#እጅግ_ግሩም_ትምህርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 5

  • @fggh6526
    @fggh6526 4 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ያገልግሎት ዘመን የ ድንግል ማርያም ልጅ ያርዝምልንንን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemenayMilash
    @ZemenayMilash 4 дні тому +2

    Abatchen kal hiwote yasmalen

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 День тому

    ❤❤❤❤❤❤ abbbaa keenya you’re a 💎🙏🏽😇💕

  • @birqeekabadaa543
    @birqeekabadaa543 День тому

    ❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 4 дні тому +2

    በእውነት ለአባታችን አባ ቆሞስ ገ/ ኪዳን ቃለ ሒይወት ያስማልን !!! ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን !!! ያገልግሎት ዘመናቸውንም ያብዛልን !!! እግዚአብሔር አለምን በቸርነቱ የፈጠረበትን ለፍጥረታዊው ሰው ለመግለጽ ተጨባጩን እውነታ ለማስተማርና እርሱ ለኛ ያደርገልንን ለዘላለም የማያቆርጥ ልጋሴውን ስኞን ሰማይ ብለን የምንጠራውን ጠፍርረን በውሃ ከፍሎ እንደስራው ሚስጥር ስቦአቸው በጥልቅ ተጉዘው ለኛ ስጋዊያን ለምንሆን የዚችን አለም አፈጣጥር በተስጣቸው የጻጋ ሙላት ሚስጥርን አብስጥረው !!! የረቀቀውን !!! አጉልተው !!! የራቀውን አቅርበው !!! በኛ እውቅትና ጸጋ ማንስ እንዲኁም ባሐጥያት ምክኒያት ያጣነውን የጎደለውን የምግባር ጉድለት ክርስቲያኖች ከተባልን ልንሰራ የሚገባንን መልካም ነገር መኖር እንዳለብን ሎሎች የሰሮአቸው ክፉ ስራወች የኛ መገለጫ እንዳይሆኑ ህገ እግዚአብሔር ብቻ ደስ የሚያሰኘውን ስራ መስራት እንዳለብን በዚህ ድንቅ ስብከት ተምረናል !!! እሳቸው የዘሩት ቃለ ወንጌል መልካም የልብ እርሻ አግንቶ ሰላሳና ስልሳ ሞቶ ያማረ የንስሐ ፍሬ የሚይዝ መልካም የልብ እርሻ ይኖር ዘንድ የቅዱሳን አምላክ ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!!