ጥቁሩ የአቪዬሽን ፈርጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 48

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 4 місяці тому +2

    እጅግ የሚያስደስት አሰራርና አደረጃጀት አለው!
    ሌሎች መስሪያ ቤቶችም ካየር መንገዱ መማር አለባቸው!
    ኢትዮጵያን❤

  • @YohannesNegash-l7n
    @YohannesNegash-l7n 4 місяці тому +2

    እጅግ ክብር የሚገባህ ወንድሜ ኢንጅነር መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ፣የአፍሪካ ኩራት የሆነውን በዘመናት የተገነባን አየር መንገድ ለመምራት ስለታደልክ ክብር ይገባሀል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድንቅ ኢትዮጲያዊ የኢትዮጵያ ኩራት❤❤❤

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 4 місяці тому +12

    ኩራታችን ኑሩልን ኢትዮጵያችንን እንደባንዲራዋ ከፍ ከፍ አርጉልን!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekbibatresso217
    @mekbibatresso217 4 місяці тому +9

    የትም አለም ኢትዮጵያን የሚያስተዋውቅ የኢትዮጵያውያን ጉራት በርቱ መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 4 місяці тому +3

    በልጅነቴ አጎቴ "እንክብካቤ_እንደ_እየር_መንገድ" ሲል አይገባኝም ነበር ዛሬ አድጌ ሲገባኝ "አህህህህ ለካ ለዚህ ነው" በማለት እደነቃለው በ አየር መንገዳችንም🛫 በጣም ኩራት እና ክብር ይሰማኛል 🇪🇹💪

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 4 місяці тому +12

    Ethiopian airline..the best. Love this from Norway

  • @hayatsharafa1258
    @hayatsharafa1258 4 місяці тому +2

    እንደ ኢትዮጵያውያን ነቴ እንዲ አድጎ ማየት በጣም ያስደስታል አላህ ምቀኛሽን ያንሳልሽ ያውም ምቀኛ ከሩቅ አደለም

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 4 місяці тому +2

    የእባቶቻቸው ደም ጭማቂ የአባቶቻችን ልጆች ነን🇪🇹💪 ለማያውቁን እና አውቀው ላላወቁን እኛ ሌላን አይደለንም #ኢትዮጲያዊያን 🇪🇹 ነን።

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 4 місяці тому +1

    የ 5 አመት የሰራተኝነት እድል ስለነበረኝ ብዙም ስላወኩበት የሀገሬን አየር መንገድ ሁልግዜ አመሰግናለሁ ።በስደት ባርቅ የአገልግሎት ዘመኔን የማሳልፈው እዚ ግቢ ውስጥ ይሆን ነበር❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🎉🎉🎉🎉

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 місяці тому +20

    ኢቲዮጲያ ጠላቶቿን የምታሸማቅቅበት ዘመን ይሁን

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 4 місяці тому +10

    Wow , ⭐️the Ethiopian Airlines history was an amazing and I enjoyed watching it 🇪🇹☝️.
    Happy New Year to all good Ethiopians. Peace health and happiness 🇪🇹☝️🌻🌻🌻🌻🌻

  • @SolomonAdimasu-d5d
    @SolomonAdimasu-d5d 4 місяці тому +4

    ኢትዮጵያየ የጀግና አገር ናት

  • @yayahala615
    @yayahala615 4 місяці тому +3

    የኢትዮጵያ መከታ ❤❤❤❤❤ አየረ መንገዳችን

  • @samuelt8120
    @samuelt8120 4 місяці тому +2

    I wish all institutions had excellence like Ethiopian airlines.

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 4 місяці тому +1

    Ethiopian Airlines I'm Proud of you My people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Absolute icon of Ethiopian !!!! From the beautiful lady's to the most delicious food, professional service they'll treat you likea queen 👸 and king 🤴 love ❤️ love ❤️ love ❤️

  • @HA-dz8yd
    @HA-dz8yd 4 місяці тому +1

    Thank you for being a pride of Africa 🎉🎉🎉

  • @abaynehworku9838
    @abaynehworku9838 4 місяці тому +4

    ዋው! ኩራታችን አየር መንገዳች❤❤❤❤

  • @Gentlcomnty
    @Gentlcomnty 4 місяці тому +7

    100 shi gize lizemerilet yigebal our proud 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 4 місяці тому +2

    Fly Ethiopian all over the world! Historic African flight.

  • @EsmailSalih-z8g
    @EsmailSalih-z8g 4 місяці тому +3

    Wow leb yamokal serachu yebarek Allah bless my Ethiopia 🇪🇹 great job 🫡

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 4 місяці тому +4

    Our pride 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 4 місяці тому +2

    The African pride. Princes will come out of Egypt, Ethiopia shall soon stretch out her hands unto God Psalm 68:31.

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 4 місяці тому +2

    Ethiopian Air Lance is the best of the best. Ethiopian Air Lance is African king 👑. Happy new year for all Ethiopians cost to cost. Love 😍 and peace ✌ for all Ethiopians cost to cost.

  • @Asw2145
    @Asw2145 4 місяці тому +2

    ✈✈✈❤❤❤👌👌

  • @jomanehagos8299
    @jomanehagos8299 4 місяці тому +2

    My pride

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @abelgezahegn2076
    @abelgezahegn2076 4 місяці тому +3

    jegnoch💪💪

  • @samitru3351
    @samitru3351 4 місяці тому +1

    ከበረታን ገና A380 እንገዛለን;!!

  • @infoshare5181
    @infoshare5181 4 місяці тому +1

    ፉክክሩን መቋቋም

  • @Gentlcomnty
    @Gentlcomnty 4 місяці тому +3

    👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤙🤙🤙

  • @BehiradinBasheer
    @BehiradinBasheer 4 місяці тому

    Is good ሙስሊም ያጋላለ managment ኢትዮጵያ ሙስሊም ክርስቲያን ምኖርባት ሃጋር ናች

  • @Tigraay
    @Tigraay 4 місяці тому +1

    I hate to say but I don’t like the floors at the terminal

  • @danielg.162
    @danielg.162 4 місяці тому

    በውነት ለመናገር እንዳሁኑ ይህ አየር መንገድ ስሙ የተበላሸበት ግዜ የለም ያውም በደርግና በወያኔ ግዜ የተሻለ ስም ነበረው አሁን ግን ኦሮሞዎች ከተቆጣጠሩት ቦኃላ በጣም service ተበላሽተዋል እነዚህ ያሳያችሁን ያየር መንገዱ ኃላፊዎች ለማስመሰል ያማራ ብሔር ይመስሉኛል አሳያችሁንጂ ዋናዋኦቹ ስልጣን የያዙት ጋሎች ናቸው እና ህዝባችሁን አታታልሉት

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 4 місяці тому

    Naber ....::

  • @mulebeaky1864
    @mulebeaky1864 4 місяці тому +1

    በጎሳ ሰረተኛ አትቅጠሩ በጣም እየተበላሽ ነው እኔ እንደ አንድ ሃገርቱ ዜጋ በጣም ተናድጂያለው ።plz በአይኔ ያየውትን ነው የጸፍኩት ። የቀረን እሱ ብቻ ነው አታበላሹት።plz 4get the politics.

  • @Afiyahusen
    @Afiyahusen 4 місяці тому

    Muslimen yemeyagel tequame new yehonew( sera lay)

  • @danielaregay7127
    @danielaregay7127 4 місяці тому

    04:38 Copyrighted Image

    • @ayalneshnegatu
      @ayalneshnegatu 4 місяці тому

      malet?

    • @danielaregay7127
      @danielaregay7127 4 місяці тому

      @@ayalneshnegatu The image of the Q400 on 04:38 is owned by someone else

    • @ayalneshnegatu
      @ayalneshnegatu 4 місяці тому

      @@danielaregay7127 so, would they get sued or something?

  • @onelove9263
    @onelove9263 4 місяці тому

    laba hula yemolabet

    • @bonita799063
      @bonita799063 4 місяці тому +1

      how do we know you are who you are ?

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 4 місяці тому

      መንግስትህ ሻብያ ያለውን ስምተህ ነው? ከኢትዮጵያ በሚሄድ በርበሬ ስኳር ቡና... ተራ የሆነ ነገር ይስረቃል ማለታችሁ ምን ያህል መውረዳችሁን ያሳያል:: የእናንተው ህዝብ ነው የሚጎዳው ; የሻብያ ጥይት እየዘነበበት በቦርደር መምጣቱ አይቀርም! ምቀኞችና ቀናተኞች

  • @Yoni-d2n
    @Yoni-d2n 4 місяці тому

    ተላላፊ በሽታን በማምጣት ዋነኛ እስፓንሰር ናችሁ ልታሠቡበት ይገባል

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 4 місяці тому

      ከእናንተ በላይ ተላላፊ በሽታ ለኢትዮጲያ ህዝብ አለ እንዴ? ምቀኝነትና ቅናትን መታወቅያችሁ ያረጋችሁ!