እደቁስሻለሁ - አዝናኝ አዲስ የገጠር ድራማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 150

  • @temesgenderessa-c7y
    @temesgenderessa-c7y 5 місяців тому +3

    I like them, they are the best. Better than watching Hollywood movies

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 5 місяців тому +10

    ሠላም ሁላቹሁንም ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤አማራየ አላህ ይጠብቃቹሁ የኔገራገር ህዝብ😢😢😢😢😢

  • @Hayat-mc2yv
    @Hayat-mc2yv 5 місяців тому +37

    ዛሬ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው😂

    • @mayamuller8741
      @mayamuller8741 5 місяців тому +2

      ነፍስ ጡር ነሽ እሺ

  • @mahamdabdu
    @mahamdabdu 5 місяців тому +32

    እንኳን ደህና መጣችሁ ትበይንን የሚወድ 👍 ግጩኝ

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 5 місяців тому +16

    የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳቹ አደረሰን❤

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 5 місяців тому +15

    ሰፊ ቤት ጥሩ ሚስትና ጥሩ መጓጓዣ ሳሊህ ሚስት የአላህ ስጦታ ነው ነብዩ ስ ዐ ወ ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 5 місяців тому +3

    እንደ አያሌው አይነት ሳይሆን በጣም ጥሩ ወንዶች አሉ ከሀይለኛ ሴት የወደቁ አሉ ለማንኛውም ጥሩ ትዳር ያጋጥማችሁ

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ 5 місяців тому +23

    አንደኛነኝ ላይክአድረጉኝአምሮኛል

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 5 місяців тому +7

    እኔም ሴትነኝ ግን የሴትነገርኝ አይጣልነው ይላሉ አባቶቻቸን

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 5 місяців тому +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤ገራገሮቹ ስወዳችሁ😂😂😂😂

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 5 місяців тому +12

    ላመት ባአል ፋአ ብትን ብላቹ ኑኡ የምትሉ ❤❤❤❤❤😅😅

  • @እሙየማርያምልጅ-ጀ3ኰ
    @እሙየማርያምልጅ-ጀ3ኰ 5 місяців тому +10

    ❤❤❤❤❤ሱስ ሆናችሁብን እኮ ዛሬ 2ተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤😊

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 5 місяців тому +7

    ድንቅ ተዋንያን! ይሄ መተወን ሳይሆን መሆን ነው።

  • @SimretWondsen
    @SimretWondsen 5 місяців тому +4

    ቡጥቡጥ ተጀመረ😂በርቱ እንዲ ነው እንጂ ሲያስቅ ደስ ሚለው

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx 5 місяців тому +5

    ተብየንጀግና አስማርጀግና ግንአያሌውአሳዘንከኝዛሬ❤❤😂😂

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 5 місяців тому +3

    የጎጃም የባህል ልብስ ማለትም የሀበሻ ልብስ ነጭ በነጭ ሆናችሁ ኑ እስኪ
    ቀየርየር አድርጉልን🤔🙄🙄🙄

  • @Marya-dm6hy
    @Marya-dm6hy 5 місяців тому +2

    ትበይየ የኔ አበባ ♥🌹😘አስማርየ ምርጥ ሰው♥🌹😘😘
    አያሌውኳ ልክ እደኔ ባል😂😂😂😂😂😂😂

    • @gjfu4978
      @gjfu4978 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 5 місяців тому +66

    ትበይን እምትወዱ በላይክ ግጩኝ❤

    • @mentameralemu
      @mentameralemu 5 місяців тому

      እኔ ግን አያሌዉን ነዉ ምወደዉ

  • @TaifTaif-d2r
    @TaifTaif-d2r 5 місяців тому +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለትንሳየ ብአል

  • @abm3006
    @abm3006 5 місяців тому +2

    What a group of exceptional talents!

  • @fatumakasa-s8y
    @fatumakasa-s8y 5 місяців тому +6

    ሁሌ ጭቅጭቅ እስኪ ፍቅር አስተምሩ😢

  • @janina1807
    @janina1807 5 місяців тому +1

    ትበይን እኮ ስትኖር በጉጉት ነው እምጠብቀው ስወዳት እሷ ስትኖር ይደምቃል ❤❤❤❤

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 5 місяців тому +1

    አስሜ የወንዶቹ ልክ ትበይን የኔ ጀግና 😂😂በሀብቶቹ በረት ትሆናለህ አላለችም😂😂😂

  • @FrewBelay
    @FrewBelay 5 місяців тому +3

    ወይ በድሮዉ ግዜሴትነበር. ቤት የሚለቀዉ አሁን ወድ🙄🙄😂😂😂

  • @amelisatube1
    @amelisatube1 5 місяців тому +1

    አይ አስማረ ደግሰው እንዳንተ መስሎህ አያሌው መሰሪ ነው ቤትህን እንዳይወስድብህ😂😂😂

  • @ነፍሤሆይአቺእግዚያብሄርን

    ኸረ በሣቅ😂😂😂😂😂እወዳችሀለሁ😂😂😂😂

  • @ZeynabSeid-f8m
    @ZeynabSeid-f8m 5 місяців тому +1

    አስማረ የኔ መካሪ አስተዋይ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 5 місяців тому +3

    ክክክአይትበይንእንድሽሮዱቄትብንአልሽኮ አረሰከንበይእንዴ ባልንኮ ከነድካሙ ነውመያዝያለብን❤❤❤

  • @zagwelalibela
    @zagwelalibela 5 місяців тому +2

    the best culture

  • @AmanuelSewagegn-eg1nt
    @AmanuelSewagegn-eg1nt 5 місяців тому +2

    አያሌው ማሪያምን ትላንትና አስለቅሰህኛል

  • @Meka-Tube
    @Meka-Tube 5 місяців тому +3

    Ayalewu tileyaleh yemir

  • @mekidesmekides1720
    @mekidesmekides1720 5 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂😂እዲህነው የማሺከረክርሺ አያሌው አሳዘንኝ

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 5 місяців тому +1

    አሥሜ ይበልጥ አማረብህ❤❤❤አየ አያሌው😂😂

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement 5 місяців тому +3

    አስሚ የእዉነት ሰዉ❤❤❤❤❤ስወድህ

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vv 5 місяців тому +1

    ለባህል ፎዋ ብላችሁ ባድ ላይ እጠብቃለን❤❤❤❤

  • @ሳልኩህበልቤ
    @ሳልኩህበልቤ 5 місяців тому +1

    የአስሜ እና የትበይን አድናቂወች❤❤❤❤❤❤

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 5 місяців тому +2

    ዛሬስ በጊዜ መጣችሁ ባንቹየ ፉንቃየ

  • @fesehatsegaye7224
    @fesehatsegaye7224 5 місяців тому +3

    Tibeyin ayizelikatim .

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z 5 місяців тому +6

    ጎበዞች

  • @EndiresHikem
    @EndiresHikem 5 місяців тому +6

    አደኛ ነኝ

  • @TigestDirsha
    @TigestDirsha 5 місяців тому +2

    አይ አያሌው ግንባሬ ግም ነው አላለም😂😂😂

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 5 місяців тому +2

    ግንባሬግምነዉ አለ አያሌዉ አያዋጣትም ትበይን ትቅመሠዉ አረበስማም እኛጐረቤትቀናተኛሴትዮ ነበረች ቍርጥእሷን ግሩም ድራማነዉልክ የኛንጐረቤትነዉያስታወሰኝ❤❤❤

  • @nik9283
    @nik9283 5 місяців тому +1

    ኪኪኪኪኪኪኪ
    ፋስቴልህን ያዝና

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 5 місяців тому +3

    ትበይንእኮስትመችኝ😂😂

  • @ፍቅርኢቱብ
    @ፍቅርኢቱብ 5 місяців тому +4

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ❤❤❤

  • @JoniHailu-w6m
    @JoniHailu-w6m 5 місяців тому

    yilik temerachu likemenber yemenigist sirawun lemin tewe endet tewe?lash belu tebalachihu ende asmare?

  • @Zamzam-z7l
    @Zamzam-z7l 5 місяців тому +3

    የተጣለለ ቤት እያለ እምትሉት ነገርስ😅

    • @bhhhh8094
      @bhhhh8094 5 місяців тому +1

      ሚገርመኝ፡ነገር፡እኮ፡ሆ😂😂😂😂

  • @zdd23
    @zdd23 5 місяців тому +2

    አቤት ሱስ ሆኑብኚኮ በተለይ ትበይ😅😅😅😅😂❤

  • @Jobiraw404
    @Jobiraw404 5 місяців тому +4

    ደቂቃ እያሳነሳችሁ ነው የእውነት

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 5 місяців тому +1

    የአያሊት ፈተናዋ በዛ 😂😂😂😂ፋኒት ትበይን❤❤❤❤❤

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 5 місяців тому +1

    ምስኪን አያሌዉ አይዞክ ቻለዉ ❤❤❤

  • @ያልፋን
    @ያልፋን 5 місяців тому +2

    የትበይን አጠማጠም ቁጭ እኔን😂😂😂😂😂

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 5 місяців тому +2

    የኔማርትበይውድድ❤❤❤😂😂😂😂

  • @ethiopiaethiopia1827
    @ethiopiaethiopia1827 5 місяців тому +1

    ትበይን ትወና አንደኛ

  • @muehikma
    @muehikma 5 місяців тому +2

    ወይኔ ተበጀ ዜና አረገች

  • @amelisatube1
    @amelisatube1 5 місяців тому

    በከብቶች ጋጣ በኩል ትተኛለህ😂😂😂😂😂

  • @bhhhh8094
    @bhhhh8094 5 місяців тому +2

    እንጣጥእጣጥ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 5 місяців тому +2

    እደቁስሽ አለሁ እርሱ😂😂😂😂❤❤

    • @MeseretGONDER
      @MeseretGONDER 5 місяців тому +1

      😂😂

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 5 місяців тому

      @@MeseretGONDER እንዳልደቁስሽ 😂😍

    • @MeseretGONDER
      @MeseretGONDER 5 місяців тому

      @@fikirethiopia7654 እንዴት እንዳሳቅሽኝ

  • @fekadululie6424
    @fekadululie6424 5 місяців тому

    This drama shows realistic in the society.

  • @da5039
    @da5039 5 місяців тому +2

    ይግጠሙ በፈጣሪ ለነገ ይባከሱልን😂😂😂

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah 5 місяців тому

      ሀራም🤣🤣🤣🤭🤭

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 5 місяців тому +1

    💕💕💕

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 5 місяців тому +2

    ትበይን ጀግና ናት የአስማረ ሚስት ነው መሆን የነበረባት
    አያሌው ውሀ ሁኖ ቢቀር ይሻል ነበር
    ትበይን❤

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm 5 місяців тому +1

    ትበይንኮ ጀግና ናት 😁😁

  • @emamaethiopia3743
    @emamaethiopia3743 5 місяців тому +1

    አያሌም እር አለሁበለኝ ወዲጄህልሞትነው እኮ

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 5 місяців тому +2

    እባክህ የዚህ ድራማ አዘጋጅ አስተያየት ካነበብክ አያሌውን ወደ ልጁ እናት ከተማ ውስዳችሁ ትበይን ትቅመሰው ቅናቱን።

  • @rozatube3161
    @rozatube3161 5 місяців тому +3

    ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ😢😢

  • @MadinMadn
    @MadinMadn 5 місяців тому +1

    ትበይን ሰወድሽ💞💞💞😜

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 5 місяців тому +2

    አይ ትበይን ወይጦ😂

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 5 місяців тому

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 5 місяців тому +1

    የትበይን ምላስ 😂

  • @youtuber6089
    @youtuber6089 5 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @አሐ
    @አሐ 5 місяців тому +1

    አያሌው ልንቅጥቅጥ ኮስተር ያላልክ አንተ ለትበይን ባል ልትሆን አትችልም ትበይን አርቆ አሳቢ ጀግና ሚስት ደጎስ ያለ ወንዳ ወንድ ባል ነው የሚያስፈልጋት አያሌው ተሙለጨለጨባት ሻሼ የሚሏት መሰሪ አነጋገሯ አይመችም ትበይንን አትወዳትም😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 5 місяців тому

    😂😂😂😂 ስታስቁ ሻሸ እና ትበይን

  • @MuhammedAdem-qg7rv
    @MuhammedAdem-qg7rv 5 місяців тому

    ያያሌዉን ወንድነት ለትበይን ነበር መስጠት😅😅😅

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam 5 місяців тому +1

    በአንድ ነገር ላይ ችክ አትበሉ ❤❤❤

  • @AsdAsd-kz3nu
    @AsdAsd-kz3nu 5 місяців тому

    😃😃😃😃😃❤❤❤❤❤❤❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 4 місяці тому

    አስማረ ባንተ ምኸንያት ተውኔታችሁ እከታተለሁ

  • @adddddddd
    @adddddddd 5 місяців тому +3

    አንተን ውሀ ያድርግህ አያሌው አንተ ብጥብጥ በየሜዳው እንደአህያ ከመንከባለል ከመልፈስፈስ ወንድ ሁን ቆፍጠን ብለህ እንደነአስማረ ውል ይኑርህ ሁልጊዜ ጎረምሳ ኡራአአአአ😮😮😮

    • @RMetica
      @RMetica 5 місяців тому

      😂😂❤

  • @RahelmulualmeRaki
    @RahelmulualmeRaki 5 місяців тому

    Fano Yemtewdu ❤❤❤Be LIke ግጩኝ

  • @nik9283
    @nik9283 5 місяців тому

    አሁን ገና ትክክለኛዋ ነገረኛዋ ትበይን መጣች።

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ 5 місяців тому +4

    ትበይን ጀግኒት😂😂😂😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 5 місяців тому

      አያሌው ወድወድሽተ ትቱቱ😂😂😂

  • @FwSh-mt2zl
    @FwSh-mt2zl 5 місяців тому

    ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 5 місяців тому +1

    ትበይን እና ሻሼ ሲደበደቡ ማዬት አምሮኛል 😂

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 5 місяців тому

    አያሌው አረ ታረቁና በታቹን ሞቅ አድርጉት እንደበፍቱም ከነ አስማረ ጋር ሰብሰብ ብላችሁ ቡናቹን ጠጡ ተጫወቱ ሁሌ ጥል ይበቃል

  • @FikrBrke
    @FikrBrke 5 місяців тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 5 місяців тому

    እረ አያሌው ተመለሰ እባከህ ወደ ቤትክ ግባ ተው ተው ተው ትበይንንየመሰለች ሚስት አታገኝም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 місяців тому

    ትበይን😂😂😂😂😂😂

  • @GelilaGelila-vi5ut
    @GelilaGelila-vi5ut 5 місяців тому +1

    ሻሼ በሆዷም ነው እንዴ ምታወራው ስታወራ ሆዷም ይንቀሳቀሳል

    • @aad2762
      @aad2762 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sedetegewa
    @sedetegewa 5 місяців тому +1

    ለበአል ደሥ የሚል ቪዲዮ ብትን ብላችሁ ኑልን

  • @tuba9437
    @tuba9437 5 місяців тому

    😅😅😅🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 5 місяців тому

    አይ አያሌው ወንድ ልጂተበላሸ 😅😅😅

  • @አባቴብትኖርልኝምንነበር

    ያያሌው አይነት አንፍር ባል አይጣልባችሁ 😂

  • @amaamm-tz6xz
    @amaamm-tz6xz 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😅

  • @BerhanuBekele-zk4pf
    @BerhanuBekele-zk4pf 5 місяців тому +2

    አያሌው አሳዘንከኝ ወንድሜ የሴት ጨቅጫቃ አያድርሰ አይዞህ ወንድሜ

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww 5 місяців тому

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 5 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @assefagemeda3278
    @assefagemeda3278 5 місяців тому

    አያለው ራስህ ነህ ከቤት የወጣሄው እቤትህ ተመለስ

  • @MayaRose-b1z
    @MayaRose-b1z 5 місяців тому +1

    ሻሸ በጣም ነዉ መታሰጠላ ትበይን ጉብዠ

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 5 місяців тому +1

    እዳያለው ካለ ባል ይሰውራችህ አሁን ትበይን ምን አለችው እሯ

    • @GelilaGelila-vi5ut
      @GelilaGelila-vi5ut 5 місяців тому +1

      የተበደለ አይመስልም ምንም ሳትለው እሩጦ ወቶ ደግሞ ስሟን ያጠፋል