Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የጌታ ኢየሱስ ጸጋና ሠላም ይብዛልህ የተወደድክ ወንድሜ ተመስገን በመዝሙሮችህ በጣም ተባርኬያለሁ ደግሞ በዚህ ሁኔታ ሥላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነት ነው ኢየሱስን መከተል ራስን መካድ ድረስ ዋጋ ያስከፍላል ደግሞ በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች በላይ እንሆናለን እና ከእርሱ ፍቅር ማንም አይለየንም!!ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ረድቶህ በዝማሬ እንደምታጽናናን ተስፋ አደርጋለሁ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ ከነቤተሰብህ!!
ተባረክ ተሜ ፀጋ ይብዛልህ
Tebareke
ተሜ እግዚአብሔር አብዝቶህ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።
የጌታ ኢየሱስ ጸጋና ሠላም ይብዛልህ የተወደድክ ወንድሜ ተመስገን በመዝሙሮችህ በጣም ተባርኬያለሁ ደግሞ በዚህ ሁኔታ ሥላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነት ነው ኢየሱስን መከተል ራስን መካድ ድረስ ዋጋ ያስከፍላል ደግሞ በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች በላይ እንሆናለን እና ከእርሱ ፍቅር ማንም አይለየንም!!
ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ረድቶህ በዝማሬ እንደምታጽናናን ተስፋ አደርጋለሁ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ ከነቤተሰብህ!!
ተባረክ ተሜ ፀጋ ይብዛልህ
Tebareke
ተሜ እግዚአብሔር አብዝቶህ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።