Ethiopia: ቡዙ ደንሻለሁ ጨፍሬያለው ታንዛኒያ ላይ ግን… ኡስታስ ኑሩ ቱርኪ/ Exclusive interview with Ustaz Nuru Turki
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- This video shows an exclusive interview between Hawlet Endale and Ustaz Nuru Turki. In the interview, Ustaz Nuru Turki talks about his or her past experiences in detail.
Hawlet tube
visit our social media pages via
/ maeza.endale
t.me/hawletnes...
for more information contact us on
+251933128518 (for Telegram messages only!)
በፕሮግራማችን ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ እና የግል ጥያቄ ላላችሁ
+251933128518 (for Telegram messages only!)
#Ethiopian_muslim_teachers
#Hawlet_tube
#Ustaz_Husen_Nuru
ሙስሊም አይደለሁም ግን ይህ እስታዝን በጣም ነዉ እሜወደዉ❤❤❤
አላህይውደዲሽ የኔውዲ❤❤❤❤
Allah Muslim yargih/Yargish
ሰውን ለመውደድ ስብዕናው እጂ ሀይማኖት አይደለም
አላሂድያንሰጦሽ የስልምናን ጣዕም ያሣይሽ
@@tube-mv4tf አላሁመ አሚንያረብ💚💚💚
ኡስታዘ ኑሩ
ልክ እንደ ስምህ ሓያቲህ ኑር ይሁን
amaniiiiiiiii
አላሁመ አሚንያረብ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ኡስታዜ ስወድህ ፀባየሰናይ የቲሞችአባት ረዠም እረሜ ከጤናጋ ይወፍቅህ
እደዉ ገና ገባሁ ኡሥታዝየን. ሥላየሁ. ለመኮመት. እሮጥኩ. አላህ ሠፋ እዲሜ ይሥጥህ አቦ. የየቲም አባት ነህና
እረጅም እድሜ እስከነቤተሰብህ ያረብ እዳተ ያለ የትዳር አጋር ይስጠኝ አላህ ምን ይሳነዎል
ኢሸእላህ ለሁላችንም
አሚን ለሁላችንም ይስጠን
አሚንንን
መሸ አለሀ አለሀ ይጨምሪል
አለሀ እኘንም አለሀ ለትደረችን ሠለየ የድሪገኝ በልንም ለኔ ሠለየ የሪገዉ
ኡስታዝና አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ ባየሁህ ቁጥር ባዳመጥኩህ ቁጥር የሆነ ልክ እንደቤተሰብ ነዉ የምሳሳልህ
ሀውልዬ በርቺ የምትጋብጃቸው እንግዶች አርአያ የሚሆኑ ምርጥ ሰዎችን ነውና ጀዛኪላኸይር ሁቢ
የቲምነት ህመሙ ከባድ ነው ኡስታዝ ከዛ ህመም ለምትታደጋቸው የቲሞች አላህ በዱንያም በአኼራም ደዛክን ይክፈልህ ቁስሉ እስካሁን ያመኛል እኔም የቲም ነበርኩ😢😢😢
ሱብሀን አላህ ይሄ ስልጠና ያስፈልገናል ምትሉ ❤👍
ትክክል ቢኖር አሪፍ ነበር
ደምሩኝ
@@zedtube2269 4rrtttrrrtrrtrttrrrrrrrrrrrrrrrrrrr
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ene welahi 🎉🎉🎉setbhonm yeyetimn enba mabes efelgalehu
ኡስታዝ የየቲሞች አባት አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ታሪክህን ስሰማ ልቤ ደማ 😭 ለካ ሁሉም ሰው ብዙ አሳልፋል 😭
ሠላም ለሁላችሁም ይሁን በጣም ነው የተደሠትኩት በኒህ አባት ጡሩ ትምህርት ሠጡን ጋዚጠኛዋ ጎበዝ ናት አጠያየቅ ትችላለች ለሠዉ የሚያሥተምር ጥያቄ ነዉ የምትጠይቀዉ እኔ ተደስቻለሁ አመሠግናለሁ እግዛብሔር አገራችንን ሠላም ይስጥልን
የየቲሞች አባት አለህ ያቆይህ ሀዉልዬ ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን በሰማነው ተጠቃሚ የድርገን ጀዛክላ ኸይረን
ኡስታዝ ያለፈው ጊዜ በጣም ነው ወላሂ አባትን ማጣት የደረሰበት ያቀዋል አልሀምዱሊላህ አሁን ማሻአላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ የየቲሞች አባት ነህ
የረሱል ወዳጅ ታኮራናለህ ኡስታዝ ኑሩ።
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረቢ የየቲሞች አባት
ሁሌም እከታተላለው ላይክ ብቻ ነው አደርገው ኮሜት አልፅፍም ዛሬ ደስ ብሎኛል በጣም የምወደው የጣሊበት ኢልም አባት ስላቀረብሽልን ደስስስ ብሎኛል አመስግናለው
እህህህ😭😭😭😭አላህ ረጅም ዕድሜ ከአፊያ ከርዚቅ ጋር ይስጥህ አባትህንም አላህ ይዘንላቸው በጀነተል ፊርዳውስ ያገናኝሕ
ዋውውውውው የኛ ጀግና ሽአመት ኑርልን እዳተይለን ብዝት ይበልልን ያረብብብ የድሆች የየቲሞች አባት
ማሻ አለህ ማሻ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አባዬ
አ ወረመቱለ ማሽ አለህ አለህ ይጠቢቅ ቡዙ ትምሂርት አጊኘተነል አለህ ይጠቢቅህ ኡስተዝ
ያአላህ ያኡስታዙና እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ነዉ የምወድህ ለአላህ ብዬ አላህ ይጠብቅልን
ሀውሊ ጀዛከላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኚ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ሰላምህ ይብዛልን እድሜህ ይርዘም
ኡፍ ኡስታዜ አላህ ዱንያ አኬራክን ያሳምርልክ ያስደስትክ የኢስላም ብርቅዬ ልጅ ሞዴላችን ነክ❤❤❤
እህ ውስጤን ነካኸው ታሪክህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ኡስታዜ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ
እኔ የትዳር 🏫 መክፍት እያስብኩ ነበሩኩ ማንም ይቀድመኛል ብዬ አላስብም ተጋጠመ አላህ እረጅም እድሜ ለዑስታዞቻችን በረቺ እህታችን
አላ በነት የምር ልረሳዉ አልቻልኩ የወጣት ጀግና ነበር አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀዉ ያረብብብብብ
እንኳን በሠላም መጣቹሁ 2 ምርጥ ጠንካራ ሠዎች በርቺ እህት ሀውለት
አላህን አመሰግነዋለሁ በዘመኔ እነዳንተ አይነት ሰው ስላሳየኝ
እባዬን መቁጣጠር አቃተኝ አላህ ሰምተን ምንጠቀም ያድርገን የቲም አባተ ብዬ ሀለው አላህ ይጠብቅህ
እርሜና ጤና ❤❤❤ኡስታዛችን
አላህ አጅር ህን ከፍ ያርግልህ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ ኢንሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አለህ ኡስተዝ ኑር ቱርኪ ረገየለክ ምርጥ ኡስተዛኝን የትሞች አበት ተኘረዥም እድሜህ ይስጥህ
እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በረቢ
ኡስታዝ መሰሎችህን ያብዛልን
ኸውለት በርቺልን ጎበዝ ጠቃሚ እና ልንማር ልንሆንበት የሚገባ ነገር ስለምታቀርቢልን
በረካ ሁኚ😍
ማሻአላህ ኡስታዛችን አላህ ረዥም እድሜ አላህ ይስጥልን❤❤❤❤
ትክክክል ኡስታዝ አባትን ማጣት ከባድ ነው እኔም በልጀነቴ ነው አባቴን ያጣሁቶ እና ኡስታዝ ላይ የደረሰው ከእኔም ደረሷል ኤንፎረም የሚገዛልኝ አጥቸ አንድ አመት ትምረቴን ዘግቻለሁ ግን አልሀምዱሊላህ እማ ከእኔ እድሜ ቀንሱ ያንችን ያረዝምልኝ የረሷን ፍላጎት እይተወች አሥተሞራኝ አለች እማ እወድሻለሁ አባ ሁሌም በልቤ ነህ አላህ ይዘንልህ
Amiiiiiiin hubi Abshiri
አብሺሪሁሉምየአላህቀደረነዉ
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ከአባትህጋ በጀነት ያገናኝክ
Asww
ስንት ጠካራ ጎበዝ ወንድሞች አሉ ማሻአላህ ወንዶቹን ለነሱ መተው ጥሩ ነው
ያአላህ ጥበቃ አይለይህ ውስታዝ😊😊😊
ማሻላ አላህ ይጨምርልህ አላህ ከሰጠህ ስጦታ ነው ወንድም እህቶች ህፃን አዋቂ ባንድ አድረገህ ባንዳይን ማየት እንዴት ደስ ይላል እኛም አላህ ይወፍቀን አላህ ይጨምረልክ
አላህ ይጨምርልሐ "ሳአዳ ዳሬን" የሁለቱንም ዓለም ያስደስትህ ❤❤❤❤❤❤❤
ኡስታዝን ሳይ ነው የገባሁት እድሜና ጤና ይሥጥህ አላህ ሱበሀነውተአላ ዱኒያህንም አኬራህንም ያሳምርልህ የየትሞች እባ አባሺ
ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ ያሉበትን የሚረሱ ሰወች አሉ ኡስታዝነ ጀዛከላሕ ኸዮር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሐውልየ በርች የኔ ዉድ
ኑሩዬ ኡስታዜ ልጅነቴን እም
ታስታውሰኝ ባንተ ስለተማርኩኝ በጣም እድለኛ ነኝ አሁንም አላህ ሀያትህን ያርዝምልኝ❤
ኡስታዝ ጀዘክ አላህ ከኸይር ❤ እኔ ሰለምቴ ነኝ ከሰለምኩኝ 15ቀኔ ነው አላህ ይጥብቅልን 🙏አልሃምዱሊላህ❤
ማሻ አላህ አላሁአክበር እኳን ወደተፈጠር እምነት መጣሽ አላህ ያበርታሽ
ኡስተስ አለህ ራዢም እድሜነ ጤነ ይስጥህ የትሞች አበት አለህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
አላህ እረጅም እድሜይስጥህ አላህይጨምርልህ
ጀዛ ከላ ኸየር ትልቅ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይሰጥህ
ማሻ አላህ አህለን ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አተን አይቸ ነው የመጣሁት አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና
በርቺልን ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ሀያት አፊያ ጀባ ይበልህ🙏
ማሻ አለህ ያምወዳው ያመከብረው ኡስተዝ ጀዘኪለህ ከይር እህቴ
እኔ የቲም ነበርኩኝ አሁን አልሀምዱሊላህከ 18አመት በላይ ሆኖኛል ያን ጊዜ ሳስበው በጣም ነበር ሚከብደኝ አባቴ አላህ ይርሀመው አላህ የጀነት ያድርገው ያረብ
ታድያ የአባቴ ጓደኞች ሳያቸው ሁሌ ስቅስቅ ብዬ አለቅስ ነበር ለምን በፊት አባቴ እንደነበረ ስላልቀረቡን ይከፋኝ ነበር ብቻ አላህ የወደደውን ያደርጋል "ኩሉ ነፍሲን ዛይቀቲል መውት"
ኢንሻ አላህ የእኔ ኒያዬም አላህ አቅም ወፊቆኝ የቲሞችን መንከባከብ ነው ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ምን አሉ "ኢነመል አህማ ቢኒያ ብለዋል"
አላህ ይወፊቀኝ
ኡስታዛችን አላህ ሀያትህ ያርዝመው ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
ማሻ አላሕ አላሕ ይጨምርልሕ
እርጂም እዲሜ ከናሙሉ በተሠቧቺሕ
ኸውለት የኔ ጀግና ኡስታዝን ስለጋበሽልን እናመሰግናለን
🥲🥲ኡስታዛችን ውነት ብለሀል
ወላሂ አላህ ይወፍቀን
አላህ ይጨምርልህ ከይር ስራ ከሚስሩት ያድርገን እኛንም 🙏🙏
ሱብህን አለህ
ማሽ አለህ አለህ ይጠብቀው ኡስተዝ
አጅብ ነው ስለሱ መውረት ቀል ያጥረል
ኡሥታዝ አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥህ መሠልህን ያብዛልን የሀሣብህ ፍሬ ያሣይህ ያረብ
ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥልን ያረብ ሀዊየ ጀዛኪ አላህ ኸይርን
ኡስታዜ ረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ እኔም በአያት ነው ያደኩት ይከብዳል
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረከላህ የምንወደወ ኡስታዝ ነወ አላህ እረጅም እድሜ ከሀያት ጋር አላህ ይወፍቅልን ያረብ እህታችን ጀዛከላህ ኸይር በርች
አላህያስደሳህ፣ኡስታዝ፣የኔልጆች፣እድል፣በህይወትእያለን፣የቲምናችው፣ወላሂ፣የቲም፣አድትገሽንለምንወለዳችሁን፣ለመለያያዮየት፣እያሉይወቅሱኛል
እስታዝ አላህ እድሜህን ረጂም ያርገው
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ኡስታዛችን
Amazing. great information my brother May Allah bless you guys. i am christian but my heart is muslim.
ይመችህ ብሮ
Thank you very mach brother
Well come !!!!!!!!!!""
ماشاءاالله تبرك الله جزاكم الله الف خير
ኡስታዝ አሏህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ማሻአላህ አደብክን ሳላደንቅ አላልፍም
ማሻአላህ ተባርክ አላህ ኘላህ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ያርብ
በትክክል ገልፀህዋል ኡስታዝ የሚገርመኝ ከበፊቱ አሁን የዲን እውቀቱ የተሻለ ይመስላል ግን እውነታውን እና ድርጊታችን ስናይ አያቶቻችን ያሳለፉት ጊዜ ይናፍቃል
ጀዛከሞላሁ ህይርን ኡስታዝ እውነት ቃል ያሰኛል ላተ አላህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ያርብ ወላሂ እዳተ ሀድስ ያስለቀሰኝ የለም በአሁን ሰአት እዳተ ያሉትን ያብዛልን ያርብ
አስላሙአላይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካትሁ
ኡስታዝ ጀዛካላህ ሀይርን አላህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ወንድሞቻችንን እና ባሎቻችንንም አላህ ሂዲያ ይስጠን
እኛን ሴቶችንም አላህ ሂዲያ ይስጠን የቲሞችንም የምንፈቅድ ያርገን
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩላሁ ህይረን ማሻአ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ውሥታዝ ደግነትለራሥነው
ማሻ አለ ሀያረ ሲራ ሁሉ አላህ ይቀበል ኡሲታዝ ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ሰው እረዠም እድሜ
ኡስታዝ ለአላህብየ በጣምነዉ የምወድህ እኔም በየቲምነትነዉ ያደኩት እናቴንም አባቴንም አላዉቃቸዉም እናየየቲምነት እመሙከባድነዉ ዱና አኼራህን አላህ ያሳምረልህ ያረብ ያረብ አሚን
ማሻአላህ ዉሥታዝነ አላህ እዳተአይነቱን ያብዛልን አላህ ለሚሥኪን የምንሠጥ ያዲርገን
ሚሰኪንኡታዚአሏህይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአሏህ ምርጥ እግዳነዉ ያቀረብሽልን ዉስታዝዬ ሺ አመት ኑርልን
ደምሩኝ
መሻአላህ ሀውለት ጀዛኪ አላህ ሄይር ምርጥ ብሮግራም ነው ቀጥይበት
ያረብ የቲሞችን የምረደ አርገኝ ባሌንም ለኔም በድን አጠክረን ያረብ ለሁላችንም
ማሻአላህ እህት ሀውለት በጣም ወሳኝ የሆኑ እንግዶች ነው የምታቀርቢው ቀጥይበት አላህ ይጨምርልሽ
አላህ ይሀፍዝክ ውስታዝ አላህ ልጆችህንም ይባርክልህ ካተበላይ ያርጋቸው ❤❤
ሐዉልየ በርች። ኡሥታዝ። አላህ እረጅም እሜ ጤና ይሥጥህ። እንወድሐለን
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ያርብ በሁሉም ሰው ውስጥ ብዙሚስጥር አለ ዋናነገር አሰብክበት ደርሳሀል አልሀምዱሊላህ
የድኦች አባት አላእ እድሜክን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤
ኡሥታዝ እድሜህ ይርዘም
ኡስታዜ አለህ ይጠቢቅክ መልካም ስራክንም
አለህ ይቀበሊክ ኢኔም ኢንደንተው ኢንዲያደርገኝ ዱኣዬ ነው
የኔ መልካ ሰው ነህ 💝😍😍
አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ተመኘሁልህ ኡስታዜ
Ustaz Long Life
አላህ ይጠብቅ ልንውሰታዛችን❤❤❤❤❤
ማሽአላህ ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ከነቤተሰብህ
አላህይጠብቅህ እረጂምእድሜይሥጥህ
ኡሥታዝዬ ሥወድክ ለእላህ ብዬ ነው እላህ ያኑርክ የምሥኪኖች እባት
جزاك الله خيرا يا استاذ الله يعطيك صحه والعافيه الله يطول بعمرك يارب
እኔ በሰባት አመት ነው ይጣሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ ኡሰታዝ አላህ ይጠብቀህ
ታሪክህ ልብ ያደማል የየቲሞች አባት የቲምነት ሀቂቃ እኔም አባቴን ካጣሁ ሁለት ወር አልሞላኝም ግን ከባድ ነው አባቴ አላህይራሀምክ በተለይ በስደትላይ
አሏህ ይዘንሊቸው እናንተንም አሏር ይሶብሪችሁ ሁቢ
አላህ ያቆይህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ
Mashalah ustaze allah erejim edme kena betsabochihyistih
ሱበሀንአሏህ🎉🎉🎉🎉አሏሀይሁነንሺኩርንንንንን
ማሻ አላህ ጤና ነ እድሜ ይስጥህ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረክአላህ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ይጠብቅህ አላህ መጨረሻህን ያሳምረው አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ