Amharic Audio Bible 01 Genesis የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፤ ኦሪት ዘፍጥረት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 345

  • @mala4122
    @mala4122 7 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ሻሎም ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @קסנשקסנש-פ9מ
    @קסנשקסנש-פ9מ 4 роки тому +3

    የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታእግዛብሔር አደበትህን ይባርከው

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 Рік тому +4

    እግዚአብሔር የምድሪቱን እንብርት ይስጥህ ፓስተር አንደኛ ነህ ጌታን በጣም እንወድሃለን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EAlayu
    @EAlayu 3 місяці тому

    እግዛብሄር የተባረከ ይሁን❤😊

  • @hdgbxg4275
    @hdgbxg4275 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @monaali9356
    @monaali9356 4 роки тому +38

    ተባረክ። በብዙ ጠና እያልኩ ስሔ ለማንበብ አይኔን ያቃጥለኝ ጀመር ግን ጌታ ይመስገን በድምፅ ስራን እየሰራን መስማት ቻልኩ በርግጥ እንደእኔ ያላችሁ ትጋሩኛላችሁ ፀጋው ይብዛልህ ወንድም ዘሌ ።

  • @yaredtilaye-jn4mn
    @yaredtilaye-jn4mn 11 місяців тому +1

    ሜን+3 ቃለ ሕይዎት ያሠማልን

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 4 роки тому +3

    ተባረክልኝ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 4 роки тому +2

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣ልዑል፣እግዝያብሔር፣የተመሰገነ፣ስሙም፣ከፍ፣ከፍ፣ያለ፣ይሁን፣አሜን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣መምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ፅጋውን፣ያብዛልን፣ተዋህዶ፣ሐይማኖታችን፣ለዘላለም፣ትኑርልን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ኢትዬጵያ፣ትጠብቅልን

    • @eyesusyadnal4615
      @eyesusyadnal4615 2 роки тому

      ቃል ሕይወት ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ማርያም ግን ልትጠብቀን አትችልም

  • @ziade1933
    @ziade1933 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙋🙋🙌🙌🙇🙇🙇📖📖📖📖📖📖📖👏📖📖👏

  • @amenabiy9412
    @amenabiy9412 Рік тому

    48:55 chapter 15
    51:34 chapter 16
    57:59 chapter 18
    1:02:43 chapter 19
    1:08:46 chapter 20
    1:11:33 chapter 21
    1:15:51 chapter 22
    1:19:00 chapter 23
    1:21:37 chapter 24
    1:30:35 chapter 25
    1:34:58 chapter 26
    1:39:40 chapter 27
    1:45:45 chapter 28
    1:48:57 chapter 29
    1:53:28 chapter 30
    1:59:21 chapter 31
    2:06:52 chapter 32
    2:11:16 chapter 33
    2:14:02 chapter 34
    2:18:10 chapter 35
    2:22:02 chapter 36
    2:27:33 chapter 37
    2:32:13 chapter 38
    2:39:33 chapter 40
    2:42:38 chapter 41
    2:50:02 chapter 42
    2:55:31 chapter 43
    3:00:33 chapter 44
    3:05:03 chapter 45
    3:09:10 chapter 46
    3:13:44 chapter 47
    3:18:35 chapter 48

  • @werkineshtsegaye3243
    @werkineshtsegaye3243 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒⛪️⛪️⛪️♥️♥️♥️

  • @kedosemekaletebekege9083
    @kedosemekaletebekege9083 4 роки тому

    Kale hiwite yasemalen memeher Amène Amène Amène

  • @shemelesayele-tv1rh
    @shemelesayele-tv1rh 7 місяців тому

    አሜን: አሜን: አሜን: እግዚአብሔር: ይስጥልን

  • @tube6109
    @tube6109 3 роки тому

    ቃል ህወይትያስማልን

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 роки тому +3

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @bezayearsemalij1006
    @bezayearsemalij1006 2 роки тому +1

    kalh ewat yesemaln

  • @hiywotnegasa4979
    @hiywotnegasa4979 4 роки тому +5

    ተባረክ ወንድማችን የአብረሃም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @getachewsalilih5098
    @getachewsalilih5098 4 роки тому +15

    ብዙ የማንጠቀምበትን መጽሐፍ ቅዱስ እንድንጠቀምበት የሚረዳ ነውና ቃለሕይወት ያሰማልን ።

  • @tejeerarto2620
    @tejeerarto2620 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርክ የአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ አማላጅነቷ አይለይክ እናመሰግናለን እውነት ቃል የለኝም።
    ይቅርታ አንድ ጥያቄ ነበረኝ
    ይሔን ኮመንት ያነበባችሑ የእግዚአብሔር ልጆች ሖይ ፣ በገነት ውስጥ እያሉ አትብሉ ተብለው አዳምና ሔዋንን የበሏት #ፍሬ ስም ማን ትባላለች ከይቅርታ ጋር 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg 8 місяців тому

    የጌታ መንፈስ ያለበት ልብንም የምያሣርፍ ድምፅ ነው ተባረክ ፓስተር ተባረክ

  • @negatnegat5052
    @negatnegat5052 4 роки тому +23

    አሜን አሜን እግዚሐቤር ለዘላለም ስሙ የተባረከ ይሁን ቃለሂ ወት ያሰማልን

  • @melkamgelaw4120
    @melkamgelaw4120 4 роки тому +7

    Temesgen amelaki yihen kal enidesema yabertahegn kale hiyiwoet yasemalin tesefa mengiste semayatin yawurslin AMEN AMEN AMEN

  • @tigisttamrat3411
    @tigisttamrat3411 3 роки тому +2

    አሜን አምላክ ስሙ ለዘላለም ይመስገን

  • @davidthorpe1399
    @davidthorpe1399 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስራ በምሰራበት
    ጊዜ ስታነብ ሰራዪን እየሰራሁ አደምጣለሁ
    ስለዚህ አገልግሎትህ ጌታእየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ሰላም ለአንተ ይሁን አሜን

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 4 роки тому +1

    Waw tebark Betam arife new

  • @-harvest-tube
    @-harvest-tube 4 роки тому +14

    ውድ ፓስተር ዘላለም ጌታ ይባርክህ።

  • @ኣባቴሂወቴ
    @ኣባቴሂወቴ 4 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @yanchichekol4879
    @yanchichekol4879 4 роки тому +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ ቃላት ነው ምሰማው ያለ ሁለት ቀን ያለ ማቋረጥ ሰማኩት ምንም አይጠገብ ጤና ይስጥልኝ

  • @AsSa-v5b
    @AsSa-v5b Рік тому

    ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 3 роки тому +2

    እግዚአብሄር ይስጥልን በጣም የሚመች ነው ስራም መንገድም ላይ ለማዳመጥ🙏

  • @adisbehaylu110
    @adisbehaylu110 Рік тому

    እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነዉ ያዛልም ይፈፅማል

    • @adisbehaylu110
      @adisbehaylu110 Рік тому

      WoW Jesus is Lord!!!!!🎄🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🐑🐑🐑🐑🐑🐑
      ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
      ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
      ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
      ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
      ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️

  • @የህይወትቃልYouTube
    @የህይወትቃልYouTube 4 роки тому +1

    ጌታ ይባረክ አሜን 🙏🇪🇹🙌🙌🙌አግዚአብሔር ይመስገን ባቡዙ ማንጋድ ስላምያሰታምራን አሜን 🙏🇪🇹🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏📖

  • @መስኪየብታጀራልጅ
    @መስኪየብታጀራልጅ 2 роки тому

    ቃል ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @hdgbxg4275
    @hdgbxg4275 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 роки тому

    በጌታ የተወደድክና ብሩክ ወንድም ተባረክ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 роки тому

    አሜን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ተባረክ ወንድሜ

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 Рік тому

    ጌታ የሱስ ዬባርክ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 роки тому

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ ያድርገን አሜን

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 4 роки тому

    ua-cam.com/video/CUgHYxEAqrQ/v-deo.html የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች መፅሀፍን ያዳምጡ
    ua-cam.com/video/tT_l0kDWXKg/v-deo.html ታቦተ ፅዬንን ፍለጋ መፅሀፍን ሙሉ ትረካ
    ua-cam.com/video/DncvN_HqrLQ/v-deo.html ያድምጡ
    ua-cam.com/video/Na8OHq491QE/v-deo.html ያዳምጡ መደመርን መፅሀፍ ሙሉ ንባብ

  • @nafkotsolomon
    @nafkotsolomon Рік тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @fikramsaluamharic85
    @fikramsaluamharic85 4 роки тому +18

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hiwotdesta7859
    @hiwotdesta7859 3 роки тому +5

    አሜን+3❤❤❤ ቃለ ሕይዎት ያሠማልን

  • @hanialem8068
    @hanialem8068 4 роки тому +1

    Kale hiwet yasemaln

  • @emafekereenate4521
    @emafekereenate4521 4 роки тому +1

    Amen kelhiwot yesmelgn 🙏🏻

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 4 роки тому +1

    ተመስገን ፈጣሪ ቃልሕን ስንሰማ መረረጋጋትን ለምትሰጠን አውነት ለመናገር የሚመካ ቢኖር ጠግዛቤር ይመካ

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስስስ ይላል በእግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 4 роки тому

    Amen amen amen keber le serawit geta amen 🙏🏿

  • @yibeltalabraham603
    @yibeltalabraham603 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ከተበረከዉ አብራሃም ዘር አደረገኝ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ኣባቴሂወቴ
    @ኣባቴሂወቴ 4 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የእግዛብሄር ቃል ከኣጥናፍ እስከ ኣጥናፍ ይሁን እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ

  • @Mama-j2i8z
    @Mama-j2i8z 9 місяців тому

    Tebareki wedmi 🙏

  • @betlhembetlhem7434
    @betlhembetlhem7434 3 роки тому

    Kale hewut yasemaln

  • @selametegegne9465
    @selametegegne9465 4 роки тому +1

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይሰጥሕ ወንድሜ ፈጣሪ ይመሥገን ታምሩ ብዙ ነው የኛ አምላክ አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft1500 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውት ያሰማልን

  • @mahimak8667
    @mahimak8667 4 роки тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን በጣም የምፈልገው ነገር ነበር እ/ር ይባርክህ፡፡

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 5 років тому +19

    አሜንንን. ቃልን ያሰመልን ቃል ሕይወት ነው! ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስጌን አሜንን።
    ወንድመችን ጌታ ዘመንክን ይበርክ ተበርክ. እነመሰግነሌን

  • @ልእልትብሪሃኑ
    @ልእልትብሪሃኑ 4 роки тому +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ሰለ ቃሉ የእግዚአብሔርን ሥም ከአጥናፍ አሰከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁንልን። ለመምህራችን በእውነቱ ዘላለማዊ ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ እውቀትን ጥበቡን አብዝቶ ይሰጣችሁ ዘንድ የአምካችን ፈቃድ ይሁን ። ከልብ እናመሰግናለን ተባረኩ ወንድሞቼ ።ወለቱ ሰብዓት። አሜን (፫)

  • @shababalkhaleej5578
    @shababalkhaleej5578 5 років тому +10

    አሜን እግዚአብሔር ልቤን ይክፈተው ቃሉም ወደኔ ይምጣ

  • @michelshibesh5458
    @michelshibesh5458 4 роки тому +10

    ፓስተር ዘላለም አነባበብህ ልክ እንደ ውሃ ይፈሳል። የገረመኝ የትውልድ ስሞችን ስታነብ ስሰማ ምንም ሳትቸገር ነበረ የሃበሻ ስም እንደምታነብ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ጠቅመኸኛል።

  • @hawiiaman8373
    @hawiiaman8373 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ብትቀጥል

  • @የተክልዬልጂእህተገብረኤል

    ቃለ ህይወትን ያሰማን 🙏🙏🙏

    • @user-se3zx8fc6
      @user-se3zx8fc6 2 роки тому

      ቃለ ህይወት ያሰማን 🙏🙏🙏

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 роки тому +1

    ኢየሱስ ክርሰቶስ በክብር ይመጣል

  • @MamaBear-gj8kp
    @MamaBear-gj8kp Рік тому

    አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamghebremeskel5833
    @selamghebremeskel5833 2 роки тому

    Tebarki. Meshaf kudus. Minbei yesiger nebri

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 роки тому +7

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 3 роки тому

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopien 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @bezawetgezuahmada3163
    @bezawetgezuahmada3163 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wondimuhirigo685
    @wondimuhirigo685 4 роки тому +1

    ተበረክ የእግ/ር ሰው

  • @ፍቅርነዉእምነቴ
    @ፍቅርነዉእምነቴ 4 роки тому +7

    እናመሠግናሀን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ💚💛♥🙏🙏

    • @hellohi7555
      @hellohi7555 4 роки тому

      Temesigeni yikiberi huluni yarege amilaki

    • @samuelgebremichael9818
      @samuelgebremichael9818 4 роки тому

      Kayewet aseteyayet yenache teshal yemedan kn zare new neseha gebu

  • @phun4379
    @phun4379 3 роки тому +1

    እንከን የለሽ አነባበብ
    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @እናትባዩ
    @እናትባዩ 5 років тому +59

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ይህን አለውቅም ነበር አሁን ግን አወኩ እግዛብሔር በጤና በእድሜ በፀጋ አብዝቶ ይባርክልን በጣም አመሰግናለሁ

    • @girmachu2110
      @girmachu2110 4 роки тому +2

      እጂግ አመሠግናለሁ

  • @esayasbarkie560
    @esayasbarkie560 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 4 роки тому

    kale Hewit yasemalen amen amen god bless u

  • @senede9885
    @senede9885 4 роки тому

    שלום ተባረክ ብዙ ወችን ጠቅመሀል በጣም

  • @Roma-gg1ft
    @Roma-gg1ft 4 роки тому +1

    ጌታ አብዚት ቻርሶ ይባርክ

  • @rationalthinker6356
    @rationalthinker6356 4 роки тому

    Amen Amen Amen
    Kalehywet yasmaln

  • @coffeetimetube
    @coffeetimetube 4 роки тому +2

    🔥🔥🔥 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ .. ደስ የሚል የንባብ ድምፅ ነው:: ፀጋውን ያብዛልህ:: 🙏🏼

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 2 роки тому

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። በጣም ተጠቅሜያለው። በደሙ ይሸፍንህ።

  • @finotbruke9746
    @finotbruke9746 4 роки тому

    tebarek melkam new

  • @ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @samasalam7419
    @samasalam7419 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hywate yasemalen

  • @asfaw96
    @asfaw96 4 роки тому

    አሜን: አሜን: አሜን: እግዚአብሔር: ይስጥልን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::

  • @marthakefela271
    @marthakefela271 2 роки тому

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ።

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @senaitk.d3025
    @senaitk.d3025 4 роки тому +6

    Thank you.God bless you more

  • @engdaworkbirru3312
    @engdaworkbirru3312 4 роки тому +3

    አሜን!ቃለ ህይወት ያስማልን::

    • @metigudeta3717
      @metigudeta3717 4 роки тому

      አሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @መታገስመልካምነው
    @መታገስመልካምነው 4 роки тому +26

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይውት ያስማልይ መምህራችን አሜንንን
    ፀጋውን ፈጣሪ እጥፍ ይክፈላቸሁ አሜንንን

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 4 роки тому

    amen amen amen kale hiwet yesmalen

  • @rehemabbosa3751
    @rehemabbosa3751 5 років тому +3

    Amen Amen Amen kale hiyot yasemalin bemenigsitih yasibih memihra gataye EYESUS amen amen amen amen amen amen amen amilak egzabihar hoy temesigen orthodox adirigeh bemefiterih

  • @maazapubliccell1905
    @maazapubliccell1905 3 роки тому

    Gata yebarekhi

  • @adisbehaylu110
    @adisbehaylu110 Рік тому

    I Love You Jesus WoW

  • @michaelbahru6064
    @michaelbahru6064 Рік тому

    God bless u brother ze

  • @simegnmosisa8903
    @simegnmosisa8903 4 роки тому +1

    ቃለ ህወትን ያሠመልን መግስተማይን ያውሪስልን ።

  • @birknehwedecha8503
    @birknehwedecha8503 4 роки тому

    ይሄነውብዬለመነገ፣ቃላት፣ያንሰኛል፣ቃሎት፣ያሰማልን

  • @somali3266
    @somali3266 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትንያሠማልን አሜን

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን