ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ 🎉🎉🎉 Fani Samri

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 79

  • @MuradUk-rx3lk
    @MuradUk-rx3lk Місяць тому +26

    የዛሬው vido qulity አይኔን እየጠረኩ ደጋግሜ እያየውት ነው ምን ተጨምሮበት ነው😮😮ኤዲተሩ ዛሬ ደሞ ያበደ ነው ይለያል

  • @MedinaTube-vo5mv
    @MedinaTube-vo5mv Місяць тому +17

    በደሀ አቅማችን የገዛነው እየፈርሰብን ነው ከት አምጥተን አ አ እንገዛለን ስንት አመት የለፈንበት ቤት በአንዴ ዱቄት ሆኖ😢

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому +8

    የዛሬ ካሜራማን ምርጥ ነው ደግሜ ደጋግሜ ነው ያየሁት ❤❤❤

  • @sosinaeshetu6219
    @sosinaeshetu6219 Місяць тому +1

    እናተ ሰወች አረባካችሁ ሰልጥኑ የምትፅፍትን እወቁ ምን አገባችሁ እናትሽ እደዚ መሀተብሽ አረአያገባችሁም ሒወት እሚባል ነገር አለ አኮ ለምን በሰው ሒወት ትገባላችሁ መነው የራሳችሁንኑሩ በጌታ

  • @zolazola122
    @zolazola122 Місяць тому +12

    እኛ ቤት የፈረሰብንን አባራቹ ከጫካ መታቹ ሸገር ወሰዳቹት አደል ተከፋፈላቹት ቀጣዩስ ምን ይሆን አላማቹ

    • @accacc5974
      @accacc5974 Місяць тому +1

      አይ ዞን እኛ አዲስ አበቤዎች ጉዳታችን በዛ

    • @mmmarketing5683
      @mmmarketing5683 Місяць тому +1

      አብይ እየሰራዉ ያለዉ ቤተመንግስት ማፍረሰ ነወ አናቱ ይፍረሰ ምን እየተሰማን እንዳለ ይገባዋል ካቃጠልንለት ሀላ 😢

    • @accacc5974
      @accacc5974 Місяць тому

      @@mmmarketing5683 እሩ አብሶ ስደት ላይ ለፍተን ማረፌችንን ያሳጣን እዛው እስከ ቤቱ ማጋየትነው እስከቤተስቡ

  • @HayatNasir-m8u
    @HayatNasir-m8u Місяць тому

    የገዛነው እየፈረሰ ነው ቅመሞቼ ምን ትላላቹ እንደመራቸው እዴ አሳብ ስጡኝ❤❤❤❤

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 Місяць тому +5

    Too bright for eye 👁️

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Місяць тому +9

    በአስሩም ሳይድ የቤት አስተዋዋቂዎች በዙ በሰላም ነው ግን

    • @DjLove-g5t
      @DjLove-g5t Місяць тому

      ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ቤተ ሠሪ ይበዛል የሚኖርበት የለም

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 Місяць тому

      ትክክል ​@@DjLove-g5t

    • @sherrydachew6634
      @sherrydachew6634 Місяць тому +2

      Keserewal

  • @ABIGBAera
    @ABIGBAera Місяць тому

    ዋዉ ፋኒ ሳምሪ በጣም ትለይላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mulumulu-d2b
    @Mulumulu-d2b Місяць тому +7

    እኛስ ደሀ አቅም የሌለን ቤት መግዛት የማንችል እደጓጓን እንቅር አይይይይ አንደ ቀን አምላክ ታሪክ ይቀይር ይሆናል ሁሉም ለበጎ ነው ዋናው ጤናነው ለሰውልጅ አይዞን የመዳም ቅመሞች እኛም ያልፍልናል😊😊😊

  • @3001-m7z
    @3001-m7z Місяць тому

    የቤት ስታወቂያ በዛ ገዢ የለም አጡ መሰል

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 Місяць тому +2

    ይህ ለእኛ ለድሀወች አይሆንም እኛ ምን አቅም አለን😢

  • @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
    @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ Місяць тому +8

    ያለን እያፈረሱ ምን ማስተማመኛ አለዉ ያስፈራል

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 Місяць тому +1

      Yematakiwoun Atekebateri bedatam dedeb Abiy Ahmed Jegnachen newou

  • @belayfentahun7802
    @belayfentahun7802 Місяць тому +1

    ጊፍት ሪል ስቴቱስ አላለቀም እደ?

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes Місяць тому +2

    በጣም አሪፍ ነው 😍😍😍 እኛንም ጎብኙን 👍👍👍.

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 Місяць тому

    Gena bezu yekenesal !!! Betam yetenzaza terf tetachehu beteshetu yawatal

  • @speakmytruth
    @speakmytruth Місяць тому +3

    Nope😂I only buy house that completely finished.#Nomorewaitting

  • @zolazola122
    @zolazola122 Місяць тому +13

    በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዋችን አፈናቅላቹ ለ 100 , ወይም ለ200ሰው ቤት ሰርታቹ አታፍሩም ኮ ሀገር ለውጠናል ትላላቹ ሚሊየኑን ቤተሰብ በትናቹ አሳፋሪዋች።

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 Місяць тому

      Banda😂😂😂😂😂😂

    • @zolazola122
      @zolazola122 Місяць тому

      @senaitsenait4711 አቺ ጁንታ

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 Місяць тому

      @@zolazola122 eymrrhem behone watwe sawe ewnte sengre yamehal medra banda enkfe esu dollar aysra nawe

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga Місяць тому +13

    ሰላም ሰላም ዎገኞቼህ መልካም ዜና አለኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ዘመኑ ቀርባል ንሳ ግቡ ኢየሱስ ክርስቶስ ልመጣኗ::

    • @HawaYimam-i9m
      @HawaYimam-i9m Місяць тому +2

      እየሱስ ክርስቶስ ሰው ነው ከመሬም ዘጠኝ ወር ደረግዞ የተወለደ ነው እንኳን ሊያድናችሁ እራሡንም አያድን አትሸወዱ ወገን አንብቡ ሠው ሰውን እንዴት ያመልካል ????

    • @TamenechsigaSiga
      @TamenechsigaSiga Місяць тому +1

      @HawaYimam-i9m አንችንም ያድንሻል ናይ ውድ ኢየሱስ ክርስቶስ እህቴ 😘

    • @HawaYimam-i9m
      @HawaYimam-i9m Місяць тому

      @TamenechsigaSiga ሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @HawaHawa-w4g
      @HawaHawa-w4g Місяць тому

      ሂዱ ተቀበሉት

  • @haimanotgbremedhin6493
    @haimanotgbremedhin6493 Місяць тому +2

    Yenante bet yet derese

  • @zakiaahmed1061
    @zakiaahmed1061 Місяць тому

    Samriye k fani gar mach sitlabsu more yamrebachuhal❤

  • @halimabetadem155
    @halimabetadem155 Місяць тому

    ባህርዳር የለም ወይ

  • @VjhTysh
    @VjhTysh Місяць тому

    ትለያላችሁ

  • @samrawittekeste4006
    @samrawittekeste4006 Місяць тому

    Le Ethiopian becha nawe ways ?

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому

    በዛን ዘመን ቤተ ሰሪ ይበዛል ግን.....

  • @beteharegewoin
    @beteharegewoin Місяць тому +2

    ግዙልኝ እስኪ?

  • @MeseretSs
    @MeseretSs Місяць тому +1

    🥰🥰🥰

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Місяць тому

    🎉🎉🎉❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @abiybekele8913
    @abiybekele8913 Місяць тому +2

    አይ ብላኔዎች አዲሰአበቤ እየተፈናቀለ መዳረሻ አጥቷል አናንተ ጋ ሁሉ ሰላም ነው።እስኪ የምናየው ነው የሚሆነው።

  • @halimaseid4033
    @halimaseid4033 Місяць тому +1

    ዋው

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FiraAmare
    @FiraAmare Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ሰታምሩ

  • @tmd2310
    @tmd2310 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @TgtgLorde
    @TgtgLorde Місяць тому +6

    ምን ዋጋ አለው ለእኛ ለሸቃሌች አይሁን ምክናይቱም ውድ ነው

    • @BBiscuti
      @BBiscuti Місяць тому

      Ayzon lega demo egzabhre alelin wuda

  • @meram123
    @meram123 Місяць тому

    ❤❤❤❤ ሠላም ሠላም ሁላቸሁም

  • @bujuneshmulo-ee4uz
    @bujuneshmulo-ee4uz Місяць тому

    አረብ ሀገር ለደከመችሴት ሚሆን የለም በሐቅሟ ስለዚ ተስፉቆርጣለች

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 Місяць тому

    Samri..pls Hamiyee Konjo Ena
    Birken...kensu gara Video
    Serulen pls🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ራኪፍቅር
    @ራኪፍቅር Місяць тому

    ደምሩኝ ቤተሰቦችየ❤❤❤

  • @SaqretAlqods-p9r
    @SaqretAlqods-p9r Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teyonetameri4649
    @teyonetameri4649 Місяць тому

    ማዕተቡን የማያያረግ ማያምን አይልም❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
    በማዕተብሸ አትፈሪ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 Місяць тому

    ጀግኖች

  • @getachewdesta1433
    @getachewdesta1433 Місяць тому

    Yemegermy ye ethiopia envstroch bdha genzeb new yemesrut ketlubet yemesrut yetefalu ezh ager gen sertew new aserkebew 5% yteykuhal wedyaw menor tegmralh ena ye ethiopia keld new 😂😂😂😂

  • @Meseyqueens1221
    @Meseyqueens1221 Місяць тому

    Demirugn zare 1gna nagn

  • @SheenaBh
    @SheenaBh Місяць тому

    Best strong family 💪 thank you God funny in the summary love god

  • @וובטדטסה
    @וובטדטסה Місяць тому +1

    መጥፎ እናት አለችሽ😢😢😢😢

  • @hurutaa
    @hurutaa Місяць тому

    ደምሩኝ🙏🙏👍

  • @FevenMelesa
    @FevenMelesa Місяць тому +1

    መግዛት የሚችለው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው ኤርትራዊ መግዛት አይችልም ማለት ነው?

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 Місяць тому +1

      ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አንደ ነኝ ማሬዊ

  • @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ

    የናቷ ልጂ ባለጌ😕 ማህተብ ለምን ወለቀ

    • @manishswami6957
      @manishswami6957 Місяць тому

      Anchi nesh balege😢

    • @christianeshale6621
      @christianeshale6621 Місяць тому +3

      መሀተም አድርጋችሁ የገዛወገን እየገደላችሁ አይደል ማህተም አድርጋችሁ ይሄንንመጻፍ ትክክል ነው እኛ መስቀል አድርጋቹ ስትዋጉ እያወለቅን በቅርባችን እናደርገዋለን:: በግድ አንገቷ ላይ ማንጠልጠልአያስፈልግም ማመን ስለእውነት መኖር ነው ::
      አምላክ ማስተዋልንይስጣችሁ::⚖️

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😊😊

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ Місяць тому

    ❤❤❤