የአሁን ሃይል መጸሃፍ ዋና ሃሳብ፡፡The Power of Now Book Summary In Amharic

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • አሁን ላይ መኖር በጣም ትክክለኛው የደስታ እና የእውቀት መንገድ እንደሆነ መጸሃፉ ይናገራል።
    ኤክሃርት ቶሌ አንባቢዎችን የራሳቸው ስቃይ ፈጣሪዎች እንደሆኑ በመግለጽ መጸሃፉን ይጀምራል፡፡
    እናም አኗኗራቸውን ወደ አሁን ላይ በማምጣት ከህመም እና ስቃይ ነጻ የሆነ ማንነት እንዴት እንደሚኖራቸው ያሳያቸዋል።
    ለቆምክባት ቅጽበት ወይም ለአሁን ወቅት እጅ ከሰጡ ችግሮቻቸውን ብን ብለው እንደሚጠፉ ይናገራል።
    እዚህ ውቅት ወይም አሁን ላይ መኖር ደስታን የምታገኝበት፣ እውነተኛ ማንነትህን የምትቀበልበት እና ሙሉ እና ፍፁም መሆንህን የምታውቅበት አካሄድ ነው ይላል።
    መልእክት #1፡ አእምሮህ እና አካልህ የተለያዩ ናቸው፡፡
    አእምሮህ ዋናው የህመም የስቃይ ሁሉ መነሻ ነው።
    ስለዚህ፣ ኢጎህን በሌላ ቋንቋ ለራስህ የምትሰጠው ዋጋ ከበዛ ብዙ ስቃይን ለመቋቋም ያለህን ዝግጁነትክን ይገልጻል ።
    አእምሮህ ከስቃይ ጋር የተጣበቀ ነው፡፡
    ምክንያቱም በተደጋጋሚ ትውስታዎችን በማውጠንጠን በትዝታዎችህ ላይ እንደታተኩር ያረግሃል፡፡
    ታዲያእንዲህ ስታረግ ብዙ ጊዜ ስላለፈው ጭንቀት እና ስለወደፊቱ ደግሞ የበለጠ ስጋትን ያመጣብሃል።
    በአጠቃላይ በተለምዶ አእምሯችን በአሉታዊ ትውስታዎች ላይ ያተኩራል፡፡
    www.sloww.co/b...
    ታዲያ ይህን ተከትሎ ህይወታችንን አሁኑ ላይ እንዳንኖር ያደርገናል፡፡
    ከትውስታ ጋር የተያያዘው ስቃዮቻችን በነዚህ ክስተቶች ላይ ምንም አይነት ቁጥጥር የበለጠ እንዳይኖረን ያረገናል።
    ኤክሃርት ቶሌ ሲናገር እኛ የምንቆጣጠረው ነገር ብኖር አሁን ያለንበትን ወቅት ብቻ ነው፡፡
    አሁኗ ወቅት ላይ የሚሰማንን ፤የምናገረውን፤የምንሰራውን ልንቆጣጠር እንችላላን፡፡

КОМЕНТАРІ • 44

  • @AdefrsAlayu
    @AdefrsAlayu 3 місяці тому

    በድምፅሽ ነው ያወኩሽ ላ ቦረና ፊልም የሰራሺው ነሽ አድናቂሽ ነኝ ትረካሽም ያምራል ያስተምራል በርቺ

  • @alemugetnet5018
    @alemugetnet5018 2 роки тому +3

    reading must to change our life so i appreciate ma sister go on keep up because my life changes by reading books

  • @hanankemal7361
    @hanankemal7361 2 роки тому +1

    betam enamesagenallean ebakachun mulun metihafe anbubulen tergumulen metahafun manebabe selamanchile

  • @asmetube143
    @asmetube143 Рік тому +1

    Great job🙏🙏🙏

  • @alemituwarako1949
    @alemituwarako1949 2 роки тому +1

    ameseginalehu. please metsafun attach litaderig tichiyalesh.

  • @AYwfwu
    @AYwfwu 2 роки тому

    እናመሰግናለህ. አላህ ትልቅ ያድርግሽ. በርቺ. ቀጥይበት

  • @shgawbirhanu8142
    @shgawbirhanu8142 2 роки тому +1

    thank you

  • @blendemeketeshome7616
    @blendemeketeshome7616 2 роки тому +1

    Betam enamesegnalen ehit

  • @thecolossaldudeepic1999
    @thecolossaldudeepic1999 2 роки тому +1

    እኛም በጣም እናመስግናለን

  • @blendemeketeshome7616
    @blendemeketeshome7616 2 роки тому +1

    Berchi egziabher yistesh

  • @fadilaomukawser8130
    @fadilaomukawser8130 2 роки тому +1

    ፔጅሽን የገባሁት ገና አሁን ነው ግን መፅሃፍ አንባቢ በጣም እወዳለሁና በርቺ ጠንክሪ

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @ktcateringnagelgel3113
    @ktcateringnagelgel3113 2 роки тому +1

    በጣም እናመስግናለን እህታችን!!!

  • @alemugetnet5018
    @alemugetnet5018 2 роки тому +1

    yeah amazing book ever i read carefully

  • @hezekalhailu9937
    @hezekalhailu9937 2 роки тому +1

    Thanks

  • @orionthehunter836
    @orionthehunter836 2 роки тому +2

    This book is so amazing and I highly recommend reading it.

    • @alemugetnet5018
      @alemugetnet5018 2 роки тому

      for spiritual enlightenment that is life is now do it now soon amazing i also recomend for every one

    • @endayehuendayehu3529
      @endayehuendayehu3529 Рік тому

      እንዳየሁ

  • @abdurehmanbedru6179
    @abdurehmanbedru6179 2 роки тому +1

    👍👍👍👍🙏

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 2 роки тому +2

    Please next (the surrender experiment) book review
    thank you so much

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 2 роки тому +1

    እህቴ የምታሰተምሪን (ምታነቢልን) ስለ ቡደዲዝም ነው ???

    • @theosis37
      @theosis37 2 роки тому

      የቻናሉ ባለቤቶች የሚያምኑትን ሳይሆን መጽሐፉ የሚናገረውን ነው።የምንኖረው በሰፊው ዓለም ውስጥ ነው። እና መፅሃፍት አለማችንን የምንገነዘብባቸው መስኮቶች ናቸው። የራሳችሁ የተለየ ሀሳብ ካላችሁ ለምን አታሳትሙትም።ከዚያም አንብበን እንገመግመዋለን።ለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን።

  • @SamuelSami-xf2rf
    @SamuelSami-xf2rf 10 місяців тому

    I need a pdf by amharic can you help me

  • @tenidad1400
    @tenidad1400 2 роки тому +1

    ስፈልገዉ አገኘሁት

  • @kasahunniguse2061
    @kasahunniguse2061 2 роки тому +2

    መጻፉን ልትልኪልኝ ትችያለሽ በፖታቀ

    • @kitab8181
      @kitab8181  2 роки тому

      አድራሻህን ላክልኝ እና እልክልሃለሁ ፡፡

    • @kasahunniguse2061
      @kasahunniguse2061 2 роки тому

      ካሳሁን ንጉሴ እባላለሁ የምኖረው በኦሮሚያ ከልል በባሌ ዞን ጊንር ከተማ ነዉ ።አነቺም አድራሻሽን ለኪልኝ እና የሚስወጣሽን ወጪውን በcommercial bank or bank of Abyissinia ልክልሻለው እሺ።

    • @smarthub123
      @smarthub123 2 роки тому

      የፖስታ አድራሻህን ላክልኝ።

    • @kasahunniguse2061
      @kasahunniguse2061 2 роки тому

      @@smarthub123 የፖስታ ሳጥን ቁጥር 96 አቢሲኒያ ባንክ ጊኒር ቅርንጫፍ ለካሳሁን ንጉሴ ብለሽ ላኪል እሺ ይደረሰናል አሺ ።

  • @wonwon72
    @wonwon72 2 роки тому +1

    ኤካርት ከአባቱ ከጋሽ ቶሌ በወለጋ ተወለደ

  • @kasahunniguse2061
    @kasahunniguse2061 2 роки тому +1

    መጻፉ በትርጉም አለ ? ምን በሚል ነዉ የለው Please i went to red

    • @kitab8181
      @kitab8181  2 роки тому

      አዎ አለ ፡፡ የ አሁን ሃይል ተብሎ ተተርጉሙዋል፡፡

    • @Tes-x1u
      @Tes-x1u 2 роки тому

      @@kitab8181 where I can get please and a new earth too in Amharic

    • @kitab8181
      @kitab8181  2 роки тому

      @@Tes-x1u አዲስ አበባ ስታዲየም አካባቢ

    • @frethetewahedo5600
      @frethetewahedo5600 2 роки тому

      @@kitab8181 selam Lanche yhuin ehuita metafuin yte story megzate eichelalew ahuin lay ale pls send to me ansewer

    • @kitab8181
      @kitab8181  2 роки тому

      @@frethetewahedo5600 አዎ አለ የአሁን ሃይል ወይም The power of Now አዲስ አበባ ስታዲየም አካባቢ

  • @wonwon72
    @wonwon72 2 роки тому +1

    ሰውን ከሀይማኖት ለማስወጣት አትጣሪ ተራ

    • @kitab8181
      @kitab8181  2 роки тому

      ሁሉን መመርመር ከፈጣሪ የተሰጠ
      መብት ነው፡፡ለማንኛውም እስቲ ይህን መጸሃፍ ድግሞ
      እዩት፡፡ ua-cam.com/video/nFQHNeA7eQo/v-deo.html

    • @ya-mariam-setuta
      @ya-mariam-setuta 2 роки тому

      ትክክል ሐይማኖታችን በጥብቅ ያወግዛል ይህንን መሰል አሳሳች