Maritu Tamalew - Nekakugn -ማሪቱ ጣምአለው | ነካኩኝ-New Ethiopian Music(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 191

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 3 роки тому +44

    ጎንድሬዎች የኛ ጀግኖች ወሎ ነኚ ጎንደራዎች በጣም ነው እምወዳቸው ጀግናናናናናና ናችሁ ወላሂ ባጠቃላ ቤተ አማራዎች 🇪🇹🇪🇹💕💕

  • @mulugetaaychewtube7640
    @mulugetaaychewtube7640 3 роки тому +8

    እምየ እናታለም #ጎንደር እትብቴ የተቀበረብሽ የጀግኖች አርበኞች ፋኖ መፍለቂያ ሙቼ ነው ይምወድሽ ክፉ አይንካሽ። እኛ ልጆችሽ ሁሌም ታምነን የመይሳውን ቃል አክብረን እንኖራለን።

    • @senayeabate5237
      @senayeabate5237 2 роки тому

      የኛጀግኖች ኑሩልንከፈጣሪጋ

  • @samsafegacho4956
    @samsafegacho4956 3 роки тому +15

    ምርጥ ዘፈን "ለጠገበው ጥይት ለራበው እንጀራ አብልተሽ ሸኘሽ" 🏵️🌸🌼🏵️🌸🌼🏵️🌸🌼

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 3 роки тому

    ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ ያንን የትግሬ ጥጋበኛ አባረክ ድፋዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇳🇬🇶👈

  • @nebeethd9251
    @nebeethd9251 3 роки тому +7

    ምርጥ ስራ፤ ማሪቱ እንወድሻለን፤ ድንቅ የአማራ ልጅ!

    • @saralove4924
      @saralove4924 3 роки тому

      እሰይ እሰይ ያዝ ጎንደር እስክስ

  • @ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር

    የኔ ውድ አማራየ ደሞች😍😍😍

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 2 роки тому +2

    እናታለም ጎንደር የጀግኖች መፍለቂያ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር የነገስታት አገር ትንሳኤሽን ያሳየኝ
    የፍኖ 💚❤💛ፍኖ
    ፍኖ 💚❤💛ፍኖ
    ፍኖ 💚❤💛ፍኖ
    የጀግና ዘር

  • @elilta01
    @elilta01 3 роки тому +8

    ዋውውው በጣም የሚገርም ስራ ነው አይ ጎንደር እንዲው ውበት የፈሰሰብሽ ሀገር

  • @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት

    እናታለም ጎንደር የጀግኖች መፍለቂያ ሠላምሽ ይመለስ ሠላምሽን እንጅ ክፉሽን አያሣየኝ ፈጣሪየ🙏🙏❤❤❤የጠላሽ ሁሉ ይጠላ💚💛❤

  • @tadia7796
    @tadia7796 2 роки тому +1

    ደስ የሚልና ቢሰሙት ሰሙት የማይጠገብ ሀገር ባህሉን ያለቀቀ አነሳሽ በቆንጆ ድምጽ በኢትዮጵያውነቴ ኮራሁ ጎበዝ በርቺ 👍👍 እንወድሻለን

  • @fentahungonder5177
    @fentahungonder5177 2 роки тому

    አሪፍ ስራ ነው በርችልኝ እህት !
    ደሞ ናና ደሞ ናና መይሰው ናና
    ክብር ኩራቴ አንተው ነህ ና

  • @ዳግማሮስ-ሠ4ፐ
    @ዳግማሮስ-ሠ4ፐ 3 роки тому +3

    ክበሪልን ደማችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም አምራና ተከብራ ትኖራለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ማርዬ የኔ ድምፅ ስርቅርቅ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ❤👍

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 3 роки тому +2

    የነገስታት ምድር ጎንደር የኢትዮጵያዊነት መሰረት፣ ፍቅር ቢባል ጀግንነት፣ ሩህሩህነት ቢባል እንግዳ ተቀባይነት፣ ሰው መውደድን ቢባል ታማኝነት፣ ጥበብ መላበስን፣ ሃይማኖት ማፅናትን ጎንደር ሁሉን ተክናዋለች
    ጎንደር የእኔ ሃገር የአማራነት መታወቂያችን ናት።
    አማራነት ኢትዮጵያዊነት💚💛❤

  • @selamtarik5606
    @selamtarik5606 3 роки тому +3

    "ጎንደር እናት አለም በዝቷል እንግዳሽ
    ለጠገበው ጥይት ለራበው እንጀራ
    አብልተሽ ሸኘሽ" great lyrics

  • @ሳራወለየዋ-ወ3መ
    @ሳራወለየዋ-ወ3መ 3 роки тому +1

    ደሞ ናና ደሞናና የኢትዮጵያ ኩራት ፋኖ ነህና ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውዲቷ ሀገሪ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 3 роки тому +1

    ማሪቱ ጣምአለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ግሩም ዘፈን ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @amarebere8816
    @amarebere8816 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ስራነው አማራ ለዘላለም ይኑር

  • @teferawoldie4107
    @teferawoldie4107 3 роки тому +2

    ምርጥ ሀገርኛ ዘፈን ነው ወኔ ቀስቃሽ! ምርጥ ያገርልጅ!!!!!

  • @destakafalagn1767
    @destakafalagn1767 3 роки тому +4

    EWUNATE NEW LAREBAWU ENJERA LETAGEBAWU TEYETE ABELATASHE SHAGNEWU GOOD JOBE 👊🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tesfayeado2737
      @tesfayeado2737 3 роки тому +1

      Yes my brother you said right and we continue this culture we inherited from our ancestors. Yes we will do it !!!

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 роки тому +1

    I LOVE YOU EN AVANT EN AVANT Ethiopien , nous avons de la valeur congratulation for Africa Zeraf !!!! Zeraf !!!!🏵️🌸🌼🏵️🌸🌼🏵️🌸🌼

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 2 роки тому

    ሀገሬ ጎደ ር ጎደር የጀግኖች ሀገር እነ ሞት አይፈሬ ኑሩልን እምየ ጎደር ለራበዉ እንጀራ ለጠገበዉ ጥይት እዉነት አኮ ነዉ ቃል ጎደር ላይ በተግባር አሣይተዉ አሣድገዉናል ክብር ለጎደር ወገናችን

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 3 роки тому +3

    God-bless you all ☦🙏🏾🙏🏾☦
    God-bless Ethiopians🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    God-bless Eritreans🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    God-bless his world's☦🙏🏾🙏🏾☦
    ☦🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾☦

  • @fantuhailu6974
    @fantuhailu6974 2 роки тому +2

    Your voice gives goosebumps over the hole body, beautiful job 👌 love it. I love all your songs you born to sing ,you wonderful , I proud to be Ethiopian and I love my country ❤️and my PM Abeye thanks 🙏 .

  • @tesemamesfin6696
    @tesemamesfin6696 3 роки тому +15

    Proud to be an Amhara! One love

  • @ltejewaleogusa4271
    @ltejewaleogusa4271 2 роки тому +1

    Really appreciate your efforts of

  • @haftomtibebu6075
    @haftomtibebu6075 3 роки тому

    Wooow betam harife sera new yegnaytu yesete fano 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 роки тому +2

    ዋውውውውውውውውውውው ዘገራሚ የጀግናውች ሀገር ጎንድርር በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ በርችለኝ ማማ ቆንጆና ምርጥ ስራ ነው የባህልትውዛዋዥችም በጣም ጎበዞች ናቸው በርቱለኝ ስላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለማማ።።።እስኬ ውድ ቤቴ ጎራ በሎ ያማራ ልጆች. ብቻ ኢትዮጵያ ልጁች ውድድድ ።።።።።።።።።። ። ።።።።።።።።። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።ጎበዝ ።።።።።።።።።።።።።።ናቹህ።።።።።።

  • @liya_amen
    @liya_amen 2 роки тому

    Gobez Maritu berchi and Amhara. Unity is always strength!!

  • @ayelabeno477
    @ayelabeno477 3 роки тому +1

    ክቡሩልን ደሞቸ ምርጥ ስራነው ሸር አርጉት

  • @ambachewyismaw2819
    @ambachewyismaw2819 3 роки тому +1

    ጎንደሬወች ዉድድድ ነዉ እማረጋቹህ

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 3 роки тому

    በጣም ምርጥ ዘፈነው ስለክምርድጋይ በትክክል ተገልጷል💪💪💪💚💛❤🐅🐅🐅

  • @tanuklalyadav9543
    @tanuklalyadav9543 2 роки тому

    ለጠገበው ጥይት ለራበው እጀራ አብልተሽ ሸኜሽ ደስ ይላል ማሪቱ በርች

  • @ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ

    በጣም ልዩ ነው ውቅቶን ያሳያል ለራብ እንጅራ ለጥገብው ጥይት እውነት ነው ጉንድር ጉድር

  • @Winston3456-p3u
    @Winston3456-p3u 3 роки тому

    Dear Sister Maritu you are an incredibly talented musician keep it up.

  • @fikrumengaesh7432
    @fikrumengaesh7432 2 роки тому +1

    ለጠገበው ጥይት... ለራበው እንጀራ.. 💪 💚💛❤️

  • @የወልዲያሼጋ
    @የወልዲያሼጋ 3 роки тому +1

    ልዩ የሆነ ድምፅ
    በቅርብ ስለወሎ የተዜመ ድምፅ እንጠብቃለን

  • @tassewtirfe2642
    @tassewtirfe2642 3 роки тому +2

    Thank you Maritu for very inspirational cultural music of our beautiful Gonder-Ethiopia. Well done!!

  • @mslove3676
    @mslove3676 3 роки тому

    ምርጥ ስራ ነው የኔ ውድ እህት በርችልን ጎንደር ጎንደር ሰላምሽ ይብዛልን እናታለም ጎንደር

  • @ሄለንጎንደሬዋ-ጐ9አ
    @ሄለንጎንደሬዋ-ጐ9አ 3 роки тому +3

    አማራየ ❤ ጎንደሬ መሆን እኮ ያኮራል የት ናቹሁ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 3 роки тому +1

      አለን አንድ አማራ አማራ መሆን ያኮራል አመስግናለሁ

    • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
      @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 3 роки тому

      አረ አለንንን💝

    • @snr9054
      @snr9054 3 роки тому

      @@teninetwuletaw7228 🤛🏽✌🏾💚💛

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 2 роки тому

    የታሪክ የጀግና የናፍቆት ምድር!!! አንደውዉ
    መች ተነገረልሽ አማማ ጎንደር

  • @amarawteraraw273
    @amarawteraraw273 3 роки тому +1

    ብዙ ነገር እንፈልጋለን በርችልን 👑

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 2 роки тому

    I love you Ethiopia 🇪🇹 thanks Gondar 💕💕💕💕💕💕

  • @kardon4996
    @kardon4996 2 роки тому

    Meyisaw !!!!!!!!💕💕💕💕💕💕

  • @akut845
    @akut845 3 роки тому

    ማሪቱ ምርጥ ስራ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @gondirgondir8028
    @gondirgondir8028 3 роки тому

    ጎንደሬወች ዉድድድ ነዉ እማረጋቹህ ደሞቸ 🥰🥰

  • @ሰመኝጎንደሬዎ
    @ሰመኝጎንደሬዎ 3 роки тому +1

    ሀገሬ ጎንደረ በአጠቃላይ አማራ ወሰጤ

  • @Gosazeleke
    @Gosazeleke 2 роки тому

    Keep doing the good works! You have so kind vocal system, which is very impressive and native Ethiopian accent! LOVELY VOCAL SOUND TECHNIQUE!

  • @ekakachewata4673
    @ekakachewata4673 3 роки тому

    Viva Gondar ... lerabew injera letegebe tiyit yiketlal

  • @saraalemnaw7801
    @saraalemnaw7801 3 роки тому

    ልዩ ነዉ በርችልን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 роки тому

    ነፍጠኛዋ በርች

  • @ימקריהולה-נ2ת
    @ימקריהולה-נ2ת 2 роки тому

    የሚገርም ስራ ነው በርች ውዷ ሰላም ለአገራችን♥♥♥

  • @emagngebiyaw7340
    @emagngebiyaw7340 3 роки тому +1

    ጥሩ ስራ ነው። ቀጥይበት!!!

  • @abejearagie8412
    @abejearagie8412 3 роки тому

    You are wonderful emut 143

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 роки тому

    waw yene konjo tcheiyalshe yemigerm sra new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🙏🙏

  • @saronabebe4971
    @saronabebe4971 3 роки тому

    Yasefu debarkye fimt yemslal demteshi gobez

  • @endaleh4814
    @endaleh4814 3 роки тому

    ጥሩ ስራ የእኛ ጀግና

  • @mixdjyamanethiopia4891
    @mixdjyamanethiopia4891 3 роки тому

    Wow arif srane ❤️❤️❤️❤️❤️🥰💔💔💔🥰💔🥰🥰💪💪💪

  • @userdsd6088
    @userdsd6088 3 роки тому

    ወላሂ ጎደሬወችን ስወዳቸው ኑሩልኝ ወሎየዋ ነኝ😘😍😍😘😘💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤

  • @bluesupermarket3685
    @bluesupermarket3685 3 роки тому

    GOOD BLESSED YOU

  • @chekletakele6196
    @chekletakele6196 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @birtukanabtew8858
    @birtukanabtew8858 3 роки тому

    ጉንደር ጉንደር ሙቸ ነው የምውደሽ💃💃💃💃💃💃❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💌💌💌💌💌💌🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 3 роки тому

    ዋው በርቱ

  • @mulugetadests8674
    @mulugetadests8674 2 роки тому

    ጎንደሬን አለመውደድ ንፍግነት ነው የኢትዬጵያ ኩራት ጎንደሬ ።

  • @mohdjameel7148
    @mohdjameel7148 2 роки тому

    በርች

  • @rozaroza6351
    @rozaroza6351 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ስራ 💚💛❤️

  • @adhantebelanewintana6739
    @adhantebelanewintana6739 3 роки тому +1

    Proud to be my sweet people Amhara

  • @belaynesh5851
    @belaynesh5851 3 роки тому

    እናት አለም ❤️❤️❤️ጎንደር የጠላሽ ይጠላ

  • @SHAMBATUBE
    @SHAMBATUBE 3 роки тому

    Wow Maritu this is Amazing for to us Amhara

  • @adeytessema3698
    @adeytessema3698 2 роки тому

    Fiker yehone Hizb ❤

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 3 роки тому

    አየ ጎንደር የሀገር ዋልታና ሐገር💪💪💪💪💪💪💚💛❤🐅🐅🐅

  • @tebebmedia1551
    @tebebmedia1551 3 роки тому

    በአዲስ አባባ በደረሰ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ @
    በዚህ ሊንክ ይመልከቱት

  • @fatmaandles3976
    @fatmaandles3976 3 роки тому

    በርች ቅመም

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 роки тому +3

    ጎንደር የጀግኖች አገር የአማራ የኢትዮጵያ ዋልታ
    እንኳን ከእናንተ ዘር ሆንኩ
    ከወሎ ቤተ አማራ

  • @wasamba1
    @wasamba1 3 роки тому

    Gondar foundation of Amhara Love U!

  • @rozaroza6351
    @rozaroza6351 3 роки тому

    ዋዉዉዉዉ የኔዋ ጎንደር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 3 роки тому

    Good music thank you

  • @እህተስላሴየሺሀረግ

    ጀግኒት ዋዉ በርቺ

  • @muluy1768
    @muluy1768 3 роки тому

    ዋውውውውውውአማረ
    ራየስታምሩ

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 3 роки тому

    ይመችሽ

  • @ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
    @ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ 3 роки тому

    እናታለም ጎንደር አላህ ይጠብቅሽ ሀገሬ

  • @እህተስላሴየሺሀረግ

    ጀግኖች በርቱ

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 3 роки тому

    ጎንደሬዎች የወንዶች ቁና እወዳችኋለሁ ከወሎ❤️💋

  • @misganawbekulu9054
    @misganawbekulu9054 2 роки тому

    ያምራል

  • @hanaayalewkehaliw9191
    @hanaayalewkehaliw9191 3 роки тому

    ሸጋ ግሩም ነው በርቱ

  • @worke7270
    @worke7270 Рік тому

    love it

  • @ezana2024
    @ezana2024 3 роки тому +1

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ተኩሽ ዉጭ ሂጅ ይለኛል ዉድ ጎንደር፡፡

  • @tesfatube1294
    @tesfatube1294 3 роки тому

    ቆንጆ ስራነው

  • @Tigisityigerimali0643
    @Tigisityigerimali0643 2 роки тому +1

    አስቻለው

  • @mesimesi8842
    @mesimesi8842 3 роки тому +1

    Emeye mom
    gonder

  • @ethiotbebtech2309
    @ethiotbebtech2309 3 роки тому

    wow best tradetional music

  • @ahlamahlam8530
    @ahlamahlam8530 3 роки тому

    Amarayyyyyyyyyy

  • @hyatiabdu9403
    @hyatiabdu9403 2 роки тому

    ዋዋዋዋው

  • @ethiopia500
    @ethiopia500 3 роки тому

    አቤት ማማሩ የቤት አማራውች ውብት

  • @munthahussen6455
    @munthahussen6455 3 роки тому +2

    ጎንደሪወች ገባገባ ብሉ🇪🇹🇪🇹

  • @ወሎየዋ-ጰ6ኘ
    @ወሎየዋ-ጰ6ኘ 3 роки тому

    ይህን የመሠለ ሙዚቃ በትልቅ በታዋቂ ቻናል ብትለቁት አይሻልም እይታ እዲኖረዉ

  • @teferawoldie4107
    @teferawoldie4107 3 роки тому +2

    ደጋግሜ ሰማሁት! አይጠገብም በውስጧ አሰፉ ደባልቄ ትሰማለች! እውነትም ጎንደር እንግዳዋ በዝቷል በምስራቅም በምእራብም ግን ሽሎች ናቸው ። በምርጥ ኢትዮጵያዊ መረዋ ድምፅ የተቀነቀነ!

    • @habt-tube
      @habt-tube 2 роки тому

      ገራሚ ጆሮ ነው ያለህ(የአሰፉ ደባልቄ የድምፅ ቃና ያልከው)

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 3 роки тому

    ግንደሮች🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💚💛❤

  • @habesha2965
    @habesha2965 3 роки тому +2

    #ፋኖን የነካ አማራን የነካ መጨረሻው ሞት ነው!!!!!

  • @selamyrga4415
    @selamyrga4415 2 роки тому

    የኔዋ