ሰበር መረጃ- ፋኖ አሁን ሰበር አሰማ! - አማራ ክልል ግብፅ በቃ | Ethiopia | Ethiopian News 5 September 2024 | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Ethiopian news | Ethiopia | Ethiopian | Ethiopian news today | Ethiopian news today live | Ethiopian news
    #ethiopia #ethiopianews #ethiopian
    Welcome to the official Ahadu Media UA-cam channel.
    Ahadu Media is an information platform that engages its audiences using different designs.
    Ahadu Media is led by bold, diverse and out spoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears.
    Ahadu Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Ahadu Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation.
    In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia.
    Ahadu Media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Ahadu Media channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.

КОМЕНТАРІ • 55

  • @DawitDessalegn-ej3iy
    @DawitDessalegn-ej3iy 3 дні тому

    ፋኖ እዉነት እትዮጵያዊ ናችሁ ትክክለኛ መልስ ነዉ እጅግ በጣም የእትዮጵያ ህዝብ ያመሰግናችሀል ኑሩልን።

  • @user-gr3kh5tu6n
    @user-gr3kh5tu6n 8 днів тому +4

    ፋኖ አያገባውም ጉዞ ቤተመግስት ነው😊

  • @Cabdinursalah
    @Cabdinursalah 11 днів тому +4

    ሲጀመር ፋኖ አይደለም ማነው እሱ የትኛው የፍኖ መሪ ነው ሌቦች ወንዲሞቻችንን ጨርሳችሁ ልትስማሙ ምክናየት ስትፈልጉ ነበር እንኳን ምክናየት አገኛችሁ ለሚስኪን ወንዲሞቻችን ነፍስ ይማር

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 10 днів тому +1

    ትክክል ተነተነው ስለ ፋኖ ተባረክ

  • @H.G27
    @H.G27 11 днів тому +2

    ለአማራ ድምፅ የሆናችሁ ክብር ይገባችሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 5 днів тому

    ፋኖ የባያህመድ አሽከር አይደለም እራሱ እንንዳቦካ እራሱ ይጋግር ፋኖ ያሸንፋል ድለአማራህዝብ ፋኖ

  • @GeneChernet
    @GeneChernet 8 днів тому +2

    የፋኖ አመራር አይደለም እራሱ ጋዜጠኛ ው እራሱን ይጠይቃል ራሱ ይመልሳል ።

  • @LidyaLidya-ix3qe
    @LidyaLidya-ix3qe 10 днів тому +2

    ፋኖ ኢትዮጲያዊ ነው ፋኖ ጥላቻው ከብልግና ፖርቲ እንጂ ፋኖ ኢትዮጲያዊ ነው

  • @user-gr3kh5tu6n
    @user-gr3kh5tu6n 8 днів тому +1

    ፋኖ አያገባውም ፋኖ የህልውና ትግል ናቸው

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 7 днів тому

    በፈፀም መግበት የለበትምፈኖ የህልወና ትግል ነዉ

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 14 годин тому +1

    ፋኖ ከእናትሐገርዋ ኢትዮጵያ የኦሮሙማ ፖለቲከኞች በግድ ለሚገነጥሏት ኦሮምያ ወደብ ይዛ እንድትገነጠል ብሎ በኢትዮጵያ ስም ተሸውዶ አይዋጋም !!!
    ፋኖ ከእናትሐገርዋ ኢትዮጵያ የሕወሓት ፖለቲከኞች አስገድደው ለሚገነጥሏት ትግራይ የአሰብ ወደብን ይዛ እንድትገነጠል ብሎ በሚወዳት ኢትዮጵያ ስም ተሸውዶ አይዋጋም !!!
    ፋኖ የሚዋጋው ለኢትዮጵያ እና ሕዝቦችዋ አንድነት እና ደህንነት ግድ የሌላቸው ስልጣን ላይ ያሉትን መርዛማ ልማት ለበስ ኢትዮጵያን በታኝ ፖለቲከኞችን ነው ።
    ኢትዮጵያን እና ሕዝቦችዋን በሴራ ገነጣጥለው በውስጥ አዳክመው ከጎረቤት ሐገራት ሳይቀር አውቀው ለማስወረር አናክሰው ከሚያፈራርሷት ፖለቲከኞች ጋር ነው የአማራ ሕዝብ ፋኖ መሰረታዊ ትግል !!!
    *የኢትዮጵያ መላ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች እና ሐገር ጠላቶች ስልጣን ላይ ያሉ የብልፅግና ቁማርተኛ ፖለቲከኞች ናቸው !!! * እነዚህ በጣት የሚቆጠሩ ማፍያ ፖለቲከኞች በልማት እና በዘር ጭምብል ተሸፍነው ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች አማራ አፋር ትግራይ ኦሮሞ ሱማሌ ደቡብ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝቦች እና ሐገር ደህንነት ግድ የላቸውም !!!

  • @LidyaLidya-ix3qe
    @LidyaLidya-ix3qe 10 днів тому +1

    በዚህ ግዜ ግን የህልውና ጦርነት ላይ ነው አማራን ሊያጠፋ ከገባ የአብይ ጦር ጋር እየተዋጋ ነው ፋኖ የኢትዮጲያ ሰራዊት ነው እንጂ የአንድ ብሄር ጦር አይደለም

  • @user-ed5mr1wn2u
    @user-ed5mr1wn2u 8 днів тому +1

    fano ayemalkatwem

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 10 днів тому +1

    ፋኖ ከግብጽ ጎን አይሆንም እናት ሀገሩን አይወጋ ም መንጋ ሌባ ቡዳ ዝም ይበሉ ፋኖ አማራ ወደ ትግል የገባ ከመገደል ለመዳን ለህልውእናው ነው ኦሮሞ የአማራን ህዝብ ሊያጠፉ ስለተነሱ ነው አውሬው ባለየ ሰው በላ በቅናት በጥላቻ የተሞላ አውሬ ጭራቅ ኦነግ ኦሮሞ ሀይል ዛሬ ቀን ጌታ ከምድሩ ምጥጥ አርጎ የአማራ ህዝብ ደም ያጥፋቸው አሜን አሜን አሜን ፋኖ ሚቆም ለሀገሩ ነው ላአቢይ ኦሮሞ አደለም

  • @abdufaker-t5v
    @abdufaker-t5v 6 днів тому

    ፋኖ የመንግስት ወበር አስጠባቂ አይደለም

  • @Mashquke
    @Mashquke 11 днів тому +2

    በአማራ ሚዲያ እንዲህ ያለ መደስኮር ይቅርባችሁ አለዚያ I'm gonna Reject you. ሁለተኛ ሚዲያችሁን እንዳናዳምጥ አታርጉን።እሺ!!!! ስለየትኛዋ እምዬ እንደምትቀዱ አላቅም ።ባንዲራዬ ተቀዱዋል በጋላ ለየትኛው ባንድራ ነው ምንዋጋው?????

  • @አሊያ
    @አሊያ 4 дні тому

    ፋኖ ካብይጋሆኖ አያገባውም

  • @BehailuTalahun
    @BehailuTalahun 4 дні тому

    ብርሀኑ ጁላ ፋኖን ያስታጠቀዉ ግብፅ ነዉ ብሎል

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g 7 днів тому

    ምናባህ አገባህ አማራን እየተወጋም ነዉም ባስቸካይም አዋጅም ታዉጆበትም ህዝብን ሚገድልም ጦርንም መከላከያም ጋርም እየተፋለመም ጥላቻህም ማሳጣትህም ነዉ አደል ከየትም ሁኖም ለሱማልያም መንግስትም ሚቃወምበትም ምን ግድም የትኛዉም ፋኖም አራሽንም ህዝብን ልጅም
    በዳርንም ደንበርም ሚጠብቅም ይህንም የለዉም ፋኖም ረራሽም ገበሩየም ህዝብን ነዉም እረፍዉል አናዉቅም ምን እንደሚሰራም ከግብፅም ከሱማልያም
    ሚታመጥዉትም ወርየም ተቆጠብዉልን ነዉም ምንለዉም

  • @SisaySine
    @SisaySine 4 дні тому

    ግን እኔ ጥያቄ አለን ማለት ታዲያ የኢትዮጵያ መንግሥትን ደግፋቹ ከግብፅ ጋር ልትዋጉ ነው ወይ?

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g 7 днів тому

    እነጡትም ቆረጠም ሚያወርዉትም ስላማራም ህዝብን ልጅም ፋኖም ገዳይዉም እየመታም ከሱናልያም ጋርም ይገጥማልም ይህንም ድራማችሁም አያድናችሁም እነገዳይም ጤራችሁም እንዲገድለንም ላማራም ጦራችሁም መትቶም ነዉም ሉሎችም ሚመታም እናፍዉ ቅድም ያንን ለኢትዮጵያውያን ይቆማልም ለአብይም ጦርም አይቆምም ፋኖም ታጋይም

  • @amonebeyene6469
    @amonebeyene6469 6 днів тому

    ፋኖን አይመለከተዉም ይህንን ጦርነት ያመጣዉ ፋንድያዉ አህመድ ነዉ

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
    @TarikusolomonSolomon-dp1cl 7 днів тому

    አሁን ሥንተኛ ቁመረ ልተስበለ ነወ አንቴ በትክክል ፍኖ አይደለም ከዚህ የምበልጥ ሀገረ አፈረሽ አይመጠም መንም ምድረዊ ሐይል የእትዮጵየን መንግሥት ለመሥወገድ የምሠረ አከልገረ አቢሮ ከመሥረት ውጭ አመረጭ የሌላ ፊቱ መደንት ነወ እንደኔ እንደኔ መንም አመረ ከተለቱ መመረ አለበት

  • @SarahAsent
    @SarahAsent 8 днів тому

    የፋኖአባላትአዴለምይሂቀዳዳየናተቦተሊካነውየራስህንሰውአቅርበህፋኖነውትላለህፋኖአያገባንምብሎመግለጫሰቷልአማራአያገባውምሲጨቃችሁልመናያዛችሁአታፍርምቀዳዳ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gardman4879
    @gardman4879 3 дні тому

    ፋኖ የወጣው ላገሩ ነው ሁላችሁም ወደጥላት አድ ሁኑ

  • @Mashquke
    @Mashquke 11 днів тому +2

    አንተምናባክ አገባህ ግብጽ ልትወር ነው blah blah እንደአማራ ከተማ ግብጽ ጎን ቆሜ አብይ ጥምቡ አህያን ወጋለሁ። እህቴን የደፈረው፣ወንድሜን የገደለው መሬቴን ለሱዳን የሰጠው ይሄው የበሻሻ እከክ ነው ።

  • @GojjamSimolmeda
    @GojjamSimolmeda 11 днів тому +2

    ማንን ነው interview እያደረክ ያለኸው? የራስክን ጋዜጠኛ ኢንተርቪው እያደረክ ፋኖ እንደዚህ አለ ትላለህ? አወ እኛ ፋኖዎች ከግብፅ መሣሪያና ዘታደር ተበድረን አብይን እንወጋለን አብይን ወጋን ማለት ኢትዮጵያን ወጋን ማለት አይደለም።

    • @H.G27
      @H.G27 11 днів тому

      ትክክክልልልልልልልል

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila 11 днів тому

      ትክክል ነሽ ሲጀመር ስሙን ላይጠቅስ የፈለገዉ ከአማራ ሰላላደልነዉ እኛ አመራሮቻችን መልስ እሰከሠጡ ድረስ እጠብቃለን

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 7 днів тому

    Fano lekek adirgu. ONEG gar tenegageru. Fano ayagebawum.

  • @tzm6910
    @tzm6910 5 днів тому

    ተራ ካድሬ ።

  • @abebemelesse4519
    @abebemelesse4519 8 днів тому +1

    እናትህ ትበዳ አንተን ብሎ ፋኖ።

  • @TarekegnMrkana-j7z
    @TarekegnMrkana-j7z 3 дні тому

    ትክክለኛ አላማ ያለዉ ፋኖ ነዉ።አድናቅነኝ ሥርዓቱ እንድነዉ ወንድሜ አብይ ብሄድ አንድ የኢትዮጵያ መሪ ይመጣል።አገር በዉጪ ከተወጋች የሞት ሞት ነዉ ።

  • @TomasKevin-n6c
    @TomasKevin-n6c 8 днів тому

    The guy who is interviewed is not from fano. .. Ante fano aydelehem ! Yeamaran tigele letasbela new!

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila 11 днів тому +1

    አትዋሽ ቀዳዳ ሲጀመር ይሄ ሠዉየዉ ማነዉ?ለምን ስሙን አልጠቀሰህም?እኛ አማራወች በዉብድና አንታለልም።የፋኖ መሬወች አሰተያየት እሰከሰጡ ድረስ በምንም አንታለልም። ግን ከግብፅ ጎን አንሠለፍም ከአብይም ጎን አንሠለፍም ራሳችንን ችለን የራሳችንን ህልዉና እሠራለን።ለምን አብይ በወሠን እየተወሠደ ዝም ያለዉ አሁን ይህ ድራማ ጦሩን አይመለከተንም እራሡ ቆስቁሶ ያመጣዉ እዳ ነዉ ሰለዚህ ራሡ ይወጣዉ።ጨረስኩ።አተቀዳዳ ደደብ በኋሊ እራስህ ትዋረዳለህ ያልተባለ መረጃ እያሠራጨህ በማቀነባበር ።

  • @Cabdinursalah
    @Cabdinursalah 11 днів тому

    8:56

  • @الوين-ع4ب
    @الوين-ع4ب 8 днів тому

    እራስህጠይቀህእራስህትመልሳለህደጎፈር

  • @TomasKevin-n6c
    @TomasKevin-n6c 8 днів тому

    I don't think, this guy is from FANo.this is a blogger.real FANO will support everyone that's against Abey Ahmed.

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis 12 годин тому

    ለምን ትወተውታላችሁ መችውምቢሆ ይህንሁ ፡ ፋኖ ስነልቦና ው ስለማይፈቅድ ኢንጆ ኢነወያኔ ኢነሻብያ ኢነግንቦት 7 ነወነግ አብርገውታል።

  • @TomasKevin-n6c
    @TomasKevin-n6c 8 днів тому

    I don't think you understand the situation. If you support Abey Ahmed, then Abeye will easily defeat you I the meantime

  • @ghezahegntajebemule4172
    @ghezahegntajebemule4172 6 днів тому

    አንተን ብሎ ፋኖ እከክ 😅

  • @user-ed5mr1wn2u
    @user-ed5mr1wn2u 8 днів тому

    aenedenagezelat kefalagwe yamara xeyakwen yemales

  • @FesahaBrile
    @FesahaBrile 2 дні тому

    Wadahe naheue...batame.nawe..tekekelata.yayetutalegahe

  • @AleminehAshenif
    @AleminehAshenif 2 дні тому

    የፋኖ ድምጥ አይደለም ውሸት ነው

  • @Mashquke
    @Mashquke 11 днів тому

    አማራ ይገንጠል።

  • @LeulsegedTilahun
    @LeulsegedTilahun 8 днів тому

    አንተራሰህአስመሳይአታላይ ነህ

  • @kor205
    @kor205 11 днів тому

    ተዘቅዘቅ፣እከፍቅዠታም

  • @GojjamSimolmeda
    @GojjamSimolmeda 11 днів тому

    እኔ በግሌ እንዳንተ አይነት ወራዳ ጋዜጠኛ እና ሚዲያ አዳምጥም አሁኑኑ unsubscribe ነው የማደርግህ

  • @henokmelese154
    @henokmelese154 8 днів тому

    🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤣🤣🤣