🛑Live ቀጥታ ሥርጭት🙏ፈረሰኛው ጊዮርጊስ🙏 👉የዛሬው ደማቅ ነው👉አራዳ ጊዮርጊስ | ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እንኳን አደረሳችሁ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda 2 дні тому +1

    ተመስገን እዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 дні тому

    አሜን 🙏🙏🙏እናመሰግናለን ተባረክ ተባረኩ ሰላም ዋሉ ወንድማችን 💚💛❤

  • @TigestTigy
    @TigestTigy 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @-dl5s
    @-dl5s 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @FanayeKassa
    @FanayeKassa 2 дні тому

    Amen amen ❤❤❤❤❤

  • @hermelaabebe3344
    @hermelaabebe3344 2 дні тому

    Amen 🙏🙏🙏

  • @LakeEsu-n9f
    @LakeEsu-n9f 2 дні тому

    ኦርቶዶክስ እኛ ዘላለም ትኑር ስለአልን ስለአላልን የምትኖር /የማትኖር አይደለችም ።እስከዓለም ፍፃሜ ትኖራለች ።በሷላይ የተነሱና ለጊዜዉ አገታቸዉ የደነደኑ ከኛበላይ ማንአለ የሚሉም እንዴትና መቸ እንደሚወድቁ አያዉቁም ትቢያ ይሆናሉ ።እንኳን ህይወታቸዉ
    ስም አጠራራቸዉም ከምድር ይጠፋል። ስለዚህ በየአለንበት ፀንተን የመከራዉ ዘመን እንዲአጥርልን እንትጋ እንፀልይ።ሀሰትንና ጥላቻን እናስወግድ ።ከዚህ ካራቅን ግን መከራው ከእኛ አይርቅም ።ምክንያቱም ደመወዝ የሚከፈለን በሰራነዉ ነዉና !