አባትነቱን ሲክድ አሜሪካን ኢምባሲ አመለከትኩኝ! ልጄ በድብቅ ከ'ስዊዲን መንግስት' ጋር .... Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha
ለዚህ ነው አንድ አይን ያለው በአፈር አይጫወትም በማለት ዛሬ በሰው ሀገር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ፍትህ ፍለጋ በየ ሳምንቱ በ US ኢንባሲ ደጅ የምንጮኸው። ሀገራችን ክብራችን ናት ዞሮ መግቢያ ጓዳችን ያለ እሷ ምንም ነን። በባለ ታሪኳ ህይወት በጣም ብዙ መማር እንችላለን እሷንም እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ በማለት አቅራቢዎቹም በዚህ ታሪክ ለብዙ እህቶቻችንን መማሪያ በመሆኑ ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን። ኢትዮጵያችን ለዘለዐለም ትኑርልን!
ትክክል
amen
ውይይይ 😭እፍፍፍ በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው ይሄን ታሪክ 😥የተሰደደ ነው የስደትን ህመም ሚያውቀው 😢🥺እባክህ ጌታ ሆይ ቀን አውጣ ለኢትዮጵያውያን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
አሜን አገራችን ሰላም ሁና ይሄን የስደትና የስቃይ ኑሮ በቃ በለን
ኤርትራኖችን የምውድበት ፍቅር ይለያል 🇪🇷❤አብሬያቸው አድጌያለሁ እጅግ ደግ ጥሩዎች ፈሪሐ እ/ር ያላቸው የክፉ ቀን ደራሽ ናቸው እንወዳችሁለን ❤🇪🇹❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️🇪🇷
እናመሰግናለን🇪🇹💙🇪🇷🙏
እማዬ ልጆችሽን ብቻቸውን አትላኪ ከእግዚአብሔር በታች ጠብቂያቸው። አብረሽ ሂጂ
የስደተኛ ህይወት የእያንዳንዳችን ቢፃፍ አንድ መፅሀፍ ይወጣል እውነት እንደ ስደት ክፉ በሽታ የለምንበተለይ የኢትዮጵያ ስደተኞች ከሞላ ጎደል ነው እሚሳካልን እንጂ አብዛኞቻችን በስቃይ ነው እምናልፈው እግዚአብሄር ከእኛ ጋር ክብር ምስጋና ይግባው እህቴ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ እውነት እንደ ሀበሻ ጠንካራ የለም
@UFO ZEOS እረ??ከዚህ በላይ ምን?? ትይ?? እንኩአን ልጆች ይዛ መኖርያ የሌለው ሆነ ያለው ለብቻም እኛው አይደለን እንዴ?? ሰው የምናሳብደው?? እደውም እግዝያብሄር አጠንክሯታል ግን ልጆቿን ለብቻቸው የምትልካቸው ነገር አልተዋጠልኝም ጠይቀዋት ወደዚች ምድር እንደመጡ እንጃ ብቻ ታስብበት!
እውነትሽ ነው ደግሞ ለምን መመለስ አስፈለገ የኢትዮጵያ ዜግነት ብትለፋ መልካም ነበር ። ለምን ሳይማሩ አይቀርም እግዚአብሔር ይድረስላቸው
@@tallybayan4380 እኮ በጣም ልክ አይደለችም ለሚያልፍ ቀን እዛው ኢትዮጵያዊ መሆን ነበረባቸው ካልሆነ አብራ መሄድ ሆ እኔ እንኩአን እርቄው ግማሽ መንገድ በእግር ልቀበለው እሱ ከትምህርት ቤት የሚወጣበት ሰዓት እና ቀጠሮዬ አንድ ሲሆን ብቻውን ቤት በእግሩ ይሁን በባቡር እስከሚገባ ይጨንቀኛል ግን ስንቴ ቀጠሮ ልቀይር?? እሱንም ሃያአራት ሰዓት ሳይሞላው በፊት መደወያ ገደቡ ካለፈ ስንቴስ ልቀጣ?? ከእግዝያብሔር ጋር ለወር ባይበቃም ውስን ትራንስፖርቱን ይሸፍንልኛል ልጄ ሂወት ቀላል አይደለም!
I have much respect to the Eritreans that give you shelter on that difficult time.they are Gods Engels .that is beyond of my expectation.May God bless them.
🇪🇷❤🇪🇹
አውነት ነው አንደዛ ከባድ ጥላቻ አያለን አንኩዋን ማገዛቸው አግዚኣብሄር ይባርካቸው
@@meserettekie1421 eylachew!!
ሥደትን የሚያቀው የተሠደደ ብቻ ያን ሁሉ ሥቃይ አልፈሽ ዛሬ በህይወት ኖረሽ ለሌላው ትምህርት ይሆናል ብለሽ ታሪክሽን ሥላካፈልሽን እናመሠግናለን ለኛ ጥንካሬ ነሽ ዛሬ ደግም አዲሥ ቀን ነው እግዛብሄር ይመሥገን ።
ለልጆችሽ እንደለፋሽ ፈጣሪ ቤተሰብሽን ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ
እኔ የልጆች እናት ነኝ ልጆችሽን ተከትለሽ ሂጂ ልጆሽን ለብቻ እዳትልኪ አደራ እከመጨረሻው ለልጆችሽ መስዋዕት ክፈይ ልጆችሽ ጌጥሽ ልጆችሽ ክብርሽ መድመቂያሽ እነሱ ናቸው እና እግዚአብሔር ይባርክልሽ
You pass an excellent advice.thank you
እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ እናት ከስደት ራሱ በሰላም መግባት ተመስገን ነው እዬሀን ከልብ እናመሰግናለን
ua-cam.com/video/-uivgI8E_4g/v-deo.html
እንደ ተከታታይ ድራማ ነው ያየውይ ይገርማል የስው ታሪክ
ጉድ እኮ ነው የኔ ታሪክ 85% ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል ኢትዮጵያ በመግባት እና ባለመግባት ብቻ ነው የምንለያየው
መንገዱን ንገሪኝ ልሂድ
አንቺም መልካምና ጠንካራ ሰው ነሽ ውስጥሽን አዳምጨዋለው ባለፉት 2 ቢድዎች ላይ ስለ ሀቅ ምትኖሪ የሰውን መልካምነት የሚያንፀባርቅ ወድቆ አይወድቅም የተደረገልሽን ነገሮች ያለ ግብዝነት በሚያስደስት ነገር ነው የገለጽሻቸው እግዚአብሔር ካንችው ጋ ይሁን ውዴ
የኔ ከርታታ እናት ኡፍ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲አይዞሽ እንኳን ከሀገርሽ ገባሽ እግዚአብሔር አለ ያልፊል
እባክሽ ልጆችሽን ይዘሽ ተመለሺና አንቺ አጠገባቸው ሆነሽ እስተምሪያቸው ለልጆችሽ ብቻቸውን ጥሩ አይሆንም በሃላ እንዳይቆጭሽ
እውነት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ስከታተል ነበር እውነት ከእምሮ በላይ ነው ያሳልፊሽው ፊልም እንጂ
እውነት አይመስልም በጣም ጠንካራ ነሽ ይህንን ሁሉ መከራ አለፈሽ ዛሬ እንደ ታርክ ማውራት ለሰሚው ቀላል ነው እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርሽ
አበቃሽ ።እኔ የማውቃት የሰፈር ልጅ አለች ልክ እንደ አንቺ አይነት የስደት ጉዞ ያላት አሁን ሱዊዲ ካንፕ 10"አመት ሆናት አሁን እንደውም ድምፃም ጠፋ ስደት አላማን አልመኝም 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭
ደስ ስትይ ምንም አይመስልሽም ጠንካራ ጎበዝ part of life ነው... ልጆቹ ሚሊዮን ናቸው 👍
ያን ሁሉ ውጣ ውረድ አሳልፈሽ ለሀገርሽ እንድት በቂ ለረዳሽ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ልጆችሽን ግን ብቻቸውን ባትልክያቸው በጣም ጥሩ ነው ባይ ነኝ
ውይ ውይ እውነት ነው ማን እንደሀገር እኔ ከኢትዮጵያ ከወጣሁ 15 አመት ግን እስካሁን ሀገሬ እንዴት ብዬ እንደምመለስ ውይ ውይ ማን እንደሀገር 😭😭😭😭😭 የሰው ሀገር የሰው ነው የፈለገ ቢሆን ጥሬ ቆርጥሞ በሀገር ነው የሚሻለው ለልጆቼ እንኳን ቀን ከለሊት ስለሀገሬ ኢትዮጵያ ነው የምግታቸው እነሱ ኢትዮጵያን ከኔ ባልተናነሰ ነው የሚወዷት ስላላዯት ይጓጓሉ ለመሄድ በጭራሽ ያለሁበትን ሀገር ብቻ ተቀብለው እንዲኖሩ አልፈልግም የኔ ቆንጆ አንቺ ብቻ አይደለሽም ስደት ያሳለፍሽ እኛም ካንቺ ባልተናነሰ አሳልፈናል አይዞሽ በርቺ
Yet Hager nesh?
@@neymarmessi7022 ከአዲሳባ ወጥቻለው
እርርርርር አትርፊሻለ እግዚኣብሔር ይመስገን ልጆ እና ጤና ይዘሽ መገባት እግዚኣብሔር ያስመስገናል እንደ እግዚኣብሔር ያለው መንም የለም ኢጵ ታሽንፈለች📖🌹🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇱🇧🔊👂👍
ጎበዝ ጎበዝ ጀግና ነሽ አንቺ ለሁሉም ስደተኛ ተከራካሪ ሆነሽ ብትሰሪ ደስ ይላል።።ከአስር አመት በላይ አለወረቀት ነው ያለሁት
ከፈጣሪ በታች ትልቅ ሰው ናቹ እናመሰግናለን ባለታሪካ መፃፍ ብትፀፍ ይሸጥላታል እውነተኛ ታሪክ ሰለሆነ ሰለግሪክ ሰለታሰረው ጋደኛዋ የተቀበለችው ጋደኛዋ በጣም ጥሩ ሰው ናት ፈጣሪ ካቺጋ ይሁን የሂወት ታሪክሽን ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን
ጀማሪ ነኝ በሰብስክራይብ አግዢኝ
በስደት የሚባክነው ጊዜ እድሜ አይጣል ነው ሰው ተመችቶን የምንኖር ነው የሚመስለው ጠንካራ ሴት ነሽ
ጀግና እናት እህት ነሽ እግዚአብሄር የረዳሽ ልጆችሽን ይዘሽ ይህን ሁሉ ስደት ና መከራ አይተሽ አሳድገሽ አሁን ልጆቹ ያለ አባትና እናት መመለሳቸው ጥሩ አይመስለኝም እባክሽን አብረሻቸው ብትሄጅ ብዩ እመክርሻለሁ ምክንያቱም የምድረበዳ ሀብቶችሽ ናቸው ያሉበት እድሜአቸው እንኳን ለውጭበአገራችንም ለሚያድግ ልጅ አስቸጋሪ ነው ወደ አገር ስትመለሽ ባዶሽን እንደተመለስ አይስማሽ ምክንያቱም ይህን ሁሉ ስደትና መከራ በጌታ ጥላ ተከልልላችሁ አምልጣችዃል ቀላል አይደለም ጌታ አንችንም ልጆችሽንም ይባርክ
@@eyersalmeyerusalm2440 በደንብ ገልፀሽዋል ለኔ ባትፅፊው ጥሩ ነበር
በጣም ጉበዝ ነሽ እህቴ እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ እንድ ድሪማ ታክታታይ ነው ይደመጥኩሽ
ጀግናናናናና ኢትዮጵያዊት ።👍👍👍👍👍እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ እንዳንች ሀገራቸውን እሚዎዱ በእምነት የፀኑ ያድረግልሽ ።❤
አገርሽን መውደድሽ በጣም ደስ ይላል ማን እንደምዬ ኢትዮጲያ ግን ልጆችሽ እራሳቸውን እስኪችሉልሽ ከጎናቸው ሁነሽ በኋላ ብትመለሺ ልብሽ ያርፍ ነበር እግዚያብሔር ይርዳሽ እህቴ
አውሮፓ ለመሄድ በባህር አትለቁ እቺ ሴት እውነቷን ነው እኔ ጀርመን አገር ነው ምኖረው እሷምትለው ሁሉ እውነት ነው
Eree endeh aynet meker yemimket aytefa
እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻው በጣም ያምራል ልጅችሺም በማስተማራሽ እይው ተሳክላችው እስይ
እህቴ ጥንካሬሽን እና ቆራጥነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ግን አንድ ነገር ልበልሽ ልጇችሽን ብቻቸውን አትላኪ አብረሻቸው ሂጂ ለምን የከበደውን ግዜ አልፈሽዋል እና በደንብ ልብ እስኪያደርጉ ከጎናቸውብትሆኝ ነው ጥሩ አደገኛ እድሜ ላይ ነው ያሉት በተረፈ ከኔ በላይ አንች ታቂያለሽ በህትነትና እኔም እናት ስለሆንኩ በስደት ልጇች እንዴት እንደሚከብድ ስለማቅ ነው መልካም እድል
እኔምየአንቺን ሀሳብ እጋራለሁ ይህን ያህል ለፍተሽ ልጆችሽን ብቻቸውን ባይሄዱ አንቺም ትምህርታቸውን እስኪጨርሱ እንድ ላይ ብትሄዱ አሪፉ ነው ብየ አስባለሁ ጠንካራ እናት ነሽ ረዥም እድሜ እና ጤና ተመኘሁ
እዮሃ ሚዲያ የእግዚአብሔርን ስም በትክክል ሙሉውን እግዚአብሔር ብላችሁ ፃፉ
እግዚሀብሄር መልካም ነው አይዞሽ አሁንም ተስፋ አለሽ መልካም ምክሮ ልንገሮሽ ከልጆችሽ ጋር አብረሽ ሂጂ ሀደራ እባክሽ በተረፈ ጀግና ሴት ነሽ የኢትዮጵያዊ ስሜት ነው ያለሽ ለሀገር ልጆች ክብር አለሽ አልፎም ለሌሎች ዜጎች ቦታ አለሽ እግዚሀብሄር ካንቺም ከልጆችሽም ጋር ይሁን ቻቻው
እኔ ለሳ ቃል የለኝም የእውነት አሁን አልፎ እንደታሪክ ስታወራው ይቀላል እንጂ ያሳለፈችው ነገር ከባድ ነው ፈጣሪ የጀመራችሁትን ምንገድ ያሳካልሽ በርቺ
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ልጆችሽ ሀብትሽ ናቸዉ ዋናው ጤና ነው
ሚኪ ምርጥ የኢትዮጵይ ልጅ
💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️
ልጁችሽናቸው ቅርሱችሽ እግዚአብሂርይመስገን
ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን ወገኖቼ ሁልቀን ስለሌለን ነገረ እያሰብን አናልቅስ የሰጠን ብዙነው 😥😥😥ጎበዝ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰
U are amazing beautiful woman I'm sorry for sacrificing for ur children so know u have to go with them and stay with them forever God bless you stay strong wow
ማሻአላህ ጀግና ነሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት
እርግጠኛ ነኝ አሁን ይቆጭሻል
ጎበዝ ዉሳኔሸን አደነኩሸ እኔ የምኖረዉ ሰዊድን ነዉ ወረቀት የለኝም 10 አመት ተሰቃየዉ እንዳልገባ ምን ይዤ እያልኩ የተናገረችዉ እዉነት ነዉ
አይዞሽ እህቴ ስደት ክፉ ቢሆንም እማያልፍ ጊዜ የለም ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን ለአገርሽ ያብቃሽ
አይዞሽ ይሰጡሻል እኔም በአስራሁለት አመቴ ነው የተሰጠኝ አሁን ሰላሳ ዓመት ሆነኝ!
@@mulubirara7956 አሚን ደከመኝ ዊንተር ሲሆን የባሰ ይከበደኛል
እሷ እኮ ኢትዮጲያዊ ሆና ኤርትራዊ ነኝ ስሜ ኤደን ገብረ ህይወት ነው ብላ አሻራዋን ሲመረመሩ ግን ቱርክ ላይ ሌላ ስም እና ኢትዮጲያዊ መሆኗን ስላወቁ ነው የከለከሏት እውነትን እና እግዚአብሔርን ከያሽ ግን የመኖሪያ ፈቃድ የማይሰጡበት ምክንያት የለም ፀልይ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ ውዴ🙏🙏🙏
@@Mita460 ምክርና ቡጢ ለሰጭው ይባላል። አይ የኔ እህት እኔ ምንም አልቀየርኩም ግን አልሰጡኝም።በስራ ማመልከት ነው እንጂ በጥገኝነት ኢትዮጵያ ዊ ነኝ ስትያቸው ያማቸዋል።ለእኛ 95% አይሰጡም።አንዳንድ እድለኛ ካልሆነ
Strong lady
Wish you all the best
እዴት እደወደድኩሽ ቆራጥነትሽ ለእኛ በስደት ላለነው ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን እኔ ይኧው 17አመቴነው በስደት ምን ይዤ እያልኩ ቀረው አሁን ካንቺ ግን ትልቅ ትምህርትነው ያገኘሁት ስደትን የቀመሰው ያውቀዋል ሳላደንቅሽ ግን አላልፍም ጎበዝ ነሽ ጠንካራ እናትነሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
😏😏😏ከ አሷ ትምርት 😏😏ውስድሽ የምን ትምርት??
እህቴ ቤትና የሚሰራ ስራ ከሌለሽ መምጣት የማይታሰብ ነዉ እኔም ከ 18 አመት ስደት በኃላ ከዚህ አይብስም ብዬ ሁለት ልጆቼን ይዜ ገብቼ ይኸዉ ተቀን በቀን ምነዉ እዛዉ በቀረሁ እያልኩ እኖራለሁ የልጆቼን መኖሪያ ቪዛ ላሰራ የትምህርት ቤት ወይስ ቤት ክራይ እስኪ ተይዉ ኑሮ ከባድ ነዉ ። እምዬ ኢትዮጵያ አገርሽ ሳትከብጆት ከዚሁሉ አመት በኃላ ባዶ እጅ ገባሁ ብለሽ ህመም ነዉ ትርፉ።
ሀገሬ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ክፉ አይንካሽ እኔም ህይወቴ ብዙ ፈተና አለው ግን ሚዲያ ላይ መታየት አልፈልግም እንጂ በስደት ለልጆቼ ብዬ እሳሬን እየበላሁ ነው
enim ehhh ge enqan weledene benmeken men tekem alewu
❤❤❤እንኳን ፈጣሪ ልጆች ሰጠሽ ሰደት ላይ ልጅ ማግኘት መታደል ነው
ጎበዝ ቅን ጠንካራ እና መልካም ሰዉ ነሽ ‼‼
ጀማሪነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@@naniyoutube-iq9tu እሺ እህቴ
ስዊድን ምርጥ አገር ነው ሴትየዋ ግን ምንሆና ነው የ ምትተረተረው ከዚ በፊት ሬድዮ ላይ ቀርባ ነበር ሰምቻታለው የተለየ ታሪክ ነው የምታወራው ባልዋ አሜሪካ የሄደው ሌላ ጥቁር ወዳው ነው ወደ አሜሪካ የ ገባው። ስዊድን አገር አመፅኩ ታዋቂ ነኝ ቋንቋ ከስዊድኖች በላይ አወራለው ብላ ተዋረደች ሊያውም ቀላል ቃል በዛ ላይ ለምን ጋዜጣው ላይ እንደወጣች የተረዳች አይመስለኝም 😂 አትመለሺ አሉኝ አላለችም ሲውድኖች በሰው ውሳኔ አይገቡም አረ አትቀልጂ ባክሽ እንኩዋንም ኢትዮጵያ ገባሽ ሲውድን ብትቆይ ሸክም ነበርሽ ስምንት አመት ስትኖሪ ታድያ በማን ብር ኖርሽ በስዊድን መንግስት ብር መስሎኝ ማመስገን አትርሺ ኢትዬጵያዊ መሆንሽን ያወቅሽው ከ 20አመት ስደት በ ውሀላ ነው ልጅሽ ስዊድን አገር ጥሩ መሆኑን ስላወቀ ነው መመለስ የፈለገው አንቺ እንኩዋን አትረቢም እዛው ቆይ የ ሆንሽ ጉረኛ ገና የ ካንፕ ኑሮ ሳትጨርሽ ብዙ ለፈለፍሽ እሳት አደጋ ሲውድን ብቻ ያለ አስመሰልሽው በርግጠኝነት አባረውሽ ነው ጋዜጣው ላይ ማንበብ የሚችል ይረዳል ። እዮሀ ሚዲያ ሳታጣሩ የማንም እብድ አታቅርቡ።
እንዳልስማት አፕታይቴን ዘጋሽ በቃ ተውኩት
T T ጭንቅላትህ ታጥቦል
ምትገርም ሰው ነች ለልጆቼ እግዛብሄር ይርዳቸው
የምትገርም ጀግና ኢትዮጽያዊት እናት ኮራሁብሽ ተባረኪ ፡፡
አንድ ነገር ተሳሳትሽ ከልጆችሽ ጋር ሄደሽ ካላገዝሻቸው የአንቺ ለነሱ መኖር እስከምን ድረስ ነው የወለደ ያውቀዋል እባክሽ ለብቻቸው አትላኪ ስልክሽን ባውቅ ባናግርሽ ሄደው ሳይረፍድ በምክር
ባግዝሽ ብዬ ነው እህቴ።
Tkkl nesh they are in fier age must be with you
ወይ ጉድ ሁለት ወዶ አይሆንም ወገኖች !!! ምንም አይሆኑም ልጆቹ አገሩን እና ቋንቋዉን በደንብ ያዉቁታል።ይልቅ ወጥተዉ አንዴ ዜግነታቸዉን ካገኙ በህዋላ እናታቸዉ የደከመችበትን መኖሪያ ፈቃድ በቀላሉ እንድታገኝ ይረዷታል።በጣም ጥሩ አድርገዋል የሚበረታቱ ልጆች ናቸዉ።
Zinash Assefa @ ታሪኳን በደንብ ተከታትለሽ ከሆነ የዚች ሴት የአሳይለም ኬዝ ምን ያህል እንደተበላሸ አዉሮፓ የምንኖር ከሆነ እናዉቀዋለን።በሰጠቻቸዉ የተሳሳተ መረጃ የትኛዉም አዉሮፓ አገር መኖሪያ ፈቃድ እንዳታገኝ ነዉ የሆነችው እኮ!! ሰለዚህ የልጆቿ ቀድሞ መሄድ እና ዜግነት ማግኘት በጣም ወሳኝነት አለዉ ምን አልባት ዉሳኔዉን በልጆችዋ ዜግነት ቢቀይሩላት.
እረ በስመአብ በህጻናት መነገድ እሷ እኮ መመለስ አትፈልግም መቼ መመለስ ከለከሉዋት?? መቼም ተለያይተው ጥሩ ዓይኖሩ!
@@mulubirara7956 ብትመለስ አሁንም መኖሪያ ፈቃድ ካላገኘች ምን ጥቅም አለዉ የኔ እህት?? መኖሪያ ፈቃድ ባለማግኘቷ ከፍቷት አይደል ወደ አገሯ የተመለሰችዉ??. ይሄ ንግድ ሳይሆን የመብት ጉዳይ ነዉ።ልጆቹን ከተወለዱበት እና በሰላም ካደጉበት አገር አስወጥታ ጨክና ብታስቀራቸዉ ነገ ሲያድጉ ሊወቅሷት ወይም ሊከሷት ይችላሉ።ከብዙ አቅጣጫ ስናየዉ የልጆቹ ወደ አገራቸዉ መመለስ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለዉም የፈጠራቸዉ አምላክ ይጠብቃቸዋል።
እግዚከብሔር ይመስገን ጠካራ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ በልጆችሽ ይክስሻል ጎብዘሽ ማስተማርሽ ጠቀመሽ ፈጣሪ ረድቶት መፃፃፉ ጠቀመው መጨረሻውን ደሞ ያብጅላቸው ወይ ስደት ግን ለግማሹ ችግር ለረዳው ደሞ ቅጦት ይገጥመዋል በሰው ውስጥ ስንት ነገር አለ ቤት ይቁጠረው ብቻ ዞሮ መግቢያችን እምዬ ኢትዮጵያክፉሽን አልስማ ዘላለም ኑሪልኝ እኔ ዝቅ አገሬ ስምሽ ከፉ ይበልልን
The kids are smart. The mom is crazy
የሚገርም ታራክነው እኔ በስደት የምኑር ሰውነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
ጀማሪ ነኝ በሰብስክራይብ አግዢኝ
ላይችል አይሰጥ ብቻ ስለ ግሪክ ብታስተካኪይ ጥሩ ነው እኔም 17ት አመት አሁንም እዛው ነው ያለውት በተረፈ ፊልም ቢሰራበት ጥሩ ፊልም ይወጣዋል
ወንድሜ ተባበረኝ የፌስቡክ አካውት ካለክ መልስልኝ
ኤርትራኖች እንግዳ መቀበል የነሱ ነው
@Aron Brhane ስደት ላይ ሁሉም እንግዳ ተቀባይ ነዉ especially ሱዳኖች ባጠቃላይ እርስ በርስ ሱማሌም ጨምሮ ማንም ሰዉን ያከበረ ቤቱን ያብርሀም ቤት ያድርግለት፨
@@azebtsegaye3591 thank you 🙏!!
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰሺ ግን እስካሁን ይህንን ሁሉ መከራ አይተሺ አሁን ልጆችሺ አድገዋል ለምን ትለያለሺ እነሱስ ለምን የሌላ ሰው ፊት ያያሉ ላች በሺታ ነው የሚሆንብሺ ከነሱ ከተለየሺ በኋላ ደስታሺ በነሱ ነው ለነሱም መውጣታቸውን አትይ ማን እንደ ናት በደብ አስቢበት
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
Betam endat yehonalu kale enat kebad new
Betam haqenga set nesh sis. Enkan beselam gebash & rega yalech ehit Mash'Allah
Du är stark kvinna!
Allah kanchi gar yihun
እርቅ ማህድ ላይ ሰምቼሻለሁ መጨረሻው ደስ ይላል ስለ ልጆችሽ
አንበሳ ነሽ እህቴ ስደትን የሜረዳዉ የደረሰበት ነዉ እርምጃሽ ጥሮነዉግን ለልጆችሽ ስትይ መኑር ነበረብሽ ለነሱ ከባድ ነዉበጣምአስቤዉ ምንም የማያቁትን ህይወት መቀበልከባድ ነዉ አሁንም ብቻቸዉን አትልኬያቸዉ ዋጋ የከፈልሽባቸዉ ልጆችሽ ናቸው እዛም ከባድ ነዉ ያለ ውላጅ ከባድ ነው ብዙ ነፃነት ብዙ ችግር አለ እግዜአቤሔር ይርዳሽ እህቴ።
ከልጆሽ ጋር ብትሄጂ የተሻለ ነው ምክንያቱም ልጆችሽ ገና ልጆች ስለሆኑ ብዙ ምክርና ፍቅር ካንቺ ያስፈልጋቸዋል ስለዚህ ለልጆችሽ ብለሽ አብረሽ ብትሄጂ የተሻለ ነው
I listen history in Erq mead media before 2 years
በጣም አስተማሪ እና አሳዛኝ ታሪክ
Wow 😯 amazing story 🇪🇹
የኔ እህት ለጆችሽን እንዴት ለብቻቸው ትልኪያልሽ እባክሽን እብረሻቸው ሂጂ ታውቂያለሽ ኢሮፕ ቤተሰብ ጋር አድገውም እንደሆነ 🙏🙏🙏🙏🙏💐
ጀግና ነሽ በርቺ
በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ሴት ነሽ እሄን ሁሉ ችግር አሳልፈሽ እንደኔ አመለካከት ትንሽ ብትታገሽ ልጆቹ ቦታ እስኪይዙልሽ ጥሩ ነበር እቺ ሁለት አመት ለነሱ ከባድ ነች ግን እግዚአብሔር አልተዋቸውም መጨረሻውን ያሳምርላቸው
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስ ራይብ አግዢኝ
አላህ ያግዝሽ እማ ጀግና እናት ብርቱ
ምንድነው ጥቅሙ እዚስ መምጣትሽ ቢያንስ ለልጆችሽ ስትይ ብትቆይ ይሻል ነበር ለልጆችሽ ሲል እግዚአብሔር እረድቶሻል
እናት ልጆችሽን አሳልፈሽ ብቻቸውን አትላኪ በሁዋላ ይቆጭሻል ቢያንስ ኮሌጅ እስኪገቡልሽ ድረስ አትለያቸው:: ይበላሹብሻል
በጣም ሲወደን ማለት አርመኔ ቦዳ አር ምን በላትም አየገለጻትም በጣም አርመኔ ናት ሰደተኛን እንደማሰቃይት እሜያሰደስታት ነገር የለም እግዝያብሔር እሳት ያወርደባት ክሲወደን ያላቀቅኝ አምላክ የተመሰገን የሁን
😏😏😏እኮ የ አስዋስ ጭቃኔ አይብስም?እጅን የ ጅብ እራት ይውኑ ማለት 😏😏🥴🥴ምን አንጀት ቢኖራት ነው! ተማርኩ ደሞ ትላለች 🥴🥴አረ የ ባስውን አታስማን
አልፎ ሲያወሩት ቀላል ይመስላል ስደት ሲኖሩበት ከባድ ነው
OMG ! It's a fascinating story.
People of Ethiopia, only Jesus Christ can heal your hearts, finance and country. Pray, read the bible and repent daily.
እኔ የገረመኝ ግን ልጆችስ ለመንግስት ስዊድን ልትሰጭ ማለት ነው 🙄🙄 ይሄ ሁሉ መከራ ኣልፈሽ ለምን ከልጆችሸ ትለያለሽ እንዴት እንደ ምያሳድጋቸው መቸም ታውቂያለሽ ብቻ,,,,,,
Yishalatal lijochwa tiru edil yeteshale yigtmachewal
ልጆችሸ ግን ብቻቸውን ከምትልኪ ያንቺ መኖር ጥሩ ይመስለኞል አሁንያሉበት እድሜ አስቸጋሪ ነው እህቴ አሰቢበት
የኔኩሩ አልመለስም አላለችም ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ
የሚገርም ታሪክ ነው 🙄🙄🙄
ጀግና ብዬሻለሁ
እንዴ?? ለምን ከልጆችሽ ጋር አብረሽ አትመጭም ከልጅ በላይ ምን አለ? ከተለያየ ቤተሰብ ጋር ነው የሚያድጉት የተለያየ ነገር ሊለምዱብሽ ይችላሉበውሃላ በጣም ይቆጭሻል ልጆቹ ያዝኑብሻል
Exaktly! Jag håller med dig. Hon måste komma med sin barnen. Jag är också bor I Stockholm Men jag kan rekommendera släpp inte dina barnen ensam. Själv klart att du är mycket stark mamma.!
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@@አዶናይጌታ ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
ቆርጠሽ ወደ ሃገር መምጣትሽ ጥሩ ነው ነገር ግን የአሁኑ ውሳኔ
የሚያሳዝን ነው። አንቺ ሳይመችሽ ጥለሽ መጥተሽ እንኳን ህፃናት አዋቂዎች የሚበላሽበት ምድር ላይ ማን እንዲያሳድግልሽ ትልኪያቸዋለሽ? ብዙ ሰዎች ለልጆቻቸው ብለው ፍቃድ ባያገኙም በጥቁር እየሰሩ ልጆቻቸውን ጥሩ ቦታ ያደርሳሉ። ዛሬ ልጆችን ለአንድ ቀን እንኳን መለየት ህይወታቸው ላይ ትልቅ ጠባሳና ወደ ክፉ ነገር ሊገቡ ይችላሉ። ጋናዎች በምኖርበት ሃገር ፍቃድ አይኖራቸውም. ስደትም አይጠይቁም። ልጆቻቸውን እያስተማሩ ፣ በጥቁር እየሰሩ ይኖራሉ። ግሪክ ሃገር ያለ የውጪ ዜጋ ከመንግስት አምስት ሳንቲም አያገኝም። ነገር ግን ታታሪ ሰራተኛ ነው። ምእራብ አውሮፓ ስትመጡ ይህቺ ቁጭ ብሎ መብላት ለብዙዎች ስንፍናን ፈጥሯል።
ምክሬ ከቻልሽ ከልጆችሽ ጋር ተመልሰሽ አሳድጊያቸው። ካልሆነ በሃገርሽ ይደጉ። በየቀኑ እየተከታተልናቸው እንኳን ልጅን ከመጥፎ ነገር መታደግ ከባድ ነው።
እኛ ኢትዮጵያኖችህ እኮ ቆራጦችህ ነህን
ነግግርሸ ማሸ አላህ ረጋ ያልሸ ነሸ 😘😘😘
ጀማሪነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
የሁላችን ታሪክ ነው ጀግኒት
Be Ewunat Alekaskugn effff sedat gin jagena set nesh🥰❤💪💪💪💪🇪🇹
Wow you are really strong !!! God bless you yene Konjo !!!
ለኢትዮጵያኖች ስውዲን ይከብዳል ምክንያቱም እነሡ ጥሩ ሀገር አላቹ ብለው ነው ሚያስቡት፡፡ ግን ለልጆችሽ ይሠጧቸው ነበር፡፡
ለልጆች ይሰጣሉ የሚባለዉ ዉሸት ነዉ 10አመት አረኩኝ ልጆች አሉኝ 3ለ 2ሰተዉ ለመጨረሻዉ ከለከሉን ከአንቺ ጋር ሄዱ አሉኝ 2ሰላቸዉ አባታቸዉ ጋር አሉኝ
ጀሚሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@@aishafaisel5171 ምን ማለት ነዉ አልገባኝም የኔ እህት?? ሁሉም አዉሮፓ የአሰራር ህግ እና ደንብ አለዉ እኮ እንጂ በአጠቃላይ ይከለክላሉ ማለት አይቻልም ።ያንን ህግ ስላላሟላሽ ይሆናል እንጂ ቆይተዉም ቢሆን አገራቸዉ ላይ ለተወለደዉ ልጅሽ መስጠታቸው አይቀርም።
Wushet new
የኔ ቆንጆ ጀግናየ በጣም ጀግናነሽ!!!
ይገርማል ጠንካራ ሴት
ጎበዝ ነሽ ግን ከልጆችሽ ጋር ባትለይ ባይ ነኝ። በቅርብ እርቀት ብታያቸው መልካም ነው። ይሄ ሁላ መስዋዕት ከፍለሽ ባለቀ ሰአት ስትለያዩ ደስ አይልም ።ሌላ መስዋዕት እዳያስከፍልሽ
ብዙ ቃንቃ ስለምትችይ አስተርጋሚ ሁኚ
እኔም ስደታኛ ነኝ በጣም አዝኛለሁ ጎበዝ ነሽ
So sad! What a sad story. Unless God God open the Doors. No one can help!!
እናመሰግናለን
Enkuan le ageresh abekash yene konjo 🥰am glad to see you dear. I wondering wher you are💗.Am one off your frend from Hudiksvall Sweden😍😍😍😍
ሀበሻን ወደ ስደት አትውጣ ብሎ መምከር እንደ ምቀኝነት ነው የሚቆጠር ብህ ። ግን እንደ አንድ ስደተኛ ወገኖቼን መምከር የምችለው ፤ አንድ ሰው ወደ ውጭ ለመውጣት ሲያስብ ፤ ከአገር መውጣቱን ብቻ ሳይሆን ፤ የምሄድበት አገር ላይ እንዴት ነው ዶክሜንት ማግኘት የምችለው የሚለውን ጥያቄ ፤ እንዴት ከአገር መውጣት አለብኝ ብሎ ከሚጠይቀው ጥያቄ ቀድሞ መመለስ አለበት ። ምክንያቱም ትልቁ ጉዳይ እሱ ስለሆነ ። በየ አውሮፓው አሜሪካ ውስጥ ከእናቱ ጋር ተሞላፍጦ ፀዳ ብሎ ይጥገብም አይጥገብም ያለውን ተቃምሶ ማደር የሚችል ወጣት ፤ ሰማይ ተደፍቶበት አይምሮው ተነክቶ በረንዳ የሚያድር ብዙ ሀበሻ አለ ።
እናም አንድ ሰው ስደት ሲወጣ ዶክሜንት ሊያሰጥ የሚችል ምክንያት ከሻንጣው ጋር አብሮ መያዝ አለበት ። ለትምህርት ፤ ለህክምና ህጋዊ የሆነ ቪዛ አግኝቶ ከሚሄድ ተጓዥ ውጪ ፤ ያለው ስደተኛ የፖለቲካ ጥገኝነት ነው መጠየቅ የሚችለው ። ይሄን ጥያቄ ደግሞ ለማቅረብ አገራችን ላይ የተከሰተ ነገርን ጠብቆ መውጣት ያስፈልጋል ።
.ለምሳሌ .............
..............
.............. ።
Sdet metfo new gn ayzosh berti ehte egziabher kenate gar yhun💕
ስደትን የሚያውቀው የተስደደ ነው
1 ቦታ ሳይሆን.. 3-4 ሀገር የተንከራተተ
በጣም ደነገጥኩኝም... ከልጆች ብንጀምር.. እሄም የ 16 እና የ 14 ናችው
ታሪኩዋም እኔም የቲም ነኝ.. በስደትም
እህት @ ወንድሜን ያጣሁ.., ጥሪትም
0000.... ግን ሚኩ እውነት.. ኢትዮጵያ
ትቀበላለችን ያውም በዚህ አይን
ያወጣ ዘረኝነት እና ጭካሄነት????
ኢትዮጵያዬ ግን ሁሌም.. ስላም
ይብዛልኝ.. ህዝቤም ከ ጫፍ እስከ ጫፍ
ስላሙ ይብዛልኝ... ሀገር ስላም ሲሆን
ነው የእኛም ስላም ...🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👈
Success is done sister mashaallah
Ayzoshe konjo but thank y very much ,ewntawen negrshachew
ካሳለፍሽው ችግር ሲታይ ትንሽ ነበር የቀራቸው ራሳቸውን ለመቻል
ጀግኒት ነሽ😍🙏