Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሉላዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ebs አልተቻላቾሁም ፈጣሪ በጉደለ ይሙላላቾሁ
ወይኔ አንዴት ደስይላል? መስጠት መባረክ ነው። አግዚሃብሄር ሁላችንንም ሰጪ ያርገን። ሉላዬ የኛ ቆንጆ በዚ ቁመትሽ ሰበር ቀና አያልሽ ቴሌቭዥኑን አና አይናችንን ሞላሽው፤ ደጉ ስራው ደግሞ ልባችንን፤ በርቱ በጣም ደስ ይላል።
መልካምነትን ከናተ ተማርኩ🙏🙏🙏ተባረኩ
ሉላ ምርጥ ሰው ebs አልተቻሉም ጎበዞች በርቱ
ዋውውውውው እጅግ መልካም ስራ እውነት ፈጣሪ ይስጣቹ በርቱ💚💛❤️👍
ዋዉ ደስይላል የምር ስታሳዝን እደዚህ ደክሟት ስራ ከባድነዉ ኡ
I have tears in my eyes it’s really heartwarming what you dead for her may Allah bless your life and your home Ameen she is strong mother
አላህ ይስጣችሁ ብንተባበር ኑሮ ቀላል ነበር አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ እህት
እ/ር ይባርክሻል እህቴ
Misetu ejochi yibareku ebs wesete nachou kberulen
እረ በጣም ደስ ይላን እኳን እረዱት
ኣምላክ ኣምላክ ሳይሆን ሁሉ ሰው ኣምላክ የሚወደው ባቅሙ የሚያደርግ ቢን ምድራችን ገነት በሆነች
ተባረኩ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ዋው ሉላዬ ቆንጆ በናፍቆት ስጠብቅሽነበር እንኳን በደና መጠሽ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በሰላም ተገላገይ
እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ
ኢቢየሶች ምርጦችዬ ስወዳቹ እኮ ሉላዬ የኔ ውብ
እንዴት ደስ ይላል
meret sira ebs
በወር ገቢዋ አንድ ሺህ ብር ነው.. ታዲያ ሃያ አምስት ሺህ ብር የሃያ አምስት ወር ደሞዝ ነው.. ለምን ደስ አላላትም.. ወይስ በችግሩ ምክንያት ደስታም ሃዘንም መግለጽ ተስኑዋታል..
yenen bet kiray yikefelilign
ስራት ያለሽ ግርማ ሞገስ ያለሽ ድምጽ ከውበት ጋር የሰጣሽ አሪፍ የፕሮግራም መሪ ነሽ... ትንሽ ገንዘብ አሰባስበሽ የግልሽን ብተስሪ ብዙ ሰው ታስተምሪያለሽ.. የመንግስት ጋዜጠኞችም ሆኑ ፕሮግራም መሪዎች በሚያሳፍር ሁኔታ ነው የሚከፈላቸው...
Sewdsh yen konjo stamry
እደመልክሽ ስራሽም ቆጆ
Wowwwwwww
yhe becha new degaf yetederegewe enatem jemerachu bemsgin sew melemen
❤️❤️❤️🌻🌻🌻🤙🤙🤙🤙
እርግዚና በሽታ አይደለም...እንደዚህ ድሃ ሆኖ ግን ከአንድ በላይ መውለድ ነው በሽታ...
ere ke Gerji wetu......mulu programachu Gerji bcha nw ende?
ሲያጣ የሚረዳ ሲያገኝ ሀብታም ሲሆን የሚደሰት ህብረተሰብ እንዲፈጠር ፀልዩ በመረዳቱ የሚደሰት በማግኘቱ የመመከፋ ነው ማህበረሰባችን
በርካ ሁኑ
በጥምaርፍስe
Lulaye...
Lula..yetabareksh..liji.neesh.
እግዛቤር ይባርካቹህ እስኪ እኔን ደምሩኝ በቅንነት
ቁንጅነ ወደ ትደር ሊየማረሽ ይችላል መጥፎ በህሪ ግን ወደአበትሽ ቤት ይማልስሸል ua-cam.com/video/Ox1N7gwzS1s/v-deo.htmlበጎነት ለረስ ነው ከዚህ ቪድዮ ምን ተማረቹ ሁለቹም ኮማንት ለይ ፀፉልኝ
ሉላዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
ebs አልተቻላቾሁም ፈጣሪ በጉደለ ይሙላላቾሁ
ወይኔ አንዴት ደስይላል? መስጠት መባረክ ነው። አግዚሃብሄር ሁላችንንም ሰጪ ያርገን። ሉላዬ የኛ ቆንጆ በዚ ቁመትሽ ሰበር ቀና አያልሽ ቴሌቭዥኑን አና አይናችንን ሞላሽው፤ ደጉ ስራው ደግሞ ልባችንን፤ በርቱ በጣም ደስ ይላል።
መልካምነትን ከናተ ተማርኩ🙏🙏🙏ተባረኩ
ሉላ ምርጥ ሰው ebs አልተቻሉም ጎበዞች በርቱ
ዋውውውውው እጅግ መልካም ስራ እውነት ፈጣሪ ይስጣቹ በርቱ💚💛❤️👍
ዋዉ ደስይላል የምር ስታሳዝን እደዚህ ደክሟት ስራ ከባድነዉ ኡ
I have tears in my eyes it’s really heartwarming what you dead for her may Allah bless your life and your home Ameen she is strong mother
አላህ ይስጣችሁ ብንተባበር ኑሮ ቀላል ነበር
አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ እህት
እ/ር ይባርክሻል እህቴ
Misetu ejochi yibareku ebs wesete nachou kberulen
እረ በጣም ደስ ይላን እኳን እረዱት
ኣምላክ ኣምላክ ሳይሆን ሁሉ ሰው ኣምላክ የሚወደው ባቅሙ የሚያደርግ ቢን ምድራችን ገነት በሆነች
ተባረኩ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ዋው ሉላዬ ቆንጆ በናፍቆት ስጠብቅሽነበር እንኳን በደና መጠሽ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በሰላም ተገላገይ
እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ
ኢቢየሶች ምርጦችዬ ስወዳቹ እኮ ሉላዬ የኔ ውብ
እንዴት ደስ ይላል
meret sira ebs
በወር ገቢዋ አንድ ሺህ ብር ነው.. ታዲያ ሃያ አምስት ሺህ ብር የሃያ አምስት ወር ደሞዝ ነው.. ለምን ደስ አላላትም.. ወይስ በችግሩ ምክንያት ደስታም ሃዘንም መግለጽ ተስኑዋታል..
yenen bet kiray yikefelilign
ስራት ያለሽ ግርማ ሞገስ ያለሽ ድምጽ ከውበት ጋር የሰጣሽ አሪፍ የፕሮግራም መሪ ነሽ... ትንሽ ገንዘብ አሰባስበሽ የግልሽን ብተስሪ ብዙ ሰው ታስተምሪያለሽ.. የመንግስት ጋዜጠኞችም ሆኑ ፕሮግራም መሪዎች በሚያሳፍር ሁኔታ ነው የሚከፈላቸው...
Sewdsh yen konjo stamry
እደመልክሽ ስራሽም ቆጆ
Wowwwwwww
yhe becha new degaf yetederegewe enatem jemerachu bemsgin sew melemen
❤️❤️❤️🌻🌻🌻🤙🤙🤙🤙
እርግዚና በሽታ አይደለም...እንደዚህ ድሃ ሆኖ ግን ከአንድ በላይ መውለድ ነው በሽታ...
ere ke Gerji wetu......mulu programachu Gerji bcha nw ende?
ሲያጣ የሚረዳ
ሲያገኝ ሀብታም ሲሆን የሚደሰት ህብረተሰብ እንዲፈጠር ፀልዩ በመረዳቱ የሚደሰት በማግኘቱ የመመከፋ ነው ማህበረሰባችን
በርካ ሁኑ
በጥምaርፍስe
Lulaye...
Lula..yetabareksh..liji.neesh.
እግዛቤር ይባርካቹህ እስኪ እኔን ደምሩኝ በቅንነት
ቁንጅነ ወደ ትደር ሊየማረሽ ይችላል መጥፎ በህሪ ግን ወደአበትሽ ቤት ይማልስሸል
ua-cam.com/video/Ox1N7gwzS1s/v-deo.html
በጎነት ለረስ ነው ከዚህ ቪድዮ ምን ተማረቹ ሁለቹም ኮማንት ለይ ፀፉልኝ