 አሚን ያረብ

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 7 місяців тому +1

      አይዞሽ እኔምስክር ነኝ ያልፋል አላህ ለኛ ጠቃሚ ነገር ነው እሚሰጠን አች ብቻ ሶብር ይኑርሽ መተፈስ እስኪ ያቅተኝ ድረስ ጭቀት ላይ ነበርኩ ብዙ ወር ግን አልሃምዱሊላህ ያሁሉ አልፎ አሁን ደስታላይ ነኝ ምስጋናው ለአላህ 🥺አይዞሽ ችግርሽን ዋጥ አርጊው ታዳ ቢጎዳም 🥺

  • @Salam-bi7ei
    @Salam-bi7ei 7 місяців тому +7

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግላት እመቤቴ ተቀራባት

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 7 місяців тому +7

    አይዞህ እመብርሀን ትገላግላት ❤❤❤❤❤❤

  • @ttww9470
    @ttww9470 7 місяців тому +1

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይድረሥላት ያአላህ ይገላግላት

  • @user-rt9rl9bq6e
    @user-rt9rl9bq6e 7 місяців тому +8

    በሰላም ትውለድ 😢😢😢😢😢አብሽሩ ዋናው ዱአ ነው እሻአላህ በሰላም ትወልዳለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyneyWerku
    @AyneyWerku 7 місяців тому +4

    እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም በሰላም ትገላግላ❤❤ት አይዞህ ወድም አለም

  • @user-rt2lf9xz7f
    @user-rt2lf9xz7f 7 місяців тому

    አላህ ፈርጃውን ያቅረብላት🎉ቀምሻታለሁ የውገብምጥወላሂ አይዞህ ትስተካከላለች

  • @zebibabaderu804
    @zebibabaderu804 7 місяців тому +1

    ወላሂ ዳውድ አስለቀሰኝ እንዲህ ተወልደን ነው የምሀለምጣቻው ሲል አላህም ለዚህ ነው ለሀቃቸው ያስጠነቀቅን ወቀዳ ረቡከ አላ ታአቡዱ ኢላህ እያሁ ወቢል ዋልደኒ ኢኽሳና

  • @kemerusalo820
    @kemerusalo820 7 місяців тому +5

    ማሻ አለህ ጀማል በሰላም ትግላገልል ሀዋ እሻ አለህ በዱኣ አለንህ አብሽር እሺ ❤❤❤😢

  • @user-iv8en1tx4v
    @user-iv8en1tx4v 7 місяців тому +7

    አላህ በሠላም ይገላግላት

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 7 місяців тому +3

    የልጅ አዋቄ ናችሁ ሀዋ በሰላም ወልዳለመሳም ያብቃት ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 7 місяців тому

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኩዋንም በሰላም ወለደች

  • @ZinabuJnina-ze9hz
    @ZinabuJnina-ze9hz 7 місяців тому +9

    ፈጣር በሰላም ያጋላግላት❤❤❤❤❤

  • @mylovetube6306
    @mylovetube6306 7 місяців тому +5

    አላህ በሰላም ይገላግላት አላህ በሰላም ልጃን ለማቀፍ ያብቃት

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 7 місяців тому

    አላህ በስላም ሁለት ያድረጋት እኔም እህቴ በስላም ወለደች አልሀምዱሊላ

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 7 місяців тому

    አላህ በሠላም ይገላግላት ያረብብብ የምጥን ነገር አቀዋለሁ

  • @user-tl8jk5pd1s
    @user-tl8jk5pd1s 7 місяців тому +15

    ሀዋየ አላህ ይፈረጂሺ የኔ እናት ሀይሩን ወራ ያሰማን ያረቢ

  • @zdtube7721
    @zdtube7721 7 місяців тому +4

    አላህ በሰላም ክሁለት ያድረጋት ያረብ የመዳም ቅመሞች ሰደት በቃ ብሎ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሠላም ያድረግልን

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 7 місяців тому +1

    እመቤቴ ማርያም በሆድሸ ያለውን በሰላም ትገላግልሸ በሰላም ታሳቅፍሸ ሹልክ ያለውን ምጥ ሰው ያልሰማው ይሁንልሸ

  • @alal5167
    @alal5167 7 місяців тому

    አለህ በሰለም ይገለግለት የረቢ ወልደ ምታቅፍ የድርገት

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 7 місяців тому +4

    አላህ በሰላም ለሁለት ያድርጋት በህይወቴ የምፈራዉ ምጥ ነዉ ወልጀ አላዉቅም ትንሿ እህቴ ሀኪም ቤት ምጥ ይዟት ገብቷ እኔ በስልክ ነፍሴ ልትወጣ 😢

  • @KrakeebAbadi-lp3tv
    @KrakeebAbadi-lp3tv 7 місяців тому +7

    አላህ፣በስላም፣ይገልግላት፣አላህ፣ይድረስላት

  • @user-jn3zo7ht1v
    @user-jn3zo7ht1v 7 місяців тому

    አብሸር ወድም ጀማል አሏህ ሡበሀነሁ ወተአላ የቆጠረዉን መፍታት አያቅተዉም አብሸር አሏህ ሠላም ያርጋት

  • @user-wb3sf5ed6k
    @user-wb3sf5ed6k 7 місяців тому

    በሠላም ትውለድ አሏህ ይገዛት ሁላችሁም ዱአ አድርጉላት ለሀዋ
    ጀማል ከፈሩ አሯል ቀልድህ ጠፋ አላህ ይድረሥልህ

  • @KhanKhan-dc8yo
    @KhanKhan-dc8yo 7 місяців тому +3

    አላህ የቋጠርውን መፍታት ያቅበታል አላህ ሁለት ያርጋት የኔ ውድ🎉🎉🎉

  • @hawi5845
    @hawi5845 7 місяців тому +4

    የኔ እናት አላህያግራላት አላህይገድፋት ያረብ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 7 місяців тому

    አብሽሪ ወንድሜ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግጋት

  • @zeynaba-km3pd
    @zeynaba-km3pd 7 місяців тому +1

    አላህ በሰላም ሁለት ያድርጋት ያረብ 🤲የምጥን ነገር የደረሰበት ያቀዋል

  • @user-zp1nx2oh7s
    @user-zp1nx2oh7s 7 місяців тому +5

    አላህ ከሁለት የድርጋት ያረብ❤

  • @AyatMensur
    @AyatMensur 7 місяців тому +4

    አላህ በሠላም ይገላግላት አቅፍ ለመሣምያብቃት የኔ እህት ኢሻላ ትወልዳለች አላህ በሠላም ተገላግላ አቅፍ የቤታ ያብቃት ውዷ እህቴ❤❤❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 7 місяців тому

    እፍፍፍ የምጥ ነገረ ሣሥበወ እኔም እፈራለሁ😢ጀምዬ አብሸሩ ዱኦ ዱኦ አደረጉ ሀወዬ የኔ እህት አሏህ በሠላም ሁለትያደረግሸ የኔእህትዋ 😢😢😢

  • @user-du4ps8sr5r
    @user-du4ps8sr5r 7 місяців тому

    ወንድም ጀማል አላህ አይዙህ አብ ሽር አላህ ይገዛት

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 7 місяців тому +6

    አላህ ሁለት ያርጋት ከልጆጋ ላይብላ የምመጣ ያርጋት

  • @user-yq8if6pv9p
    @user-yq8if6pv9p 7 місяців тому +6

    እመብርሀን በሰላም❤ ትገላግልሽ ሀዋዬ🙏🙏🙏🙏

  • @Afiyyya1896
    @Afiyyya1896 7 місяців тому

    ያረቢ አላህ ሁለት ያደጋት እኔማ ከአስር ወር በኃላ ሀገሬ እሄዳለሁ እያልኩ ሳስብ ከባሌ ጋ ተጣላሁ ልንለያይ ነው ገደል ይግባና እኔም አልሄድም ብዬ ቀረሁ

  • @user-ub1yt2xx1n
    @user-ub1yt2xx1n 7 місяців тому

    አቀዋለሁእኔ ሀኪቤቱን ኮቦልቻአላህይድርስላት ወለደችን አሰማን

  • @CfRr-sp2pd
    @CfRr-sp2pd 7 місяців тому +5

    አላህ በሰላም ሁለት ያርጋት ያረብ❤

  • @user-ur3om7dz2i
    @user-ur3om7dz2i 7 місяців тому +5

    አላህ በሰላም ይፈርጃት ከልጆ ጋር በሰላም ትምለስ

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 7 місяців тому

    አላህ ይፈረጃት ያረብ እኔ አቃዎለሁ ወላሂ እነቴን አፉ በይኝ ብያት አለሁ ከባድ ነው አሏህ ፈረጃውን የቅረብላት ያረብ 😢

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 7 місяців тому +1

    ሀዉየ የኔ ቆጆ አላህ በሰላም እሁለት ሁኚ ያረብ❤❤❤❤

  • @HxbHhg
    @HxbHhg 7 місяців тому +5

    አላህ በሰላም ይማራት😢😢😢😢 ያረብ በረህመቱ

  • @user-nz6mp1sz3x
    @user-nz6mp1sz3x 7 місяців тому +8

    አላህ በሰላም የገላግላት ❤❤😢 የኔ ውድ እህት አላህ ይደረስላት

  • @phonetastic5053
    @phonetastic5053 7 місяців тому +2

    እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ ትዳብስሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ በደስታ ተመለሱ ❤

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l 7 місяців тому

    አላህ በሰላም ይገላግላት እኔምጥ በጣም እፈራ አለሁ አራት ቀን ሁሉ ተሰቃይቸነው የወለድኩት 😢😢😢

  • @user-sv5rd4mk4w
    @user-sv5rd4mk4w 7 місяців тому +2

    አላህ በሠላም ይማራት ዱአ እናረጋለን

  • @user-uk6xn7uy8p
    @user-uk6xn7uy8p 7 місяців тому +3

    ያረብ በሰላም ከሁለት ያርጋት

  • @fathimahikmahikma1940
    @fathimahikmahikma1940 7 місяців тому

    አላህ በሰላም ወልደሽተመለሽ የኔእህት አሏህ ገርያርግልሽ🌻🌺

  • @sikosilo8129
    @sikosilo8129 7 місяців тому

    አላህ የገልግላት የአረብ ጀማል

  • @Foz-cy4nm
    @Foz-cy4nm 7 місяців тому +3

    አላህ በሰላም እሁለት ያድረጋት ያረብ

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue 7 місяців тому +3

    አላህ በሰላም ይፈርጃት ምጦን ያግራላት ያረብ

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 7 місяців тому

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሀዋዬ ምጥን ያየው ያውቀዋል ወላሂ እኔ ስደት ሆኜ አይቼዋለው ህመሙ

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m 7 місяців тому

    በስላም ሁለት ያድርጋት ያረብ አላህ ይፈርጃት ምጥ የቀምሳት ያውራ

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 7 місяців тому +3

    አላህየ በሰላም ከሁለት ያርጋት ያረብብብ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 7 місяців тому +2

    አላህ በሰላም ወልዳ አቅፍ የምናያት ያድርገን ያረብ አይዞህ ወድሜ ሀሳብህን አላህ ያቅልልህ

  • @user-fg4si1oc1p
    @user-fg4si1oc1p 7 місяців тому

    አይዞህወድሜ አሏህይድረሥላት ወላሂ ከባድነው እኔምጤ መጣብየ ሥነግረው ባሌ ቀጥሞሀኪምቤት ገባ ደግጦብኝ ❤❤❤

  • @user-gs1dm4tw1o
    @user-gs1dm4tw1o 7 місяців тому +1

    እመቤቴ በስላም ትገላግላት እምብርሀን ትቅርባት በስላም ተገላግላ ደስታውን እም ስም ያርገን እኔ ግን ምጡን ለባሌ ነው እምስጠው 😅

  • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
    @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 7 місяців тому +3

    አላህበሰላም ይገልግላት ያረብ ለናተየሚጠቅመውንልጅ "ይወፍቃችሁ

  • @ru3lg5bm6k
    @ru3lg5bm6k 7 місяців тому +3

    አብሽሩ ወድሜ አላህ ሰላም ይገላግላት ያረብ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @rihannaz5772
    @rihannaz5772 7 місяців тому

    ዊአለይኩም እሰላም ወሪህመቱላህ ወበራካትሁ. ያረብ አላህ ያዘንላት,አላህ ያግራላት አላህ በሰላም,ይገላግላት

  • @ggffyff4753
    @ggffyff4753 7 місяців тому +7

    ፈጣሪ በሰላም ያጋላግላት❤❤❤