ዘውትር ቢከፋኝ (በዘማሪ ዲ/ን እንግዱ ወንድሙ )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 623

  • @NardiKasahun-ip7ec
    @NardiKasahun-ip7ec Рік тому +169

    በኢየሱስ ስም🥺🥺🥺በቃ እኔ ከአቅሜ በላይ ነህ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ የኔ ወንድም❤🙏

  • @ሶስናአባተየተሰጠንንብናቅ

    😢😢😢😢😢😢😢😢መዝሙር ሳይሆን በሰደት ላለነዉ ህዎታችንነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለማንም ሳይሆን ብሶታችነን የምንነግርዉ ቤተክርስቲያን ሄደን ነዉ ምክኒያቱም ማንም የለንም ዘመድ አዝማድ እናት አባት እህት ወድም የሉም በዚህ ያለነዉ ብቻችነን ከእግዚአብሔር ጋር በቃ ይህ መዝሙር ለኛነዉ፡፡😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን Рік тому +87

    ከጣዕሙ ብዛት አጥንት የሚያለመልመውን የቅዱሳን መላእክትን የቅዱስ ዳዊትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን ጸጋውን ከዚኽም በላይ ያብዛልኽ !

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 11 місяців тому +191

    ይሄን መዝሙር ከልብያ ወደ ጣልያን በባህር ሰሄድ ጀልባላይ ሆኜ በኤርፎን እየሰማው ነበር የተጓሰኩት እሳም እረድታኝ አሁን እንግሊዝ ነኝ እናቴ ክብራ ይሰፋ

    • @Mahimike1225
      @Mahimike1225 8 місяців тому +6

      Enkuan አመብርሃን ረድታሽ በሰላም ገባህ

    • @MeronBirhanu-w6d
      @MeronBirhanu-w6d 8 місяців тому +5

      Anchin yesemach egnan tisman

    • @TiztaTiztagirma
      @TiztaTiztagirma 7 місяців тому +6

      ለኛም ትድረስልን እማምላክ

    • @zteshome75
      @zteshome75 6 місяців тому +4

      እናታችን ድንቅ ናት

    • @merd24
      @merd24 6 місяців тому +3

      እንባዬን አመጣሽው
      እንኳንም ረዳችሽ ድንግል

  • @hanahailu13
    @hanahailu13 Рік тому +84

    የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ካላንቺ ሚስጥሬን ምነግረው የለኝም አፅናኚኝ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 9 місяців тому +44

    ዘውትር (ሁሌም) ሲከፋኝ ደጅሽ መጥቼ እጽናናለሁ
    ያላንቺ የለኝም ብሶቴን የምነግረው
    እዘኝልኝ ድንግል ራርተሽ ስሚኝ ስማጸንሽ
    ድንግል ክብሬ ለእኔ ነሽ የሀዘኔ ደራሽ
    አስጨናቂው ዓለም ከፊቴ ድቅን ቢልብኝ
    የመከራ ወጀብ አየሩ ዙሪያዬን ቢከበኝ
    መውጫ ቀዳዳ አጥቼ ስባዝን ስቸገር
    እጄን ይዘሽ ምሪኝ እናቴ ካንቺ ጋራ ልኑር
    አዝ........
    ሀዘን ያጎበጠው ኑሮዬ በፍርሃት ተሞልቷል
    ለማንስ ልንገረው የልቤን የኔስ እጅግ ከብዷል
    ጽናት ያጣው ልቤን አበርቺው በጸጋሽ ጎብኚና
    ከኔ ዘንድ አርቂው ብሶቴን ከፊቴ ቁሚና
    አዝ..........
    የምቆጥረው ነገር ዙሪያዬ ወገንም የለኝ
    ለችግሬ ደርሶ ከጎኔ አለው የሚለኝ
    ይህን ክፉ ጊዜ አሻግሪኝ ድልድዬ ሁኚና
    በእጆችሽ ይደገፍ ጉልበቴ ልቁም ልበርታና
    አዝ........
    የሞት ሆኗል የኔስ መንገዴ የበዛው ፈተና
    ቀና ብዬ ማየት አልቻልኩም ስብራቴ ጸና
    እንደምን ይፈወስ ህመሜ ከሰው ፊት ያራቀኝ
    በጨለመዉ ቤቴ ግቢና ይሙላ የጎደለኝ
    አዝ........

  • @abentamara6579
    @abentamara6579 10 місяців тому +21

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ዲ:ን እንግዱ ዘሽሮሜዳ ሥላሴ ዉሉደ ብርሃንሰንበት ትምህርት ቤት

  • @king_papa12
    @king_papa12 Рік тому +62

    የፍጥረታት ሁሉ አምላክ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልብህን ይሙላልክ...ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ።

  • @mahjwendy487
    @mahjwendy487 3 місяці тому +14

    በጣም ይጨንቀኛል ለሰዉ ላወራ አልችልም እመቤቴ ከጭንቅ አርቀሽ ደስታ ሰላም ስጭኝ መጨረሻዪን አሳምሪልኝ

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ

    እውነት ነው ያለ ድንግል ማርያም ህይዎት ሁሉ ጨለማ ነው የብርሀን እናት ከሞት ወደ ህያውነት ያዎጣን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው በመስቀላይ የተሰቀለልን አስራ አራት ምዕራፍ እርጥብ መስቀል ተሸክሞ እየዎደቀ እየተነሳ ዳቢሎስን ድል ያደረገልን ቃላት የለንም የምገልፅበት ፍቅሯ ብዙ ነው ለእኔ የጭንቄ ቀን ደራሽ

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d Рік тому +11

    😢😢😢😢😢😢😢 መዝመሩ ሳይሆን በስደት ላለነዉ ትሌቅ መፅናኛቼን ነዉ ጭንቀቲችነን ሁሉ የምንነግራት በቸገረን በጨነቀን ግዜ የምናዋያት የምንነግራት የምታፅናናነም የምታበረታንም የምትደግፈንም ብቸኛዋ እናታችን ነች ዝማሬ መላእክት ያሰማለን 😢😢😢

  • @HanaDegu-g9s
    @HanaDegu-g9s Рік тому +32

    ቃል የለኝም ወንድሜ ብቻ እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ ከልላ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅክ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Nuh_tubeg
    @Nuh_tubeg 9 місяців тому +27

    ሙሉውን መዝሙር ጨርሶ መስማት አቃተኝ እጀምረውና እንባየን መቆጣጠር ስለሚያቅተኝ እዘጋዋለሁ……በስደት ብቻውን የሚኖር ሰው ማንም ከጎኑ የሌለ ሰው ስሜቱን በደንብ ያውቀዋል😢ብዙ ማለት ፈልጌ ነበር ግን ከባድ ነው……ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @abushgurmu4006
    @abushgurmu4006 Рік тому +16

    የኔን ታሪክ ነው በዚ ሰዓት እሷን እንዳዋራ የሚረዳኝ ዝማሬ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 10 місяців тому +6

    እመብርሃን እናታችን ለተጨነቁት ሁሉ ትድረስላቸዉ😢😢ዘማሪ መላእክት ያሰማልን🎉🎉❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እባካቹ ዝማሬ ሲለቀቅ እየገባቹ ስሙት እናበርታታቸው እነሱ ለእኛ እንዲ ደክመው የእግዚአብሔር ቃል ሲያቀርቡልን

  • @etsegentzewdu4549
    @etsegentzewdu4549 Рік тому +22

    የመንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ፍሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ ድንቅ ድምፅ በቤቱ ያፅናህ

  • @Elshadaymedia21
    @Elshadaymedia21 11 місяців тому +6

    ወዳጄ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @MakiBante-s6i
    @MakiBante-s6i Рік тому +8

    መዝሙሩ የዘማሪ ፍቃዱ አማረ ነው ሁሌም የምሰማው መዝሙር ነው

  • @SerkalemAklik
    @SerkalemAklik Рік тому +11

    የማይጠገብ መዝሙር ብቻ እማምል የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 Рік тому +15

    😢😢የእኔ አባቴ አንተን ሳስብ ብላቴናው እዝራ ትዝ ይለኛል ልክ የአንተን ድምፅ ነበር በዝማሬው ቤተክርስትያኗን ሲያከብራት የነበረው፣ዛሬ ጠፍቶ ቀረ😢😢 መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @serkalemkassa818
    @serkalemkassa818 Рік тому +12

    የዘማሪ ፍቃዱ አማረ መዝሙር ነው።ልቤና ነፍሴ የሚሰሙት መዝሙር😢

  • @نايف-ف9ي1ط
    @نايف-ف9ي1ط Рік тому +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏የስደት እህቶች ድንግል ማርያም ጭንቀቻቱ ትስማቹ. ን😢

  • @YordanosBizuayehu
    @YordanosBizuayehu 8 днів тому

    በጣም ደስ ይላል ዘር መላክት ያሰማልን በጣም ሲከፋኝ እስከ ጋ ንኝ ትለያለች እየበደልኩ የምታስምረኝ❤❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 10 днів тому

    አጥንት የምያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤😢😢😢

  • @almazdedinochukalo8424
    @almazdedinochukalo8424 Рік тому +6

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ እፁብ ድንቅ ድምፅ 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Рік тому +4

    በመድሀኒ አለም ስም ሲከፋኝ በዚህ መዝሙር ዬምፅናናዉስ ነገር ለኛ ለስደተኞቹ ነዉ ዬተዘመረልን እኔስ አልቻልኩም😢😢😢😢

  • @BereketAbraha-n1j
    @BereketAbraha-n1j 9 місяців тому +5

    ሁሌም በእምባ የሚያዳምጠው መዝሙር፡ ድንግል ማርያም እናቴ ክብሬ ነሽ

  • @mekdestadege
    @mekdestadege 10 місяців тому +1

    ሆድ ሲብሰኝ ሲጨንቀኝ እሰማዋለው ሁሌም
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @WanosMesfin
    @WanosMesfin Рік тому +10

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! የኔ ወንድም
    ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክኽ!

  • @beti530
    @beti530 7 місяців тому +2

    እንባየ እንደኽረምት ውሀ ነው የሚፈሰው
    ድንግል ሆይ ያላንች የለኝም ችግሬን የማዋየው
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @ተመስገንታምራት-ነ6ገ
    @ተመስገንታምራት-ነ6ገ 5 місяців тому +2

    እግዚኣብሔር ይባርክህ እደግ ልጄ በቤቱ ያጽናህ። ድንግል ታዛህ ትሁንህ።

  • @HailuYilfu
    @HailuYilfu 9 місяців тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፈጣሪ የድንል ማርያም ተራዳይነት አይለይህ ዘማሪ ተባረክ

  • @workerketema8730
    @workerketema8730 2 місяці тому +1

    በቀን አስር ግዜ ብሰማም አላጣግብ ብሎኝ እግዚአብሔር የበቱን መስሶ ያረግ ።

  • @YemBelay
    @YemBelay 2 місяці тому +1

    Kalehiwet yisemalen Lezelalemu

  • @Salem-p6i
    @Salem-p6i Місяць тому

    ዝማሬ መላአሰክት ያሰማልን እንቁዋ እኅታችን በቤቱ ያጽናሽ የኔ እናት🥰

  • @Gsyf-v6e
    @Gsyf-v6e 5 місяців тому +1

    ዘማሪ አድሜና ጤና ይስጥልን እመቤቴ በቤቷ ታፅናህ

  • @MakedskabxwKabxw
    @MakedskabxwKabxw 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን 🤲🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥺🤲🙏

  • @lemiezra8338
    @lemiezra8338 Рік тому +5

    እናቴ ሁሌም ደራሽ ነሽ በህይወቴ ❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ🙏

  • @መንፋሳዊቲዮብ
    @መንፋሳዊቲዮብ Рік тому +33

    😭😭😭😭😭🤲🤲😢🙏🤲😢በስደት ላላቹ እህቶቼ ወንድሞቼ ጋበዝካቹ 😭😭መመኪያች የስደት ስንቃችን እመብዙሀን ትጠብቀን እመቤቴ ፀጋውን ሞገስን ታልብስ ወንድማችን አሜንን😢😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @EyuJar
    @EyuJar 11 місяців тому +23

    ውስጤን ነካኸው አድምጬም አልጠግብ አልኩኮ🥺🥺😢😰😢😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🥺🙏

  • @bezooalkasbi9773
    @bezooalkasbi9773 11 місяців тому +1

    😢😢😭😭😭😭 አማን ዝማሬ መላእክትን ያሣማልን እናቴ ደጅሽ ነፋቀኝ አባቴ ቤት ነፋቀኝ 🥺🥺🥺🥺

  • @meronwuhib4701
    @meronwuhib4701 Рік тому +4

    ስርቅሽ የማትርቂኝ የኔ እናት ❤❤❤❤❤

  • @SomUu-l6n
    @SomUu-l6n Рік тому +1

    ያላችየለኝም ብሶቴን እምነግረው😢😢😢😢😢ስተዬ አዳመኩት😢😢😢ዝማሬመላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @TirsitAbebe-o7w
    @TirsitAbebe-o7w 5 місяців тому +1

    Yelijinet tiztaye, I love this song, I got relief when I heard.
    God bless you

  • @FireKalen
    @FireKalen 7 місяців тому +1

    እኔ ግን ቃላት የለኝም 😢😢😢ለካ እንደዚም መፅናናት ይቻላል????እመብርሃ እናቴ ክብር ምስጋና ለእናታችን

  • @RootYitebe
    @RootYitebe 11 місяців тому +9

    😭😭😭😭😭 ንዴት ብዬ እንደምናገርም አላቅም ማርያም ቤተክርሲቲያን ሳገለግል ኖሬ በመሀል ተሀድሶ ገባሁ አንድ ቀን ከባድ ፈተና ገጠመኝ ምንም አላልኩም የልጅነቴን አገልግሎት አይተሽ ማሪኝ ይሄን ፈተና አሳልፊኝ አልኳት ፈተናውን አለፍኩኝ ውጤቴን ሳይ ቃል አጣሁ ፈተናው ከባድ ነበር ግን በጥሩ ውጤት አለፍኩኝ ወደ ፈተና ቦታ ስሄድ ይሄን መዝሙር እየሰማሁ ነበር ፈተና ቦታ ገብቼ እጄን ይዛኝ እየረዳችኝ እንደሆነ ገባኝ ለካ እናት በልጇ አጨክንም ሚገርመው አንድም ቀል ከልቤ ጠፍታ አታቅም አሁን እንደበፊቱ እድል እንድትሰጠኝ ነው ምኞቴ እናቴን አብራኝ ካድሺኝ ብላ ሳትተወኝ የጭንቅ ቀን ደርሳ exam አሳለፈቺኝ 😭😭😭😭

    • @martsmarys5839
      @martsmarys5839 10 місяців тому +3

      እውነት ነው እነም አንዳተ ጠፊቸ ነበር ግን መለሰችኝ የነ እናት እሶኳ ከወወደደች መጥላት አታቅም ውበተ ገጤ ስጦታዬ ኡፊፊፊ

    • @RootYitebe
      @RootYitebe 10 місяців тому +2

      አዎ እናት እያጠፋህም ትወዳለች 😥😥😥

  • @Ffgfv-bs2nj
    @Ffgfv-bs2nj 7 днів тому

    😢😢😢እኔም አልቻልኩም ድንግል አንችው አፅናኝኝ 😢😢😢ዘውትር ቢከፋኝ እናቴ በስምሽ እፅናናለሁ 🥹

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    በእዉነት የመላዕክት ዝማሬ ያሠማልን ወድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ😥😥😥😥

  • @AbrehamYosef-h1u
    @AbrehamYosef-h1u 11 місяців тому +2

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @DebrewerkBeti
    @DebrewerkBeti 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ኡፉ ይኸን ስሰማ ይጨንቀኛል አይ ስደት አቤቱ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ በርታል❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanTsegaye-r1g
    @KalkidanTsegaye-r1g Рік тому +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ታድልክ እመብርሀን

  • @meazatefera-dz4hk
    @meazatefera-dz4hk 5 місяців тому +1

    ተመስገን ያለአንች አፅናናኝም ተመስገን አንች ለእኔ ልዩነሽ ድንግል ለኔ እናቴ ወገኔነሽ አሌንታዬ ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @eleniyilma
    @eleniyilma Рік тому +1

    የምታገለግለው ስላሴ ፀጋህን ያብዛልህ

  • @SvhfrDfgu
    @SvhfrDfgu Рік тому +2

    እንግዱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ዋው በጣም ደስስ ይላል❤

  • @HaymanotTsegaye456
    @HaymanotTsegaye456 Рік тому +2

    እመብርሀን ሁላችንንም ታጽናናን😢😢😢😢😢

  • @auorsali9196
    @auorsali9196 5 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፍጻሜክን ያሳምርልን አሜን🌹🙏

  • @muluemebetfikadu
    @muluemebetfikadu Рік тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 Рік тому +1

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤ወንድሜ ዘውትር ቢከፋኝ ባንች እፅናናለሁ እናቴ ድንግል ማርያም

  • @BurtuqalaBur
    @BurtuqalaBur Рік тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Lili-2314
    @Lili-2314 Рік тому +3

    ትልቅ ሆን...ፀጋክን ያትረፍርፍል😍😍🙏

  • @hanademeke4765
    @hanademeke4765 Рік тому +1

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልኝ ያላንቺየለኝም ብሶቴን የምነግረው

  • @ቤቲ-ቈ4ፀ
    @ቤቲ-ቈ4ፀ Рік тому +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድሜ የምትወደው የምታገለግለው አጋይስታለሙ ስላሴዎች ይጠብቁህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @BuzyaZenebe
    @BuzyaZenebe 4 місяці тому

    😢😢😢😢መዝሙሮ በጣም ደስየሚል ነው ቃልሆት ያሰማልን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 6 місяців тому

    አሜን ዝማሬ መላእክእት ያሰማአልን አቡእሺእዬ በአቤቱ ያፂእናሕ

  • @azebhaile9718
    @azebhaile9718 Рік тому

    ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ወንድማችን

  • @asoni-pv7is
    @asoni-pv7is Рік тому +3

    ጸጋውን ያብዛልኽ ወንድምዓለም እጅግ ግሩም ነው ወዳጄ

  • @elizabeth-g5g7s
    @elizabeth-g5g7s Рік тому +2

    ልብ ውስጥ የሚገባባባ❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saranegn4747
    @saranegn4747 Рік тому +1

    Kale hiwot yesamalen 🙏🙏🙏zemare malayaket yesamalen yene wadame tabarki ❤❤❤❤❤

  • @leulyaregal7535
    @leulyaregal7535 Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ነው ወንድማችን

  • @BayushSentaayoo1234-kh1px
    @BayushSentaayoo1234-kh1px Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማዓለም 🤲🤲🤲🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @MimeLamma
    @MimeLamma 3 місяці тому +1

    አልጠግበው አልከኝ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 11 місяців тому

    ዝማሬ መላይትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ወንድማችን

  • @EdomEndalkachew
    @EdomEndalkachew Рік тому +3

    Zmare melaekt yasemaln kebetu sayarkh yanurh yelbhn meshat emebrehan tmulalh
    Bzu entebkalen wendme 😍😍😍

  • @ReditOrthodox
    @ReditOrthodox 3 місяці тому

    አሜን ቀለ ሂወት ያሳማልን በጣም የምወደው መዝሙረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገነትየተዋህዶልጅ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማምላክ የስደተኞች መፅናኛ ስደታችንን እንደ ስደትሽ አስቢልን ❤😢😢😢

  • @dasdaf8641
    @dasdaf8641 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን😢

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda Рік тому +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድም ጸጋውን ያብዛል

  • @TsegaDemeke-px1ks
    @TsegaDemeke-px1ks Рік тому

    😢😢😢 ልብን የሚነካ መዝሙር ወንድሜ ኪዳነ ምህረት ትስጥልኝ አመሰግናለሁ።

  • @ExcitedBeachHammock-or7wv
    @ExcitedBeachHammock-or7wv Рік тому

    ወይኔ እንዴት ልብን የሚመስጥ ዝማሬ ነዉ እድሜ እና ጤና እንዲሁም ፀጋህን የድንግል ልጅ መድሀኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልህ😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @redietabebe-g7n
    @redietabebe-g7n Рік тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ የውሉደ ብርሀን ፍሬ

  • @SibhatYitbarek
    @SibhatYitbarek 11 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን እግዚአብሔር ይባርክህ ድንግል ትጠብቅህ 🙏

  • @BeletuTesfay
    @BeletuTesfay 10 місяців тому +1

    በጣምነውእምወድህእግዛብሄርካንተጋርይህን❤❤❤❤

  • @HanaWerku-n8s
    @HanaWerku-n8s Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማህ ወንድሜ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ በጣም ልብ የሚመስጥ ዝማሬ ነው ደጋግሜ ብሰማው ማይሰለቸኝ

  • @HelenAbebe-j9f
    @HelenAbebe-j9f 5 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏

  • @AsterGrmay-o7y
    @AsterGrmay-o7y 11 місяців тому +2

    Zmare melaikt yasemalnnnn wendmachn

  • @TesfayeGodebo-s1s
    @TesfayeGodebo-s1s 4 місяці тому

    ወላዲተ አምላክ ጸጋውን ታብዛልህ

  • @temuOnelove
    @temuOnelove Місяць тому

    መዝሙሩ እጅግ ልብ ውስጥ የሚገባ ነው ቃላት የለኝም እምየ ካንተ ጋር ትሁን

  • @HanaEndale-y9z
    @HanaEndale-y9z Місяць тому

    ዝማሬ መላክ ያሠማልንጨወንድማችን ያገልግሎት ዘመንሕንጠይባርክልን አሜን🥰🥰👏👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @msrtetsfayimsratetsfayi4448
    @msrtetsfayimsratetsfayi4448 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንፍማችን

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 11 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ እፀብ ድንቅ ዝማሬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisalemmeliss8095
    @addisalemmeliss8095 Рік тому +1

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ይጠብቅህ ዝማሬ ምልክት ያሰማል 💚💛❤

  • @Ethiotopnews
    @Ethiotopnews Рік тому +2

    ድንቅ ዝማሬ ወንድማችን በርታ

  • @EmebetHabtam
    @EmebetHabtam 6 місяців тому

    ቃል ህወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @firehiwotambaw9934
    @firehiwotambaw9934 Рік тому +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @RjruSudf
    @RjruSudf 10 місяців тому

    እልል ልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልብ የሚመስጥመዝሙር እማይጠገብነው ወድማችን በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @NrresakKudoyil
    @NrresakKudoyil Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤😢

  • @selamabriham-p3r
    @selamabriham-p3r Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን😪😭😭እመቤቴ ትጠብቅ 🙏🙏🙏

  • @BfhgdGriyyr
    @BfhgdGriyyr Рік тому

    ዚማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤😢😢 ሠለሁሉም እግዚብሔር ይመስገን

  • @thomasmengesha9053
    @thomasmengesha9053 Рік тому +1

    ምን እንደምል አላውቅም🥺 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ የኔ ወንድም❤ ግሩም ተሰጥኦ ነው ። ብዙ እጠብቃለሁ🙏 በቤቱ ያፅናልኝ❤❤❤❤