የመጀመሪያው ተቃውሞ የደረሰብኝ ከቤተሰቦቼ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 449

  • @betelteshome
    @betelteshome 10 місяців тому +35

    በእውነት ይሄ ምስክርነት ብቻ አይደለም ስብከት እንጂ እየሱስ ሲያወራው ይጣፍጣል ; መንፈሴ ነው የነደደው ዘመንህ ይባረክ አኡፉፉፉፉ ደስ ብሎኛል

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      Glad you enjoyed it.

  • @fikrebardilo4788
    @fikrebardilo4788 10 місяців тому +45

    ክብር ለጌታ ይሁን በጠም አስተማረ ነው እኔም እንደ አንተ በትምህርት በጠም ሰነፍ ነበርኩ ጌታ ግን ነገርን ገልብጦ አሁን በትልቅ ደረጃ እገኛለሁ ጌታ በሰው አዕምሮ አይገመትም❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      Amen 🙏

    • @afromedia3945
      @afromedia3945 10 місяців тому

      እኔም ምስክር ነኝ ክብሩን ጌታ ይውሰድ🙏

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 10 місяців тому +180

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው ምወደው የምታቀርቡት ምስክርነቶች ቀጥሉበት

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому +9

      እናመሰግናለን 🙏🙏

    • @Jeremy29418
      @Jeremy29418 10 місяців тому +13

      ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል እህቴ። ነይ ወደ ጌታ።

    • @john9762094
      @john9762094 10 місяців тому +11

      Nice, keep watching the channel but don't forget to read your Bible. God bless you!

    • @mekedesmezmur4057
      @mekedesmezmur4057 10 місяців тому +5

      መዳን ዛሬ ነው አምልጪ እህቴ

    • @batiwondimu3485
      @batiwondimu3485 10 місяців тому +3

  • @nigatumeleseadane5657
    @nigatumeleseadane5657 10 місяців тому +8

    ሰው ኢየሱስን ማወቅ ሳይሆን ያለበት Experience ማድረግ ነው ያለበት :ድንቅ መረዳት ነው::

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      Yes , thank you for watching

  • @emuka8702
    @emuka8702 10 місяців тому +41

    ድንቅ መረዳት ነው ተባረክ ወንድሜ አዘጋጆቹም ተባረኩ

  • @alankal-sd7xi
    @alankal-sd7xi 10 місяців тому +45

    i have an exam coming up and i was really stressed about future but your testimony give me thought that GOD is involved in everything . 🙏

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 10 місяців тому +22

    ጌታ ድንቅ ነው አጠራሩም ልዩ ነው ስለ ሁሉም ነገር ክብር ለኢየሱስ ይሁን የጠራን ለራሱ ያደረገን ያከበረን ያጸደቀን የወደደን የእግዚአብሔር ልጆች ያደረገን ሥልጣንን ለሰጠን በአብ ቀኝ ላስቀመጠን ለጌታ ኢየሱስ ክብርና ምስጋና ይሁን ተባረክ አቤኒ❤❤❤

  • @yirgalemmisganaw4069
    @yirgalemmisganaw4069 10 місяців тому +39

    እየሱስ የጥጋብ ልክ የመረጋጋት ልክ ስምህ ይባረክ የኛ ጌታ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 10 місяців тому +53

    ገባህ...... የምልህ ስትል እረዳሀለሁ ቃላት ያጥራል የምር የጌታ እየሱስን ፍቅር ካልተቀመሰ በቃል መግለጥ ምጥ ይሆናል። Christianity isn't a religion it's a strong relationship with THE SON OF GOD,JESUS CHRIST🔥🔥🔥☝️

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому +4

      Christianity is More that religion

    • @bettysium5896
      @bettysium5896 10 місяців тому +3

      እውንት ነው ያጌታ ፍቅር ምግለጽ በቃላት ክባደ ነው ጌታ ስሙ ያባርክ

    • @bettysium5896
      @bettysium5896 10 місяців тому +1

      እየሱስ ጌታ ነው እውንት ነው የምኖር ትርጎም ገልጻልን ጌታ ስሙ ያባርክ

    • @buzechirfabulti4267
      @buzechirfabulti4267 10 місяців тому +1

      enen demo inba inba yilegnal. ye iyesus fikir.libet yakeltegnal.

    • @nuhaminsedeta9069
      @nuhaminsedeta9069 10 місяців тому +1

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 10 місяців тому +20

    እድል ነው የጌታ መሆን መዳናችህን አይቅላልብን ተባረኩ❤❤❤

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 10 місяців тому +19

    የኔን ህይወት የምታወራ መሠለኝ በርጫው ራብሣው ተስፋ መቁረጡ። እኔንም ጌታ ከጠፋሁበት አገኝ በድንቅ ሑኔታ

  • @TheEbenao
    @TheEbenao 10 місяців тому +5

    Hallelujah! I am so blown away by your testimony. God shook the school board to get you(Abenezer Legesse) in to college! What a mighty God we serve ❤ Hallelujah!! I love Jesus ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      Amen Hallelujah 🙌🙌🙌

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 10 місяців тому +14

    ጌታ ይባረክ የኛ ኢየሱስ ድንቅ ነው

  • @ጣቢታ
    @ጣቢታ 10 місяців тому +38

    ድንጋይ ሲትል የኔን ልጅነት አሰታወሰኝ ድንጋይ ለመወርወር ተጠራርተን እንኔድና አማኞች ሲያመልኩ የድንጋይ መሀት ወርውረን እንመለስ ነበር ዛሬ ግን ጌታ በፍቅሩ አምበርክኮኝ በቤቱ እገኛለው God is Good

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 10 місяців тому +41

    ጴንጤ የሆንኩበት ቀን የተባርከ ይሁን ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому +1

      አሜን

    • @birukmulugeta6925
      @birukmulugeta6925 10 місяців тому +1

      Amen

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 10 місяців тому +1

      Amen praise God.

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 10 місяців тому +1

      I praised God that day God saved me.Jesus is true life and light for humanity.

    • @nefisa
      @nefisa 9 місяців тому +1

      Amen እግሕዛቤር ደርሶልናል ስሙ ይባረክ ያስመለጠን ጌታ ይባረክ

  • @tsionbirhanu7378
    @tsionbirhanu7378 10 місяців тому +37

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ abeni we love you ተባረክልን😍😍

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      Thank you 🙏. Stay blessed.

  • @etheth5034
    @etheth5034 10 місяців тому +9

    ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህ ቤትህን ትዳርህን ልጆችህን ሁሉ ብርክ ያድርግልህ ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያው በክርስቶስ ወንድሜ ነህ በትህትናህ በመዝሙሮቹህ ሁሌ እደነቃለሁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 10 місяців тому +27

    በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርከንበታል!!ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 10 місяців тому +13

    ኢየሱስ ጌታነው
    ክብር ለ እግዚያብሄር ይሁን!!!
    አሜን,አሜን አአአሜሜሜንንን

  • @YosephAyele-zd8yp
    @YosephAyele-zd8yp 10 місяців тому +11

    "እግዚአብሔር ይጠነቀቅልናል" ያልከው በጣም ቀርቶልኛል ተባረክ ወንድማችን ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 10 місяців тому +10

    I like the word ልሳን ስሜት ሳይሆን መንፈሳዊ ቋንቋ ነው ከእግዚአብሔር ከአባታችን ጋር የምንነጋገረው ሚስጥራዊ ቋንቋ ጠላታችን ዲያብሎስን ግራ የሚያጋባ ለእኛ ግን ደስ የሚያሰኝ ከእግዚአብሔር ጋር የምንነጋረው ቋንቋ ኖ ወርድ ቱ ኤክስፕሌን አባውት ሆሊስፒሪት ሀሌሉያ ሀሌሉያ ይባረክ ስሙ የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ ስሙ የሚያረሰርስ ደረቁን ምድረበዳ የሚያለመልም ሀሌሉያ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 10 місяців тому +13

    ዝም ብዬ ስሰማ የማዳንህን ሀይል የፍቅርህን ጥልቀት የጥበቃህን ታማኝነት ድንቅ ይለኛል.......... እግዚያብሔር አባትነትህ ጣልቃ ገብነቱ .......ጌታ ያለህበት ሕይወት ፍፃሜውንንንንን ያማረ ታደርገዋለህ ...........በቃ እርሱ በቂ ነው ከበቂ በላይ❤❤❤✝️✝️✝️✝️ እየሱስ ጌታ ነው።

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 10 місяців тому +4

    በአለም ላይ ላሉ በአጋንት እስራት ሆነው ለሚቅበዘበዙ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ የልባቸውን አይን ያራላቸውንና ያድናቸው ❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ምስክርነት ነው ዘመናችሁ ይባረክ ይብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @senaitberihun-vx9rh
    @senaitberihun-vx9rh 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር እኮ ልዩ ነዉ የሚለዉጥ የሚቀይር መልካም አባት።ሀሌሉያ

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 місяців тому

      ሀሌሉያ 🙌🙌🙌

  • @bereketkebedebogale4952
    @bereketkebedebogale4952 10 місяців тому +3

    ጌታ ይመስገን ሁሉ ያመበረከከዉ
    ❤😢

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 10 місяців тому +4

    Betam humble agelgaye nurelen we all love u. Mezmurocheh tewedadary yelachewm.God bless you and ur butiful families

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      Amen 🙏. Thank you

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 10 місяців тому +12

    በቃ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የግድ ተስፍልገኝል የግድ የግድ ይህንን ነው አሁን የነገርክኝ ፀልዬልኝ ቅዱስን አግኝት በሉት ✝️🛐🔥🔥🔥🔥🔥❤️🥰🙏

  • @meronaklilu4539
    @meronaklilu4539 10 місяців тому +6

    አቤኒ የ እኔ ወንድም ስለ አንተ ጌታ ስሙ ይባረክ❤

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 10 місяців тому +8

    Oh Abeni በጣም ነው የምወድህ ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ
    አዘጋጆች ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @HiwotLemma-u3m
    @HiwotLemma-u3m 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ እየባረከ ይባርክኽ ዘርህ ይባረክ በዘመንሁሉ ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      አሜን አሜን

  • @TehtenaMuche
    @TehtenaMuche 10 місяців тому +3

    አቤነዘር ተባርከሀል 🎉🎉🎉🎉

  • @misganaalemu-ch9ul
    @misganaalemu-ch9ul 10 місяців тому +7

    ኢየሱስን ማብራራት ስንጀምር ቃላቶች እራሱ ይሰንፋሉ!!በቃ እሱ የልብ የሚገባው አባትም ደግሞም ጌታም ነው❤አቤኒም የፕሮግራሙ አዘጋጆችም ጌታ ይባርካችሁ!!!በየሳምንቱ ምስክርነቶቹን በአደመጥኩኝ ቁጥር የማይለመደው የእግዚአብሔር አዲስነት ያስደንቀኛል።በርቱ ክፉ አይንካችሁ 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      አሜን 🙌🙌🙌

  • @shalom4024
    @shalom4024 4 місяці тому +3

    I feel you brother have been there and Jesus saved me.
    I was a drag addict , chain smoker , Monday to Saturday chewing chat … graduated from Ganja to Cocaine … drinking Jen was a real fun and one day I was very high using shashemen weed and was in a fight with police where Jesus saved me in prison . Seven year now I am married with decent life most importantly fully attached with Christ Jesus. Glory be to God

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 10 місяців тому +2

    ኢየሱስን ያወኩበት ቀን ያባነነኝ ቀን ያቺ ቀን ትባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድሞች ተባረኩ❤❤❤ እወዳችሃለሁ ተባረኩልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      እናመሰግናለን 🙏

  • @whitney5003
    @whitney5003 10 місяців тому +2

    I love the fact that you are talking ምስጥ ብለህ ነው። ስለጌታ እኮ ስናወራ የልባችንን አውጥተን ሚገልጽልን ቃል የለም። እየሱስ የህይወት ምንጭ ዉሃ የሚያረካ የሚያሳርፍ ምንም ባይኖር እንኳን ሙሉ የሚያደርገን እየሱስ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      ኢየሱስ 🙏🙌

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 10 місяців тому +5

    የምባረክበት ዘማሪ ነው። ተባረክ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      Amen 🙏. Thank you for watching

  • @fenanemezmure528
    @fenanemezmure528 10 місяців тому +12

    የኔ ዘመን ምርት አገልጋይ። ሰረጌን አንተ ሰላገለገልክ ደስተኛ ነኝ ።bless you❤❤❤❤

  • @liyewaragie2071
    @liyewaragie2071 10 місяців тому +3

    በጣም የተደነኩበት ምስክርነት ትክክለኛ ለዉጥ በሚገርም ሁኔታ ህይወትህ የተቀየረ ሰዉ ነህ ዳግም ጳዉሎስ ጌታ ደማስቆ ላይ ዓይኑን አዉሮ ሃናንያን እንዳስነሳለት አሁንም ላንተ ወንድምህን አስነሳልህ እሚገርመዉ ነገር ምስክርነቱ ሌሎችን ያንጻል እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ በቤቱ ያኑርህ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      አሜን አሜን

  • @tigstreshid
    @tigstreshid 10 місяців тому +3

    ዋው እኔ ኮ የሚገርመኝ በጌታ ላይ ያለህ ኮንፊንደንስና አቋምህ ፣ስትናገር ደግሞ ማስተዋል በሞላበት የሰው ህይወት ውስጥ ገብቶ ማስተዋልን የሚሰጥ ነው ተባረኩ❤❤❤

  • @alemworkneh5862
    @alemworkneh5862 10 місяців тому +9

    This is my Jesus❤
    Love you my Lord!!!

  • @sofiamengisteab6644
    @sofiamengisteab6644 10 місяців тому +8

    Powerful testimony!!
    May God blessed you

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 10 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ጌታ ጸጋውን አሁንም ያብዛልህ

  • @BELETEGirmaBELETEGirma
    @BELETEGirmaBELETEGirma 10 місяців тому +7

    የምታቀርቡት ፕሮግራም ምርጥ ነው በተለይ አገልጋዮችን እድናከብር ያድርጋል

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      እናመሰግናለን።

  • @ashujajura
    @ashujajura 9 місяців тому +2

    የእግዚአብሔር መንፈስ ሁለንተናን እንደሚቀይር እኔም ህያዉ ምስክር ነኝ፤ ተባረኩ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 місяців тому

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @TesfaWegayew
    @TesfaWegayew 10 місяців тому +2

    የሃገሬ ልጅ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      Thank you for watching

  • @theSoccershowdown-vy3bh
    @theSoccershowdown-vy3bh 10 місяців тому +8

    What a Spirit filled Encounter Testimony😭😭😭
    I have seen myself🥰
    You're Blessed😍

  • @rina-de9fn
    @rina-de9fn 10 місяців тому +10

    የሰማይ ቲዩብ ቃለመጠይቅ ደስ ይለኛል አስተማሪ ነው
    አቤኒ በጣም ነው የምወድህ ተስፍን የሰጠኝ የታመነ ነው
    መራራ ህይወቴን ያጣፈጠው የሚለው
    የመዝሙር ስንኝ በጣም ነው የምወደው ተባረክልኝ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      እናመሰግናለን 🙏

  • @elshadiageta9954
    @elshadiageta9954 8 місяців тому +1

    ብቻዉን ታምር የሚያደርግ ክብር ለጌታ ይሁን!!!

  • @endet9007
    @endet9007 10 місяців тому +2

    Such an amazing message. God bless you, Abeni!

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 10 місяців тому +3

    መታደል ነው የጌታ መሆን
    መታደል ነው እሱን ማገልገል
    ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ እንኳን ጌታ እረዳህ
    ዘመንህ በፊቱ ይለቅ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ መዝሙር ከአፍህ አይታጣ ይብዛልህ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      አሜን አሜን

  • @Laaaae
    @Laaaae 10 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይባረክህ🎉🎉የማይነጋ ለልት የለም የማይነጋ!!!በጣም ነው የምውድህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @yemesrachmoltotalwoldegior4002
    @yemesrachmoltotalwoldegior4002 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ!
    የሚገርም ምስክርነት ነው
    በጌታ የተነካ ወጣት እንዲህ በህይወቱ በተገለጠች እጅ እንደተያዘ እንደተጎበኘ ማየት እና መስማት እጅግ መባረክ ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mimikebede3920
    @mimikebede3920 10 місяців тому +2

    I’m really glad to hear this testimony I lived in chero for 10 years a lot of Christians were praying for that town praise be to our God

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      ጌታ መልካም ነው

  • @DaneilYegetaSew
    @DaneilYegetaSew 10 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክክ ወንድሜ 🥰🙏

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 10 місяців тому +6

    እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታችን በብዙ ተባረክልን።

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 10 місяців тому +2

    ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ ዘመን ዘላለምህ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 10 місяців тому +4

    Wow what a life wetness.I have always feel delighted when I hear God's servants talk about their one and only Lord Jesus Christ! May God bless you and your beloved beautiful family my dear brother in Christ.

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 10 місяців тому +3

    አቢ ወንድሜ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ የተወደድክ🙏 ድንቅ ምስክርነት ነው ፀጋ ይብዛላችሁ🙏

  • @caranbolado9130
    @caranbolado9130 9 місяців тому +1

    አስደናቂው ጸጋ❤❤❤
    ኦ ኢየሱስ ታሪክ ትቀይራለህ ክብር ለስምህ!

  • @mellyBooks
    @mellyBooks 10 місяців тому +3

    በጣም አስተማሪ ነው ተባረኩ። ጌታን መከተል ያዋጣል። ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      ወናመሰግናለን

  • @hanakassahun1058
    @hanakassahun1058 3 місяці тому

    በጌታማመንእድል ነው ስዋችሁሉበዚህጌታቢያምን የዘላለም ሕይወትያገኛል ይህብቻአይደለም በምድርም መቶእጥፍእረፍትይሆናል

  • @AmanuelAbraham-mv8vp
    @AmanuelAbraham-mv8vp 10 місяців тому +5

    Semy Tube God bless you For this Testimony Ministry.

  • @wudemekasha
    @wudemekasha 10 місяців тому +5

    semay tube "እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው አቤነዘርም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምታቀርቡት ደስ የሚል ነው በርቱ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      እናመሰግናለን 🙏

  • @bergeneboshe463
    @bergeneboshe463 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ! በጣም አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራም ስለምታቀርቡ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      እናመሰግናለን

  • @sabamesele9290
    @sabamesele9290 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገንለዚህ ስላበቃ
    ከሁሉ በላይ የሆነውን አምላክህንስለ አከበርክ
    መንፈስ ቅዱስከሁሉ በላይ ነው : ልብን የሚነካምስክርነትበጣም ነው የተባረኩት
    ፀጋውን ያብዛልህመንፈስ ቅዱስ ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ይሁን
    በክርስቶስወድ ወንድሜተባረክ🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @WubGrace
    @WubGrace 8 місяців тому +1

    Wow...ከህይወት ሚፈልቅ ምስክርነት..God bless you❤❤

  • @ruthmekonnen2192
    @ruthmekonnen2192 10 місяців тому +3

    I love z way you explain Jesus 💓💓💓

  • @leahaw1194
    @leahaw1194 10 місяців тому +2

    Tebark zemeneh yelemlem you are blessed 😇 and God bless the host too !!! Menfe kidus ke hiwoth lezelalem ayewesedbh berta geta lemeta bedej new

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዋናው በህይወትህ የሾምከው ማነው የሚለውን ይወስናል! ተባረክ🥰🥰🥰🥰😍😍🥰

  • @diboratameru3213
    @diboratameru3213 10 місяців тому +2

    This interview on the Semay UA-cam channel is fantastic! bless you more

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      Glad you enjoyed it! Thank you 🙏

  • @Beemenet
    @Beemenet 10 місяців тому +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ አቤኒ በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር ለዘላለም በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ምስክርነትህን ስምትው አህዛብ ወደ ጌታ ይመጡ 🎉❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      አሜን አሜን

  • @tsion-amare
    @tsion-amare 10 місяців тому +2

    Wow ጣፍጦኝ ነዉ የሰማሁት

  • @zeritumengistuzd8703
    @zeritumengistuzd8703 10 місяців тому +1

    አቤኒ በረከታችን ነህ♥️♥️
    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች::

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому +1

      እሜን። እናመሰግናለን ።

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 10 місяців тому +2

    Praise God Toung is Basically a gift of Holly spirit.

  • @yemiadane
    @yemiadane 10 місяців тому +2

    geta yibarek silakafelkn testimony i have no word to explain libe nw yenekaw. endezi ayinet tafachi tsetimony wedegna silmitadersulin geta eyesus zemanachun yibarkew❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      Amen 🙏. Enameseginalen.

  • @DawitAyele-pj2hp
    @DawitAyele-pj2hp 10 місяців тому +2

    እኔ በጣም ነው ምውድክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biratutafese8416
    @biratutafese8416 10 місяців тому +2

    " እንደዚህ አይመስለኝም ነበር !'' I cried when I heard this part. Oww God is great.

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      በጣም ልብን ከሚነኩ ቦታዎች አንዱ ነው።

  • @selamawittegegn6235
    @selamawittegegn6235 10 місяців тому +2

    በዚህ ዘመን ላይ ያለን አብዛኞቻችን አማኛች ኢየሱስ አዳኛችን እንጂ ጌታ አድርገን ባልተቀበልንስበት ሰአት ከአዳኝነቱ አልፎ ጌታ አድርጎ መረዳትና መሾም መታደል ነው ተባረክ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      አሜን

    • @hanaamado
      @hanaamado 10 місяців тому

      tikikl dinenibtal enji alinorniletm

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 10 місяців тому +5

    በግብዝናህ ወቅት ፈጣሪህን አስብ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር በድንቅ አጠራሩ ይጠራል ❤❤

  • @hymanotmamo662
    @hymanotmamo662 9 місяців тому +2

    እኔም ታሪክአለኝ የወንድሜን መሳይ አምላኬከትቢያ ከአመድ ሲያነሳኝ ወንድሜ ብዙነገሬን ቀስቅሰህዋል አዘጋጆቹም ተባረኩ

  • @mekdesfanta2230
    @mekdesfanta2230 10 місяців тому +3

    He really understand what lord mean thank you so much abeni .thank u again

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      You're most welcome

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የስው ሁሉ ምስክርነት ሁሉን ለማዳን ስለሆኑ በርቱ ስማዮች
    ዘማሪ አቤነዘር እናመስግናለን የሕይወትን ምስክርነት ስለ አካፈልከን በመዝሙርህም በብዙ እየተባረክን ነው በርታ ጠንክር ጌታ ይባርክህ👍 🙏

  • @eden9929
    @eden9929 10 місяців тому +4

    ውድ አምላካችን እግዚአብሄር ተመስገን!❤

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 10 місяців тому +4

    አቤኑ ቃለ መጠይቅ ወይም ምስክርነት እየሰጠህ ያለኸው ለአማርኛ ተናጋሪዎች ስለሆነ በተቻለህ መጠን አማርኛውን ብቻ ለመናገር ሞክር የምትለው እንዲገባን!

    • @Tsinat1459
      @Tsinat1459 10 місяців тому

      አማሊዝኛ እየተናገሩ ተቸገርን እኮ ሀሳባቸውን ለመረዳት ሯሯሯ😂😂😂😂😂

    • @KiyaBehailu
      @KiyaBehailu 8 місяців тому

      😅😅😅😅😠😠😠😠

    • @josephberachiah8715
      @josephberachiah8715 2 місяці тому

      Complex

  • @TigistAtegebegn
    @TigistAtegebegn 7 днів тому

    ተባረክ ውንድሜ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 10 місяців тому +3

    አቤነዘር ❤❤ጌታ ይባረክ ብሩክነህ 🥰🥰

  • @MayaMamo-ti9sn
    @MayaMamo-ti9sn 10 місяців тому +2

    የምወድ ዘማሪ ነህ አቤኒዬ ተባረክልን❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      እናመሰግናለን

  • @tsegayohannes7993
    @tsegayohannes7993 10 місяців тому +2

    Blessed by your testimony. What an awesome God we serve. May God Bless you abundantly😊

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር የጀመረውን ስራ በህይወታችን ዘመን ሁሉ ያቀደውን ነገር ይሠራል። እኛ ግን ቶሎ ተስፋ እንቆርጣለን

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      ጌታ ይርዳን

  • @FikirtLemma-ml5lj
    @FikirtLemma-ml5lj 10 місяців тому +2

    ❤❤❤ በጣም ድንቅ ምስክርነት 🥰🥰😇😇😇 ጌታ መልካም ነው 🔥🔥🔥Praise God🙏 ወንድሜ ተባረክልኝ 💞💞🥰😇

  • @OliCheru
    @OliCheru 8 місяців тому +1

    Really I blessed by this interview

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 10 місяців тому +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ታማኝ ነው!

  • @leulgebre76
    @leulgebre76 10 місяців тому +3

    Liked"ለእኔ ሕይወት ጌታ ነው"

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 10 місяців тому +3

    ድንቅ ሥጦታችን ስወድህ ከ❤ ነው

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx 10 місяців тому +1

    God bless you more Abeni. You are a true blessing for us.

  • @Newaccountbunnimeow
    @Newaccountbunnimeow 10 місяців тому +3

    God is great. God bless you.

  • @tedlacherkosteddy8662
    @tedlacherkosteddy8662 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይጠነቀቅልኛል❤

  • @ethiopiamekonnen4740
    @ethiopiamekonnen4740 10 місяців тому +2

    The way Abeni laughs in the middle 😁😁😁
    Bless you 😊 can’t wait to see u in heaven !!! And bless y’ll too bewnet

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 10 місяців тому +2

    Hallelujah Jesus is Lord Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen bless you my Brther