አሰገረሚ የቤት እቃ ዋጋ ሙሉ መረጃ ከ ባለሞያወ 😱😱😱😱 አዲሰ መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2022
  • በ እ 0920786516 0912080666ስማኢል ፈርኒቸር👇👇👇👇👇👇👇👇t.me//AAAAAjoinchatFOzh_VZsmK...

КОМЕНТАРІ • 777

  • @esmaelfurniture8386
    @esmaelfurniture8386  2 роки тому +76

    በ እ 0920786516 0912080666ስማኢል ፈርኒቸር👇👇👇👇👇👇👇👇t.me//AAAAAjoinchatFOzh_VZsmKKFrRCBg

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 роки тому +3

      ሁሌም ስራችሁን እከታተላለሁ ወደ አዲስ አበባ ለማምጣት ትራንስፖርት ስንት ነው ስራችሁ አንደኛ ናችሁ።

    • @habibatube1887
      @habibatube1887 2 роки тому +3

      በስንት ዉር ታደርሳላችሁ ወንድም አልጋና ቁምሳጥን

    • @user-ni1hs9wz3i
      @user-ni1hs9wz3i 2 роки тому +2

      አዲሳባ ታደርሳለቹ እንዴ?

    • @hdhshhshshsjhshsjsj6540
      @hdhshhshshsjhshsjsj6540 2 роки тому +1

      አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @user-bq8dg3fh1y
      @user-bq8dg3fh1y 2 роки тому +4

      ወዲሜ ዋሰብት አለህ ለማዘዝ ዴሴ

  • @user-gs7wz9wn3b
    @user-gs7wz9wn3b 2 роки тому +33

    ጎበዞች ዋጋውን ማስቀመጣችሁ ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት ዋጋው ካልታወቀ ማየት ፋኢዳ የለውም !!!!!

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 роки тому +9

    ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነህ ልቦናህን አይቀይረው በርታ በታማኝነትህ ቀጥል በሀቅ የሰራ ሰው አላህ ሪዝቁን ይጨምርለታል
    ዲዛይን በጣም አንደኛ ነህ አይተህ ኮፒ ነው የምታረገው ምንም እንከን አይወጣልህም ቀጥልበት አዳዲስ luxury bad room ዲዛይኖችን ለመስራት ሞክር በብዛት ተመሳሳይ እየሆነ ነው በተረፈ በርታ

  • @jemalahme9812
    @jemalahme9812 2 роки тому +47

    ማሸአላህ ጉበዝ ነብዩ ስለሉሁ አለይህ ወሰለም ለራሱ የወደደውን ለወዱም እስካልወደደ አማኝ አይደለም ብለዋ

  • @user-xm8en7gt5k
    @user-xm8en7gt5k 2 роки тому +23

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃያ ወገኖች ፍትህ

  • @zuzu9049
    @zuzu9049 2 роки тому +21

    ዋው በጣም ታምራለች ግ ትንሽ አነሰች እንጂ ሀገር ስመጣ ትሰሩልኛላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እህቶቼ

  • @user-np9mt8zb1z
    @user-np9mt8zb1z 2 роки тому +16

    ዋጋ ተናገር ምትሉ ግን ምን ሁናቹ ነዉ ተናገረ እኮ አረ መጀመርያ ስሙ ሆ!!

  • @emosadam1885
    @emosadam1885 2 роки тому +1

    አሠላማለይኩም ኡስሚ ወንድሜ መሻአላ ብያለሁ በጣም ነወ የሚያምረወ ከሠወ አይን አላህ ይጠብቅህ

  • @mtube3391
    @mtube3391 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አሪፍሸነው ከነዋገው ከተናገራቹህ እንከታተላቹሀለን በርቱ

  • @halimaali5244
    @halimaali5244 2 роки тому +1

    ፊት ጀምሬ ስራህን አየዋለሁ ይመቸኛል ምርጫየ ነህ በዚያ ላይ ዋጋህ ማሻ አላህ ነው

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 2 роки тому

    ጀዛከላህ ኡስሚ እምፍልገውን ነገር ነው ያሳየህኝ

  • @zamzamyimam3459
    @zamzamyimam3459 2 роки тому +4

    ኢንሻአሏህ ሀገሩ ይስተካከልና ካተነዉ እምገዛዉ እቃየን ሁሉ

  • @hawwabaatii4200
    @hawwabaatii4200 2 роки тому +1

    Masha Allah በጣም አረፍነዉ ለኔምአድቀን ባቲ ታደርስልኛለህ እሻአላህ

  • @user-ys7jf6tr2z
    @user-ys7jf6tr2z 2 роки тому +4

    በሁሉም ቦታ ታደርሳላችሁ ትናንስፖርት በማን ስራችሁ ማሻአላህ ነው

  • @user-os4qk5ww8w
    @user-os4qk5ww8w 2 роки тому +2

    ከለር ነጩ አልጋ ሲያምር በርቱ አሪፍ ስራ ነው

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o 2 роки тому

    ኡስሚ ማሻ አላህ እቃህ ዋጋዉም ሀሪፍ ነው ደሞ ጥራቱ በርታ ሲቀጥል መልክት ቶሎ ተሎ መልሱ

  • @user-tx4kz1ch3o
    @user-tx4kz1ch3o 2 роки тому

    ኢንሻአላህ እገዛሀለን በርታ ወድማችን ማሻአላህ

  • @kamilaahmed64
    @kamilaahmed64 2 роки тому

    ማሽአላህ ወንድማ እጂህን አይቆርጥመው ትክክክልነው ስትመሰገንትኖራለህ

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ፈጣሪ ክፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ በርታ

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g 2 роки тому +1

    _አስማኢል እኔም እፈልጋለሁ ሀልጋ እና ብፏ ኢንሻ አላህ ቆጆ አርገህ እድሰራልኝ አደራ_

  • @zuzumohammad7403
    @zuzumohammad7403 2 роки тому

    ማሻ አሏህ ጥርት ያለ ዕቃ ነው ኢንሻአላህ ወንድማችን ወሎ ጃማ ደጎሎ ታደረሳላችሑ

  • @user-xg5mv7to2m
    @user-xg5mv7to2m Рік тому

    ወላሂ. ማሻአላህናችሁ. ትለያላችሁ አላህይጨምርላችሁ. በጣምታማኝ. መልካም ልጆች. አላህየመረቃችሁ. በዚሁቀጥሉበት.

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 Рік тому

    እስማኤል እጅህ ይባረክ የቀልም ቅብህ ከላይ ያለው ውስጥም ቀባው አንዳይነትስሆን ለአይን አይረብሽም ቡና የቀባህው ሁሉም አንዳይነት ስለሆነ ውበትው ወጥቶል የነጭው ውስጥም ነጭ ብሆን ጥሩ ነው

  • @emanhaliu6592
    @emanhaliu6592 2 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ክቸን ካቤኔቱን እፈልጋለሁ ወዲሜ ደሴ ኩታበር ነኝ

  • @mekedsayel6547
    @mekedsayel6547 Рік тому

    ዋዉ በጣም ያምራል አብሶ ነጭ በጥቁሩ ሀልጋ በጣም ያምራል እሚገርመው ቻናሉንዛሬ ገና አየሁት እኔም ኬሚሴ ነው ሀገሬ ለህቴ ነግሬ እናተ ጋር ታዝልኛለች

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t 2 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም ቆጆነው በርቱ አላህ ያግዛችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ho7be4cx1t
    @user-ho7be4cx1t 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ሀገራችን ይርጋጋና እናዛል ኢንሻ አላህ

  • @tube5125
    @tube5125 2 роки тому +1

    መሻአላህ በጣም ነው የማምረው ሀገር ልገባስል ትሰራልኛለህ ኢሻአላህ

  • @astube5163
    @astube5163 2 роки тому

    ማሻአላህ ወድም በርታ እገዛሀለን

  • @rehimaxtube-
    @rehimaxtube- 2 роки тому +1

    ማሻአላህ እኔ ስራችሁን ሳላደቅ አላልፍም ወላሂ በጣም ያምራል ሲያዩት ጥራቱን እናተታውቃላችሁ ቤቴን ልጨርስ ነው ባላህ ፍቃድ ሙሎ የመኝታቤት እቃ እና የሳሎን ብፌ እስከቲቪ እስታድ እናተጋ አሰራለሁ ድዛይናችሁን በጣም ነው የወደድኩት የኔ ሀገሬ ካወከው ወጊዲ ነኝ ወደ መካነሰላም ወደዛ ማድረስ ከቻላችሁ ኢሻአላህ

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 роки тому

    Thinks Ene ewnkwan Gena neg megzat lemi felegu kum saxinu yamral meknat ahun begeza yekosisal legeba sel fexari kale 👍

  • @user-ee4yi3se1v
    @user-ee4yi3se1v 2 роки тому +1

    እጅህ ይባረክ ሰብ አድርጌያለሁ

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 2 роки тому

    ማሻ አላህ ጥርት ያለ እካ ይመችህ በ መቶ ሽብር እቃን ማሟላት ይቻላል ዋጋወችህም ቆንጆ ነው

  • @user-bl8vc2br2q
    @user-bl8vc2br2q 2 роки тому

    ማሻ አላህ የምፍልገውን ነው ዛሬ ያሳየህኝ

  • @halimaali5244
    @halimaali5244 2 роки тому +1

    አንተን ነው እኔ የማሰራው ኢንሻ አላህ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 роки тому

    በጣም ያምራል ማሽአላህ ኢንሻአልሀ ቤት ልስራና እገዛችኋለሁ

  • @imaniman3704
    @imaniman3704 2 роки тому

    ማሻ አላህ ፀዴ ነው ኡስሚ በርታ

  • @njmj4091
    @njmj4091 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @mazenmaged3819
    @mazenmaged3819 2 роки тому +4

    ማሻአላህ ዋጋችሁም በጣም ቆጆነው

  • @madina-di4rf
    @madina-di4rf Рік тому

    እኔ ከነቁም ሳጥኑ ከሀልጋ ከመዋቤያ እዲርጊ ልጋለሁ ሥለስራችሁ መሸአላህ በጣም ያምራን

  • @KsaKsa-jw4my
    @KsaKsa-jw4my 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ጥራት ያለው ነው በርቱ

  • @user-kg6cz5dv4h
    @user-kg6cz5dv4h 2 роки тому +1

    ኪችን ካቢኒው ያምራል ግን እራስበራሱ እንድሁ እንደብፊ ለእንጨት ቤት ሀሪፍነው

  • @hayatwollotube4154
    @hayatwollotube4154 2 роки тому

    ማሻአሏህ በርቱ ኢንሻአሏህ ከስደት መልስ እኔም እገዛሃለሁ

  • @fatumaseid2220
    @fatumaseid2220 2 роки тому +1

    ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ

  • @user-dc3ls4my5r
    @user-dc3ls4my5r 2 роки тому

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻ አላህ በርታ ወድሜ

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i 2 роки тому +3

    _ማሻ አላህ ሀገራችን ሰላም ይሁንና ቤቴን ስጨርስ ከናንተ ነው እቃ መግዛት የምፈልገው ኢንሻ አላህ በጣም ባለሙያና ጎበዝ ነህ ጥራቱን ግን እናንተ ናችሁ የምታውቁት_

  • @user-ct9bc4yc8o
    @user-ct9bc4yc8o 2 роки тому

    በጣምሀሪፍ ነው እኔ ኮቻ ነኚ ኢንሻአላህ እገዛችሁለሁ ዱአ አድርጉልኚ ቶሎ ለቀውኚ ረመዳንን ሀገሬ እንድፁም እረ መሮኛል ወላሂ አላህ ይሶብረን እንጂ

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 2 роки тому

    ማሻአላህ ጥራት አለው ወላሂ በርቱ አገርሥገባ እገዛለው እንሻአላህ

  • @aydaali559
    @aydaali559 2 роки тому

    Masha allah allah yebarekeleh wagah betew teru new

  • @meki3909
    @meki3909 2 роки тому

    ያምራል ማሻ አላህ እኔም አዛለሁ ቤቴ ካለቀ ኢንሻ አላህ

  • @user-pe7hj2fy8j
    @user-pe7hj2fy8j 2 роки тому

    ሀገራችንን አላህ ሠላም ያርግልን ጎበዞች በርቱ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 2 роки тому

    ሀልጋዋ በነጫ ሀሪፍ ናት ቤት ፏ ታደርጋለች ግን አበባዋ ልክ እታች ያለው እላይም ቢኖር ያምር ነበር ይበልጥ ብቻ ስራችሁ ማሻ አሏህ ነው በቅርብ ቀን እንመጣለን እናዛለን

  • @toybdaadem7919
    @toybdaadem7919 2 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ ይላል ግን እፈለግንበት ቦታ ታደርሱልን አላችሁ ወይስ መተን ነዉ የምንወስደዉ ከይ

  • @user-kh2no1mc1g
    @user-kh2no1mc1g 2 роки тому +1

    የቡፌንም አቅርብልን😍😍😍በጣም ቆንጆ እቃነው

  • @tamiisaanii8777
    @tamiisaanii8777 2 роки тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ
    ወደ አረሲ አሰላ አከባቢ በ ስነንተ ነው ምታደረሱት??

  • @user-de3rf4ur8n
    @user-de3rf4ur8n 2 роки тому

    ማሻአላህ ያምራል እኔ አልጋ ከነቁምሳጥኑ እፈልጋለሁ በነጩ ግን ሀገሬ ወረኢሉ መሥመር ሰኞ ገባያ ነኝ ታዴርሳላችሁ

  • @dubaiuae4699
    @dubaiuae4699 2 роки тому

    ጎበዞች መብረሪያቹ ጥሩ ነዉ ዬት ነዉ ምትጋኙት?

  • @jemilakendalem8824
    @jemilakendalem8824 2 роки тому

    ማሻአላህ አሪፍ ነው ወደ ጎደር ለመውሰድ ይርቃል እጅ አሪፍ ነበር አዝ ነበር

  • @fafeabdela3569
    @fafeabdela3569 2 роки тому

    ማሻአላህ አረቢያል መጅሊስ በታዘዘ በስንት ቀን (ወር) ይደርሳል መልስልኝ ክችኑ ደግሞ ከላይ ያለው ግድግዳ ላይ ነው የሚሰቀለው ወይስ ከታችኛው ጋ የተያያዘ ነው መልስልኝ

  • @beqlchbelcho1243
    @beqlchbelcho1243 2 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም አረፉ ነው ኦቅ

  • @user-ye5ve7vb4g
    @user-ye5ve7vb4g 2 роки тому +1

    ስልክህን አስቀምጥልንንንን ኡስሚ

  • @jahireb965
    @jahireb965 2 роки тому

    ማሻአላ እኔም ኢንሻአላ አዛለሁ ደስ ይላል

  • @moomoalkaaber2171
    @moomoalkaaber2171 Рік тому

    as wr wb betam yamral masha alah albko tiwesdalachihu

  • @user-iw9oe1xo2j
    @user-iw9oe1xo2j 2 роки тому +2

    በርቱ እልን እንገዛቹህ አለን❤

  • @zainbza1377
    @zainbza1377 2 роки тому

    ዋዉ ጎበዞች ድስ ሲሉ እድሜ ይስጣቹ

  • @kedrabera8638
    @kedrabera8638 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ከክፍው ነገር ደስይላል ዋውዋው

  • @user-mv9dd7tv2h
    @user-mv9dd7tv2h 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ ሰራው በጣም አሪፍነው

  • @mimidawit245
    @mimidawit245 2 роки тому

    Woow betam wodejewalew nechun 20 shih birr bihon aykochegnm gin bota yet new??

  • @user-dm7mx2bl7d
    @user-dm7mx2bl7d 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ በጣም ጥርት ያለ አልጋነው እጅህን ይባርከው ወደአዲስ አበባ ታመጣላችሁ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ዜድ ደምሪኝ እህት

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@Dryahyashow ደምሪኛቤተስብእናሁን

  • @hearmedailytech
    @hearmedailytech 2 роки тому +19

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን

    • @magrtugazemu6710
      @magrtugazemu6710 2 роки тому

      ማሻላህ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ፉጡማየ ደምሪኝና ኮሜት አስቀምጪልኝ እመልሳለሁ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      @@magrtugazemu6710 ደምሩኝ ያገሬ ልጂ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@Dryahyashow ደምሪኛየኔውዴ

  • @user-nt9vc5ob3f
    @user-nt9vc5ob3f 2 роки тому +1

    ማሻአላህ በርቱ የኔንም ብፌ ብረት አድርግልኝ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 11 місяців тому

    ማሻ አላህ ድሰይላል ወንድም ❤

  • @mominabelaysaid5950
    @mominabelaysaid5950 2 роки тому +1

    በሀገራችን እነደዚህ መሰራቱ ደስ ይላል

  • @nefisahusen6555
    @nefisahusen6555 2 роки тому

    Mash Allah wendime betam new imamrew welhi mash Allah yen mselgn kkkk

  • @saddasaddaababa9221
    @saddasaddaababa9221 2 роки тому

    ማሻሻሻሻሻሻ አላላላላላላ ምረጥእቃ ወዩ ከሰደትመልሰእንመጣለን ስልክ ቁጥረአሰቀምጡ የምረ

  • @jemansheendris3695
    @jemansheendris3695 2 роки тому

    ማሻ አላህ ዋጋ መናገራችሁ ጥሩ ነው

  • @germabonso2069
    @germabonso2069 Рік тому

    በግል ላነጋግርህ ስለምፈልግ በስልክ እንዴት ላገኝህ እችላለው

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 роки тому

    God bless you guys. what a blessed hands. 👌👌👌

  • @sghgshs9564
    @sghgshs9564 2 роки тому +1

    በየአገሩታደርሰላችሁእድ፣ማሻአላላ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому

    በጣም እርፍ ነው ወንድም እኔም እፍልጋለው የቁም ሳጥንኑ እልጋው ያምራል

  • @meseretayele1348
    @meseretayele1348 2 роки тому +4

    ጎበዝ ነበራችሁ ይምራል በጣም በርቱ ለመግዛት ይገራችን ጁታዉ ኦነጉ ይወስዱብናል ምን ዋጋለዉ።እይዩ መናፈቅ ይባላል ይህ ነዉ አይ ዘመን አዝናለሁ የፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች

  • @user-uc4eg7yh4i
    @user-uc4eg7yh4i 2 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነዉ የት ሀገር ናችሁ

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 2 роки тому

    Betam yemeyareka ejachu yibarek

  • @webnet435
    @webnet435 2 роки тому +1

    ማሻአላህ፣የኪችኑ፣ለጭቃ፣ቤት፣ይሆናል፣መልሥልኝ፣ኡሥሚ

  • @aynalemzwdu5030
    @aynalemzwdu5030 2 роки тому

    ዋው በርታልን ወንዲማቺን

  • @mkiaandores6097
    @mkiaandores6097 2 роки тому

    ሠላምአላይኩም በአላህ እፈልጋለሁ ሀይቅ ትወሥዳላችሁ የት ነችሁ እናተ

  • @wallokamisseumuazuzwalloka396
    @wallokamisseumuazuzwalloka396 2 роки тому

    Mashalah inshalah tinish qnat nawu yeqaranyii

  • @user-np9mt8zb1z
    @user-np9mt8zb1z 2 роки тому +1

    እሺ እናመሰግናለን ምርጥ ነዉ አንደኛ

  • @zainbzainbhussainzainbzain7174
    @zainbzainbhussainzainbzain7174 2 роки тому +1

    Mashaaaaaaa Allah betam konch eka nachewu👍👍👍👌👌

  • @user-bi4hk9iz1d
    @user-bi4hk9iz1d 2 роки тому

    ስማኝማ ወንዴም ወደ ሞኾን የምባል ቦታ ታድሪሳላቹ ወይም አባክህ መልሱልኝ

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp Рік тому

    አልጋዉ ተመችቶኛል ግን እንጨቱሥ ምንድነዉ ዋሥትና አለክ ወንድሜ ማሠራት እፈልጋለሁ 💝🙏

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p 2 роки тому

    ማሻአላህያመራል በርታወድም

  • @user-rj4iw3bl2x
    @user-rj4iw3bl2x 2 роки тому

    ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርልህ

  • @ayshamohammed9209
    @ayshamohammed9209 2 роки тому

    Masha Alha arif naw bartu 👌

  • @user-ho4bw1hw8p
    @user-ho4bw1hw8p 2 роки тому

    ማሽ አላህ በጣም ሀሪፍ ነው ዋጋው ጥራቱ ጋ

  • @mmmmcvvh5188
    @mmmmcvvh5188 2 роки тому

    ሀሪፍ ነው ወንዲም ግን ከለላ ታደርሳለህ

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 2 роки тому

    በጣም የሚገርም እቃነው እኔ እፋልግነበር ምን ወጋአለሁ አገሬ እሩቅነው

  • @emufrdowesyoutube5922
    @emufrdowesyoutube5922 2 роки тому

    አሰላም አሊኩም ወድም ኡስሚ ቁጥርህን እዳየኸው መልስልኝ

  • @zedoshewasalale5426
    @zedoshewasalale5426 2 роки тому

    Mertinw .betelay yelibs maskemachawn wedadkut 🙏😍

  • @user-wp7ld5pd8l
    @user-wp7ld5pd8l 2 роки тому +1

    مشاءالله تبارك الله