ፂ ያለ ቀኗ ሆስፒታል ገባች በጣም ደንግጠናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 864

  • @AsagedechShewafera-oz6bu
    @AsagedechShewafera-oz6bu Годину тому +35

    እናቴ ኪዳነ ምህረት በዕለተ ቀኗ ሴት ልጅሽን ታስታቅፍሽ ፈታሄ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ካንች ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 2 години тому +102

    እመቤቴ ማርያም አትለያት አይዟችሁ እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይሁን🙏🙏🙏

    • @aass5403
      @aass5403 2 години тому +1

      ደምርኝ ውድ

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 2 години тому

      ​@@aass5403ደምርኝ ውዴ❤😊

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 2 години тому +2

      እመቤቴ ትቅረባት አይዞህ

    • @ሠናይምድር
      @ሠናይምድር Годину тому +2

      እመብርሃን ትቅረብሽ ሴት ልጅ ወሩ ከገባ ወዳ አትቆይም

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 години тому +46

    የዚህን ፍቅር የሆኑ ለሰወች አርአያ የሆኑ ቤተሰቦች ክፉ አይንካቸው ኸይር አሰማን አብሽሩ
    ተመልካቿች እባካችሁ የሆነ የሚያስደስት ነገር ካያችሁ.
    ማሻ አሏህ በሉ

  • @هدوعبدالله-ج2ج
    @هدوعبدالله-ج2ج 2 години тому +48

    አላህ በሰላምይጋላግላት ሴትልይ 9ወርአጭረሰም ለዛነው

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 години тому +33

    እመቤት ቅድሰት ኪደሰነ ምህረት ትቅረብሸ ቅዱሰ ሩፍኤል ያግዝሸ ይረዳሸ የኔ እናት

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 2 години тому +54

    በጣም ደነገጥኩ አይዟችሁ እመብርሀን ትቅረባት

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 години тому +1

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ 🎉

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 2 години тому

      @setedegnuw4503 ደምሬሻለሁ ደምሪኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 години тому +1

      በሰላምትገላገል

  • @እሙሀሊዲ-ዸ9ነ
    @እሙሀሊዲ-ዸ9ነ Годину тому +3

    አብሺር ወደም አላህያግራላት ያርብ ለትጨነቁ ሁሉ ፍርጃህን አቅርብልን የትጨነቃች ነብሰን አስደስታት😢😢😢😢

  • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
    @የኡሚልጅ-የ6ቈ 2 години тому +23

    አላህዬ በሰላም ለሁለት ያድርግሽ የኔዉድ😢ፂዬ ወረቢ በጣም ነዉ የምወዳችሁ😢የኔመልካም ሳቂታዬ😢

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 2 години тому +15

    እመቤቴ ትቅረባት🙏❤እመቤቴን የያዝ ምንም አይሆንም🙏🙏ዛሬ ደሞ ኪዳነምህረት ነች ኪዳነምህረት ድግፍ ታድርጋት

  • @yasewchu
    @yasewchu 2 години тому +9

    የኔአባት ተርበተበተ እኮ አይዝህ ወንድማችን ፂ ደርባባየ ኪዳነምህረት በቀኗ ቀን ትቅረብሽ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 2 години тому +26

    እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ትቅረባት የኔ ናት❤❤❤❤❤

  • @ሰምሃልዩቱብ
    @ሰምሃልዩቱብ Годину тому +5

    ሴት ልጅ ትንሽ ታስመማለች የኔ ቆንጆ ብሰላም ተጋላገሊ ❤

  • @gwmateiwerku
    @gwmateiwerku 2 години тому +25

    እመብረሀን ትቅረባት እኔንም በፆሎት አስቡኝ የ7 ወር ነፍሰጡር ነኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Годину тому +5

    ማህፀነ ፍታኤ ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ በሰላም ይፍታሽ ዛሬ የጭንቅ አማላጅዋ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀኗ ተድረስሽ

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 2 години тому +12

    አላህ በሰላም ሁለት ያድረግሽ ነፂ

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 30 хвилин тому +1

    የለተ ቀኗ እናታችን ኪዳነ ምህረት አችጋ ትሁን አይዟቹህ ውዶቼ❤❤❤❤

  • @Sara-is7dl
    @Sara-is7dl 2 години тому +16

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታብስሽ🙏🙏🙏🙏

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 2 години тому +10

    አለህ በሰለማ ይገልግለሽ ሀቢበት ያኔም ቀን ትኒሽ ቀረኝ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 2 години тому +11

    የመጀመሪያው ልጅ የሆነ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው በጣም ነው አፉ የሚጣፍጠው ❤❤❤😂😂ኳስ እየተጫወተች አላለም 😂😂🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 години тому +31

    አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ያርብ😢😢🎉🎉

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ 2 години тому +11

    አላህ በሠላም ይገላግልሽ የኔናት❤❤

  • @HaymanotMulugeta-s5m
    @HaymanotMulugeta-s5m 2 години тому +25

    ድግል ማርያም ትቅረባት በሰላም ትፍታሽ ፂ

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 2 години тому +10

    አይዞክ አላህበቀኝያቁማት ይንሻላህ ፂዬ በሰላምወልደሺ ለማቀፍያብቃሺየኔናት

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Годину тому +3

    የጭንቅ አማላጇትቅረብሽ ፂ አይዟችሁ🙏🙏🙏🙏ምጥ እና ውሀ ሙላት መምጫው አይታወቅም ኪዳነምህረት አብራሽ ትሁን ፂ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መሬው
    @መሬው 27 хвилин тому +1

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ አይዞአችሁ እኛም እንፀልያለን ደስታችሁን እንጠብቃለን።❤❤❤❤

  • @MekyHussen-l4b
    @MekyHussen-l4b 2 години тому +10

    አላህ በሰላም ሁሉት ያርጋት ኢንሻአላህ ኸይር ያሰማን

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Годину тому +1

    አይዞህ ወንድማችን እመብርሃን በሰላም ትገላግላታለች ምጥ ከሆነ የዛሬዋ ኪዳነ ማርያም መልካም ነገር ታሰማን🙏🙏🙏

  • @elsa4
    @elsa4 Годину тому +2

    አይዞህ፣ወንድሜ፣ እመብርሀን ትቅረባት ፣ የሩፉዬልን ጠበል አጠጣት ፣ ፣ መልካም ነገር ያሰማን።

  • @HaminatEtophia
    @HaminatEtophia 2 години тому +8

    አላህ በሰላም ይገላግላት ❤❤❤❤

  • @wewee7433
    @wewee7433 2 години тому +10

    አላህ ይርዲሺ እህቴ

  • @FhfXgc-l1o
    @FhfXgc-l1o Годину тому +4

    አብሽሪ እማ አላህ ይወከልሽ

  • @nunu-pt1jc
    @nunu-pt1jc Годину тому +1

    የድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጅ ነች እና እስከ ትቅረባት እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዙአችሁ ❤

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 Годину тому +1

    እምብርህን እናቴ በዝርግፍ ቀሚሷትጋርደሽ
    እናት በስላም ተገላገይ መልካሙነ ይግጠመሽ እህት

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ

    እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከእርሷ ትሁን በሰላም ከሁለት ታርጋት ፈታሂ ማህፀኑ ቅዱስ ሩፍኤል አይለያት ይጠብቃት አይ ዞን ሰላም ይሆናል

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ Годину тому +1

    የኔቆጆ ፂዬ ኪዳነምህረት እናቴ በለተቀኗ በሰላም ትገላግልሸማማዬ❤

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube Годину тому +4

    አላህ በሰላም ይገልግላት

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 2 години тому +1

    ውይ ወላዲተ አምላክ እናቴ አትለይሽ ፈታሂ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ምጥሽን ያቅልልሽ እግዚአብሔር ይካችጋር ይሁን ፂዬ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 години тому +1

    እመቤታችን ትቅረብሽ አይዞአችሁ ሴት ታጅወች ከቀናቸው አስራ አምስት ቀን በፊት ይመጣል ምጥ ሴት ልጅ ፈጥና ነው የምትወለደው አይዞህ ይህን የምላችሁ ዶክተር ካለኝ ቀን ቀድሜ ስለወለድኩ እና ዶክተር ይላል የእግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እስከመጨረሻው አይዞን

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    እናቴ ኪድይነምህረት በለተቀና ሹልክ ታርግልሽፂዬያጥርወፍ አትስማሽ አይዞኝ ሄኒ ፀልዩ የሆዳን በጀርባዋ ታድርግላት

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 42 хвилини тому

    እማምላክ ትቅረባት 👏አይዞህ ሄኖክየ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን 🙏❤️❤️

  • @AsterZebene-px7xe
    @AsterZebene-px7xe Годину тому +1

    እመብረሃን ትቅረብሽ የኔ እናት ፈታዊ ማህጸን መላኩ ቅ/እሩፋኤል በሰላም ይገለግልሽ❤❤❤🎉❤🎉❤

  • @lemlemdaniel843
    @lemlemdaniel843 2 години тому +4

    Tsiye Egziabher kanchi gar yihun! Betam new yemwedsh! Melkamun yaseman!

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 2 години тому +8

    ፂ አይዞሽ 🥰❤️እማቤቴ የጭንቅ አማላጅ ከጎንሽ ትሁን 🙏🥰🥰ማርያም🥰 ማርያም🥰 ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም ማርያም🥰 ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም🥰 ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰ማርያም 🥰🙏🙏🙏🙏

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 40 хвилин тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ(ሁሉንለሱአሳልፋችሁስጡ🙏🙏🙏🙏

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 19 хвилин тому

    ቅድስት ድንግልን እና ቅዱስ እሩፋኤልን የያዘ ሰው አያፍርም። ድንግል እጆን ታሳርፍብሽ ትባርክሽ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 години тому +2

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 Годину тому

    ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ነፅዬ አይዞሽ

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ Годину тому

    ወይኔ ማርኮንየ 😂😂😂ትመታታለችአለ በሰላም ትገላገልልህ ማርኮንየ

  • @Hebetam
    @Hebetam 35 хвилин тому

    እናቴኪዳነምሕረት ትጠብቅሽ እመቤቴ ድግል ማርያም አትለያችሑ። ቸሩ መድሐኒያለም ቸሩን ያሰማን🙏🙏🙏🙏

  • @emebetmasrehttesema6699
    @emebetmasrehttesema6699 2 години тому +18

    ፈታይ ማህፀን ቅዱስ እሩፋኤል ይዳብስሽ የጭቅ አማላጇ እናቴ ድግል ማርያም ትዳብስሽ 🙏🙏

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 2 години тому +1

    እማምላክ አዛኝቷ በሰለም ሁለት ታርግሽ አቅፈሽ ሳሚ እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን መልካም ዜና ያሰማን❤❤🎉አይ ወድሞች ወድም እደናተ ነው ተባረኩ❤

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz 2 години тому

    አይዞህ እግዚአብሄር መልካም ያደርጋል ይኸው እግዝአብሄርን በህልሜ አይቼህ ነበር በጠዋት ስነሳ ዛሬ ደግሞ ከነ ፂ family አሳደርከኝ አልኩ በውስጤ ይገርማል ፂ ገባች ሀኪም ቤት ስትል ደነገጥቱ እግዚአብሄር ይቅረባት ያጥር ወፍ ሳትሰማ ሹልክ ሹልክልክ ይበልላት ልእልት ነኝ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 56 хвилин тому

    አይዞህ ሰላም ነዉ እግዚአብሔር ከስዋ ጋር ነዉ አተጨነቅ ለ እናትና ልጅዉ አሳልፈን ሰተናታል ደሰታዉን ያሰማን አሜን

  • @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ
    @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ 2 години тому +3

    አላህዬ በሰላም ለሁለት ያረግሽ የኔ ቆጆ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MeseretSs
    @MeseretSs 20 хвилин тому

    እመቤቴ በሰላም ትገላግለሽ የኔነት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን🥰

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 41 хвилина тому +1

    አመቤቴ ማርያም አትለያት አይዟችሁ አግዚአብሔር ከአናንተጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selam-j8v
    @Selam-j8v 33 хвилини тому

    እመብርሀን ትቅረብሽ እሷ በሰላም ትፍታሽ 🙏ጠንከር በል ሄኒ እግዚአብሔር ከእርሷ ጋር አለ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Годину тому

    እፋፋፋ የምጥን ህመም የሚያቅ ያቀዋል😢😢😢ነፂየ ፈጣሪ በሰላም ወልደሽ የሚትስሚ ያረግሽ ማማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 33 хвилини тому

    ኪዳነምህረት እናቴ ብርታት ትሁንሽ የሆድሽን በጀርባ ያድርግልሽ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 50 хвилин тому

    የኔን እና በስላም እግዚአብሔር ይፍታሽ እመብርሃን ትፍታችሽ😅❤❤ ትልቁ ልጅ ነብስ እኮ ነው ውይ

  • @TigistPetros-y4h
    @TigistPetros-y4h 11 хвилин тому

    አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ካአንች ይሁንልሽ መልካም ዜና ያሰመን

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 7 хвилин тому

    ኪዳነምህረት በለተ ቀኗ ጥሩ ነገር ታሰማቹ አይዟቹ እግዚያብሄር አለ

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 Годину тому

    እመብርሃን በሰላም ታገላግላት ሄኒ መልካም ሰው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Годину тому

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግላት እዱስ እሩፋኤል ፈታየ ማህፀን በሰላም ይገላግላት ፂዬ አይዞሽ❤❤❤ መልካም ዜና ያሰማን

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 11 хвилин тому

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ፂዬ ❤💖ሄኒየ አይ ዞን ክንድ💖😘

  • @Hiskael
    @Hiskael Годину тому +2

    አይዞክ ሄኒ እመቤቴ አለች

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 2 години тому +2

    እግዚአብሔር አንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት ❤❤

  • @Zabibah-mc4tb
    @Zabibah-mc4tb Годину тому

    አላህ ያገስሺ ዉድ እካት አዞሺ አላህ በሰላም ይገላገልስህ ቆንጆ ❤️🥰🥰🥰🥰

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    የኔ ደርባባ እመቤቴ ትቅርብሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምጥሽን ታቅለው አይዞችሁ ❤❤❤

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ Годину тому +1

    አይዟችሁ በሰላም ትውለድ አቆጣጠር ላይ ቀኖን ተሳስታ ነው የሚሆነ አብሽሩ ጥሩ ነገር እደምትነግሩን ተስፋ አለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 години тому +1

    እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ ቅዱስ ሩፋኤል ፋይቴ ማህፀን አተ ድረስላት 💒💒💒❤❤❤❤

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 10 хвилин тому

    በእውነት በጣም ነው የደነግጥኩት ድልግል ማርያም ትቅርብሽ ነፂ❤

  • @lemlemlemi1976
    @lemlemlemi1976 57 хвилин тому

    እመቤቴ ትቅረባት የጭንቅ አማላጇ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ

  • @SaudiWom
    @SaudiWom 2 години тому

    የኔናት አላህ በሰላም የሆድሽ ወደጀርባሽ ያዙርልሽ ሴትልጂ አጨርስምለዛነው አይዞን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makiahomar892
    @makiahomar892 2 години тому

    አላህ በሰላም ይገልግላሂ ሂናየ ወንድሚ ደሰትና ወይኔ ፈተህ ያረብ❤❤❤

  • @Vjg85hvBmbk7ub
    @Vjg85hvBmbk7ub 2 години тому

    አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ ያረብ የኔመልካም ሴት ግንልጆ በጣምአሳቀኝ ወሬው 😅😅

  • @meseretbelay-q2f
    @meseretbelay-q2f 13 хвилин тому

    እናቴ ኪዳነ ምህረት በሰላም ትገላግልሽ ፅልዮ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 години тому +1

    አይዛህ የጭንቅ አማላጆ ትቅረባት የኔ ውድ ጺዬ እመቤቴ ትዳብስሽ ❤❤❤

  • @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
    @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ Годину тому

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ መልካም ሰወች ናችሁ ፈጣሪ ይረዳችሁ

  • @HamadSalim-b2n
    @HamadSalim-b2n Годину тому

    ዛሬ በዕለተ ቀና ኪዳነ ምህረት በሰላም ትገላግላት አይዞህ በርታ

  • @FozyahFoz
    @FozyahFoz 2 години тому +1

    አላህ በስላም እሁሉት ያሪጋት። ያርብ አይዙህ አላህ እያቃል❤❤

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi Годину тому

    አላህ ይድርስልሽ የኔናት ምጥምከሆነ አላህ ቁጥሩን ይፈታልሽ❤❤❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 години тому

    አላህ በሰላም ወልደሺ ለማቀፈ ያበቀሺ ውድ ከይር ያሰማን ያረብ

  • @Nle_Nebi
    @Nle_Nebi 59 хвилин тому

    Adey maryam bselam tgelagla msti ngus kulu semayn mdrn amlak❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Годину тому

    አይዞኝ እማምላክ አለች ኪዳንምህረት ከጎና ትሁን❤❤❤❤

  • @ዩትብ
    @ዩትብ Годину тому

    እመቢቴ ትቅረባት ደስታችሁን ያሰማን ፈጣሪይ ከእናተጋ ይሁን መልካም ቤተሰብ

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk Годину тому

    ድንግል ማሪያም ተዳብስሽ አይዟችሁ በርቱ ❤❤ሂኖክ አይዞህ ❤❤❤

  • @smms6004
    @smms6004 Годину тому

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ትቅረብሽ ፈታሂ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 2 години тому

    እናቴ ኪዳንምህረት የሆዷን በወገቧ ታድርግልን እመቤቴ ትቅረብሸ እህት አለሜ በደስታ ውጪ❤❤❤❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 2 години тому

    አይዞህ ወንድሜ እመቤቴ ማሪያም ትቅረባት እኛም ቸር ወሬ ያሰማን ❤❤

  • @TigistTigist-v2p
    @TigistTigist-v2p 2 години тому +1

    አይዛሸ እግዚአብሔር ከአንች ጋር የሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዴሥየማርያምልጅ
    @መቅዴሥየማርያምልጅ Годину тому

    ድንግል ማርያም ትቅረብሺ ፂ አይዟችሁ በሠላም ሁለት ታድርግሺ❤

  • @hana_699
    @hana_699 Годину тому

    ውይይ ምጡን ሳሲብ ከአረብ አገር መመለስ ያስፈራኛል ፂ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን አይዞሽ ውደ

  • @SgVi-k9r
    @SgVi-k9r 2 години тому

    እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ከሁለት ታድርግሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ የሆድሽን በሽንጥሽ ታዙርልሽ ወልደሽ እቀፊ አሜን አሜን አሜነን

  • @Chcghh-m6g
    @Chcghh-m6g 2 години тому

    Tsiyye ቅድስቲ ድንግል ማርያም ብሰላም ትምፃእኪ ሄኒ ውን አጆካ ፈጣሪ ምሳኩም ይኩን

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube Годину тому

    አላህ በሰላም እሁለት ያድርግልህ እውነት በጣም ከባድ ነው ሁላችሁም ዱአ አድርጉላት ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 10 хвилин тому

    አመቤቴ ማሪያም ትቅረብሸ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @Hussien-q5g
    @Hussien-q5g Годину тому

    ፂዬ፣አላህ ይርዳሽ በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 42 хвилини тому

    እመብርሃን በእለተ ቀንዋ ቆንጅዬ ልጅ ታስታቅፋት❤❤❤

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 2 години тому

    አላህ ኸይር ያሰማን ለመቀላቀል ቸኩላ ነው ሚጡካ አብሺር🎉🎉🎉