Michael Belayneh - ለካስ ለበጎ ነው _ Lekas Lebego New - Track 02 (Official Audio)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 61

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 19 днів тому +3

    ቀድሞ እየታየው ከመልኳ ስራዋ በደሏ
    ቢደመጥ የማይሰለች ዘመን ተሻጋሪ ምርጥ ሙዚቃ ሚኪ እናመሰግናለን

  • @davetwd2963
    @davetwd2963 7 місяців тому +17

    ❤❤ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ በጥሩ ሰአት በጥሩ ጊዜ ተገጣጥምዋል ካለሁበት ሁኔታ ❤❤❤

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl 8 днів тому

    ይህ ካሴት ከወጣበት ከ1996ዓም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ሳዳምጠው አልጠግበውም በተለይ (ልየዋ ልየው በይቅርታ ታሽቶ) ዋው ዜማ ያሰኛል፣lovely!!!! Micky

  • @Lidet-s9q
    @Lidet-s9q 18 днів тому +1

    በለው አስረሳኝኝኝ ሚኪያችንንን

  • @amanyismaw9817
    @amanyismaw9817 3 місяці тому +19

    ከሁሉም ዘፈኖች አንደኛ ነው ለኔ❤

  • @kingGForce9255
    @kingGForce9255 3 місяці тому +1

    This song remains me my relationship in the 90's . What a masterpiece 🎉

  • @efoyAddis
    @efoyAddis 4 місяці тому +11

    ኡኡኡኡኡ..........ምን አይነት ተዓምር እንደሆነ ይሄ ሙዚቃ!!!!
    ግጥም፦ ኤርሚያስ ታደሰ
    ዜማና ሙዚቃ ቅንብር ኤልያስ መልካ

  • @zinetabdosh6088
    @zinetabdosh6088 6 місяців тому +10

    ሁሌ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ❤❤❤

  • @tewodroskassaye2434
    @tewodroskassaye2434 5 місяців тому +7

    ሁሌ ስሰማው የሚነዝረኝ ሙዚቃ..... ሚኪ እድሜህ ይርዘም

  • @Amanuel-12
    @Amanuel-12 3 місяці тому +1

    I couldn't እያለቀስኩ ነው ምሰማው😢❤😢

  • @Dreamer9688-m9y
    @Dreamer9688-m9y 2 місяці тому +1

    ያን በደልዋን እስቲ በአፌ ልመርቀው
    ኑርልኝ እድሜ ይስጥህ ያክርምህ በልቤ ልበለው።
    This verse is 🔥🔥🔥 Big up Michael .

  • @horizonzone2405
    @horizonzone2405 3 місяці тому +2

    Gives me goosebumps 👌👌👌 100%

  • @AmenMekonen-f4m
    @AmenMekonen-f4m 3 місяці тому

    ሚኪ ድንቅ አርቲስት ነህ ለኔ
    በተለየ መልኩ ደግሞ ለዚህ ዘፈን ቃላት የለኝም
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @RozaAddis-vp1dy
    @RozaAddis-vp1dy 5 місяців тому +6

    I didn't listen any music like this

  • @Foreverfree00
    @Foreverfree00 4 місяці тому +1

    Thank you

  • @TilahunAssefa-e4d
    @TilahunAssefa-e4d 3 місяці тому +3

    ኤላ+ማይክ ምን አይነት መጣመር ነው❤❤❤❤❤

  • @amang.dibaba5441
    @amang.dibaba5441 26 днів тому

    Woww

  • @Jemal-i6q
    @Jemal-i6q 2 місяці тому +1

    Mechame mydagme albume ante godana albume

  • @SeidAli-sh3fv
    @SeidAli-sh3fv 3 місяці тому +1

    Thanks Ermias Tadesse (Gidi ) for the amazing lyrics

  • @YaredYitbarek-ec5qg
    @YaredYitbarek-ec5qg 2 місяці тому

    wow music

  • @abiygetachew1515
    @abiygetachew1515 3 місяці тому

    Amazing music

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @hiwitina3457
    @hiwitina3457 3 місяці тому +1

    ኀጢያቷስ ቀስ በቁስ ቢሆንስ ምን ነበር ❤

  • @Jemal-i6q
    @Jemal-i6q 2 місяці тому

    Mechame maydagme albume Ante godan albume 😊😊

  • @na7hanw
    @na7hanw 3 місяці тому

    Perfect

  • @belayneshkassahun2676
    @belayneshkassahun2676 4 місяці тому +1

    Wowwww

  • @lulsegedsisay5610
    @lulsegedsisay5610 4 місяці тому

    Still I'm listening 🎶this master peace song ❤❤❤❤❤

  • @AlemsegedMezgebu
    @AlemsegedMezgebu 2 місяці тому

    Betam new emwedew

  • @Gossaykassa
    @Gossaykassa 7 місяців тому

    Amazing music from Michael belayneh
    And i like who the person post this 📯📯📯📯

  • @CherinetTamirat
    @CherinetTamirat 4 місяці тому

    Best,music,all,the,time.he,is,legend.❤❤❤🎉

  • @hiwitina3457
    @hiwitina3457 3 місяці тому

    ምን ጉድ ነው ❤

  • @mustafabaheredenie
    @mustafabaheredenie 2 місяці тому

    yesayie

  • @mintamfking2688
    @mintamfking2688 4 місяці тому

    Lamendenaw yeha music lene becha ytzafana memaslgne wow

  • @getuwendwesen3066
    @getuwendwesen3066 Місяць тому +1

    ኤልያስ በመጨረሻ ላይ የሰራቸውን አልበሞች ያልተሞከረውን የሞከረባቸው (Experiment al) ናቸው። ለአድማጭ በማይጎረብጥ መልክም ከአንድ ስኬል ወደ ሌላ ስኬል ተመልሶም የተነሳበትን ስኬል ላይ መመለስን አሳይቷል።
    በሌላም በኩል ኤልያስ በአንድ አልበም ውስጥ በርካታ የሙዚቃ ስልቶችን እጅግ በብቃት እንድንሰማ ከማድረጉም በላይ በሙዚቃችን ውስጥ "ዝነር" የሚባል ነገርን አስተዋውቋል። እዮብ የሬጌ አርቲስት ብለን እንደምንጠራው ሁሉ በኤልያስ ቅንብሮች ውስጥ የራሳቸው ትክክለኛ የሙዚቃ ስታይል ያገኙ በርካታ ሰዎች ናቸው። ለምሳሌ አብነት አጎናፍር የተሳካለት ለስላሳ የሮክ ድምጻዊ መሆኑን ያሳየን ኤልያስ መልካ ነው።

  • @feeysalmohammed7361
    @feeysalmohammed7361 4 місяці тому

    Miky ketamewa

  • @derejesisay9044
    @derejesisay9044 3 місяці тому

    Eliyas melka zemen yemayshirew yemuzika sira mik demo beb sertotal

  • @BirteBogale
    @BirteBogale 5 місяців тому

    ሚኬየ 🥺🙌💔

  • @AmiraEbrahim-j9l
    @AmiraEbrahim-j9l 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdaneMalese
    @AdaneMalese 2 місяці тому

    Yemayixegeb muzika

  • @kidistworkeneh3364
    @kidistworkeneh3364 4 місяці тому

    Mikiya 🔥🔥🔥

  • @DejeneWondmagegn-el1vw
    @DejeneWondmagegn-el1vw Місяць тому

    ❤❤❤still2024

  • @kingGForce9255
    @kingGForce9255 3 місяці тому

    This song was supposed to be in the new album.

  • @hassen-y8e
    @hassen-y8e 3 місяці тому

    eyader adis mebal yalebet

  • @MohammedHassen-ft6ue
    @MohammedHassen-ft6ue 5 місяців тому +1

    Mik yarada lij

  • @paulosalemayehu8868
    @paulosalemayehu8868 6 місяців тому +3

    You have no idea mik በደል እንዲ ሰውን ማዳን (መቤዤት) ቤዛ መሆን መቻሉ በጣም በጣም ነው ያስደነቀኝ ። እሚገርም ሙዚቃ ነው ደሞ intro እንዴት እንደሚጥም በፈጣሪ ብቻውን ካለህ please ልቀቅልን ?

  • @AntenehFenta
    @AntenehFenta 3 місяці тому

    Ya

  • @GiftGift-g9f
    @GiftGift-g9f 3 місяці тому

    አሁን ነው የገባኝ ትርጉሙ 😂

  • @AntenehFenta
    @AntenehFenta 3 місяці тому

    Yenafkot wazegna,,,,, n@

  • @yohanesasefa2449
    @yohanesasefa2449 5 місяців тому +1

    እባክህ በደሏ ልመርቅህ በልቤ ክረምልኝ

  • @wish3t568
    @wish3t568 2 місяці тому

    You 'all owe Elias Melka

  • @Haile-n6w
    @Haile-n6w 3 місяці тому

    Intro ስጣፍጥ

  • @Michaelbelaynehfan
    @Michaelbelaynehfan 3 місяці тому +1

    Subscribe,yaderegachu,kiberulin yaladeregin degmo enadirg❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YabseraYabsera-w1d
    @YabseraYabsera-w1d 2 місяці тому

    🎼🎼🎼🎼❤️❤️❤️❤️❤️❤️