ዶ/ር አንተ የገለጽካቸው መዳኒቶች ለምሳሌ SSRIs (eg : fluoxetine) & TCAs (Eg : cloimpramine) antidepressant መዳኒቶች ለስንፈተወስብ (Erectile dysfunction ) ዋነኛ ምክንያት ናቸዉ , so how they can be a first line drug choice to treat a premature ejaculation especially for patients with ED ?
@@FasikaGsilase1 Dapoxetine is an SSRI, and is the first line approved medication for premature ejaculation in over 30 countries. Even though erectile dysfunction can occur as a side effect of antidepressants like SSRI and TCAs, they’re good for the treatment of premature ejaculation.Additionally SSRI is a good option for people with anxiety disorders. I didn’t put SSRI as a treatment for Erectile dysfunction though. By the way SSRI ወነኛ ምክንያቶች አይደሉም። please check your references 🙏
Thank you for your reply Dr.@@drshems off course I mean their (TCAs & SSRIs) feared Adverse effect is Erectile dysfunction Which means they can exacerbate the conditions of ED for Pts with ED in the previous history ,but as you mentioned a combination therapy is better option with PD5Is [Dapoxetine + Viagra]
Wow dr.i love ur explanation .
የየት ነው ቦታህ
Thanks a lot🙏🙏
ዶክተር መስተርቤሺን አለብኝ እንዴት መቆም እችለለው እነ ተሎ ጨርሰለው መፍትሁስ?
ድንቅ ነው ገለጣሕ
ድምጽና የማስረዳትና የማስተማር ዘዴና ማጠቃለያሕ መሣጭ
ሳቢና አስተማሪ ነው
በጣም እናመሰግናለን
ዶ/ር ሸምስ የመረጃ አሰጣጥህ እና አቀራረብህ በጣም ድንቅ ነው አመሰግናለሁ።
ጥሩ ት/ቲ እናመሰግናለን ። ጉዳቶች የመድኃኒቶቹ
ድንቅ የሆነ ገለፃ ነው ዶክተር በጣም ግልፅ እና አጠር ያለ ሁሉም ሰው ሊረዳው በሚችለው መልኩ ነው ያቀረብከው
ደ/ር ጥርት ባለ ኣገላለጽ በሰጠሀን ትምህርት በጣም ነው እምናመሰግነው ቀጥልበት ኑርልን።
ዶክተር ሸምሴ ምክርህ ተመችቶኛል በጣም አመሰግናለሁ
ጥሩ አቀራረብ ያልተዛዛ ሠው ሊረዳው በሚችል መልኩ ነው ምስጋና ይገባሃል ነገርግን የጎንዮሽ ችግራቸውን ብዙ የገለጽክ አይመሥለኝም ጥቅማቸውን ብቻ ነው እኔ እደሠማሁህ ግን ተመችቶኛል።
😅😊
That is awesome advice. Very insightful. Keep up the good work, brother.
D.r pls mention the side effects as well. Thanks
ዶክተር ሁለቱም ያስቸግረኛል
በጣም እናመሰግናለን
ዶ ር እናመሰግናለን
Dr [dapoxitine] yet lagegn echilalew
Be hakim tazolign magignet alchalkum
እኔገ
እናመሠግናለን
እናመሠግናለን ዶ
ትምህርቱ ተመችቶኛል ለተጓደኝ በሸታዎች ገር መድሃንቱ ያሚየመጠ ችግር የለም
Dr ሰልክ ቁጥር ለክልኝ አደራይን
ዶክተር ስልክ ቁጥርክን ብታስቀምጥልን አሪፍ ነው
👨🏻⚕️አፔክስ ሜዲካል እና ሴክሽዋል ሄልዝ ክሊኒክ 💉🏥
📍አድራሻ-ጦርሀይሎች ዋናው በር ፊትለፊት አዲሱ መስጊድ አጠገብ ግሎርየስ ህንፃ አንደኛ ፎቅ
🗓ቀጠሮ ለመያዝ: 0948339660/0988009944
ገለፃህ በጣም ጥሩ ነው ግን ቀጥታ የመድሀኒቱን ስም በፋርማሲ ውስጥ መኖሩን ንገረን።
ዶክተር አድራሻህ (ስልክህን) አብረህ ብታሳውቀን
በኮንዶም የሴት ስሜት ይዎጠል እንዴ ዶክተር መልስልኝ
ዶክተርየ እንዳታልፈኝ የኔ አድርጊ ከጨረስኩ በኅላ ከ2 ደቂቃ ቆይቶ ይቆማል የማደርጋት ልጅም ይሰለቻታል በ 1 ለሊት ከ14 -17 ግዜ አደርጋለሁ አይበርድም መፍትሔ ፈልግልኝ አንዳንደ እሧም እኔም ከሥራ እንቀራለን
ዶ/ር በተለይ በተለይ ስኳር ላለባቸዉሳ?
ደ/ር፣ስልክ፣እና፣አድሬስ፣በጣም፣እንፈልጋለን፣
ኮንዶም መደረግ ከምሰቴ ገር እንዴት አደረገ ነዉ
Amazing ድንቅ ትምህርት ኑው።
ገለፃው በጣም ያስፈልጋል ግን የመድሀኒቶችን ስም አትናገርም ከፋርማሲ መገኘታቸውን ንገረን።
አቦ ይመችህ ብሮ ጭንቀቴን የተነገርከው
ዶ/ር እርካታን እየፈለጉ ነገር ግን ብዙ ጥረት ብታደርግም ለመርካት ምትቸገር ሴት መንስዔው ምን ልሆን ይችላል?
እኔ እራሱ ከ8 አመት በኋላ ነው የጀመርኩት መጀመሪያ ተቸገርኩ ልክ እንደ ድንግል ሆነብኝ እሱ ቀስ በቀስ ሲለማመድ ጥሩ ሆነልኝ ግን መጀመሪያ ላይም አልደሰትም ሁለተኛ ላይም አልደሰትም አልጨርስም ተቸገርኩ ድካም ብቻ የተረፈኝ ከዚያ እበሳጫለሁ አለቅሳለሁ እሱም ጨነቀው ሀኪም እሄደለሁ ብየ አለሁኝ 💔❤
ዶክተር ህክምና ማድረግ ስለምንፈልግ አድራሻ ህ ያስፈልገናል
በይበልጥ ለመረዳት የሥልክቁጥር በሀገራችነስ የሚገኘው መድሐኒት በቀላሉ የምናገኘው ብትነግረን አመሠግናለሁ።
Firend practical yohonu sewochn ataqerbym?
Malete realistic
እኔ ብዙ እቆያለሁኝ እንዳእንዳዴ ክስራ እቀራለሁኝ ጋደኛዬም ክስራ ትቀራለች የሚያስእጥር ፍልግልን 😢😢😢😢😢
ከወሬ ይልቅ በቀጥታ የመድሀኒቱን ስምና ስልክ ቁጥር ከፋርማሲ ቦታ ከሆነ ንገረን።
ዶ/ር አድራሻ የት ነዉ
ለምን የመዳሀኒቱን ምሥል አታሥቀምጥልንም
አድራሻ ወይም ስልክ ብታሥቀምጥ የበለጠ ለተጠቃሚው ሚረዳ ይመሥለኛል
Thank you
0988009944
የህክምና አድራሻህን ንገረን
ዶክተር ቀጠሮ ፈልጌ ነው ከክፍለሀገር ነው ነምመጣው
ዶክተር የአንጀት መውረድ ተከስቶብኝ ህክምና ካደረኩ በዋላ ህመም ይሰማኝ ስለነበር ማድረግ አልቻልኩ ህመሙ ስለሚያመኝ በዚህም ሁኔታ ትዳሬ ትታኝ ሔደች ሌላ ምክንያት ፈጥራ ማለት ነው። እናም አሁን ላይ ጓደኛ አለቺኝ እናም ሳደርግ ህመሙ ብዙም አይሰማንም ግን ቶሎ እጨርሳለው ለዚህም ህክምና ይኖረዋል ???
Aera የት ነዉ Dr.ባጣም እፈልጋላዉ or ሲልክ ቁጣር ለክልኝ
በየፋርማሲው ታገኛላችሁ ባልከው የመድሀኒቱን ስምና የጎንዮሽ ችግሩን አለው የለውም የሚለውን ጨምረህ ላክልን።
Dr. shemse, as far as I know, you are general surgeon can you show us your certificate on your career
ዶክተር።መርፌስ።እደት።ነው
Sid efect yelewem?
ሰላም ዶ.ር በግል ማናገር ፈሊጌ ነበር ስልክ የለም
አኔም
ዶክተር እኔ የስንፈተ ወስብ ችግር እየገጠመኝ ነው አልነሳልህ እያለኝ ምን ይሻለኛል please የት ላግኝህ
ዶክተር ስልክ አስቀምጥ
አሰላሙአሌኩም ቶሎ መጨረስ መፍትሄው ምንድነው
የጨጓራ ችግር ላለበት ይሆናል?
ቢያግራ የሚባል የወሲብ ክኒና በጣም ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዘነ ነው ይህስ ቢብራራ????።
Where is the clinic
Dr. Yene yemigerem nw yemejemeriyaw zur...fetan nw,ene gin koyiche silemareg nw tekemachito
ጥሩ ቢዝነስ
Thanks Doctor!
ዶክተር ስልክ ቢያስቀምጡ
የዕድሜ ልዩነት
ነትነው አድራሻህ ደክተር
ጥሩ ነው
መዳኒቱበሁሉምተደራሸነውደ/ረ
አረ የት ነው d. r ስልክ ወይም አድራሻ አስቀምጡ
Bahr dar kfetuln
ሰላም ዶክተር ሸምስ እንዴት ነህ በግል ላወራህ ፈልጌ ነበር እባክህ የዋትሳፕ ቁጥርህን ላክልኝ
Docter aderashachu yet neaw
በተፈጥሮ አይቻልም ? የግድ መድሃኒት ብቻ ነው?
ለጤና ምንም ችግር የለውም ?
እኔ የምለው ለረጅም ጊዜ መድሀኒት መውሰድ በተጋዳኝ ያለውን ጉዳት መግለፅ አለብህ
እረ ተዉ ሰውን በመድሀኒት አትጨርሱት ወይ ነጋዴ ምን አይነት ዘመን ነው ዘመነ እንባጮ
የመደሀኒቱስም
ለስንፈተ ወሲብስ መፍትሄ የለም እናንተ ጋ
Dr. Spray yemideregew arif nw
አድራሻው የት ነው
Thanks doctor
መዳኒቱን ብወስደ ምንም ችግር የለዉም
የታዘዘልኝን መድኃኒት አጣሁት ከበደ ኢዴኤ እባላለው
ሰላ
ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር
እኔደሞ፧እቅልፍ።፧ይበዛብኛልብልቴ፧ከአዴ፧በላይ፧አይቆምም፧ደሞ፧ቶሎ፧እጨርሻለሁ፧የምንችግር፧ነው፧ዶክተርየ?
Doctor mabte ezi ager min ale Koyal big yemiadergew ande nigerng Dockery min ale
thank you
Yat naw migagnaw doctar
masadeiya btnegren
Adrse?
Side effect yelewm ede drug
Dokter lemkrh enamesgnaien
አድራሻህ የት ነው
የጠቀስካቸው መድሃኒቶች የደም ግፊት ለአለበትና በዚሁ ምክንያት የልብ ጡንቻ መወጠር ያለባቸው ሰዎች ቢጠቀሙት ጉዳቱን አያባብስም?
ሰላም
አድራሻዉን ቶሎ ብንግሩን
Telegram laye lagegneh alechalekum
ዶክተር ሸምሴ ስልክ ቁጥርህን ስጠን
ዶ/ር ሸምስ yhen vdeo ayiche kegal exerises mareg jemre nbr gn bebase huneta gena mnm salijemr fesash mewtat jemere meftihe kale
Beakal tayteh metakem yishalal. Lehulum sew mitazez aydelem
ስልክ
Thakyou
ዶ/ር አንተ የገለጽካቸው መዳኒቶች ለምሳሌ SSRIs (eg : fluoxetine) & TCAs (Eg : cloimpramine) antidepressant መዳኒቶች ለስንፈተወስብ (Erectile dysfunction ) ዋነኛ ምክንያት ናቸዉ , so how they can be a first line drug choice to treat a premature ejaculation especially for patients with ED ?
@@FasikaGsilase1 Dapoxetine is an SSRI, and is the first line approved medication for premature ejaculation in over 30 countries. Even though erectile dysfunction can occur as a side effect of antidepressants like SSRI and TCAs, they’re good for the treatment of premature ejaculation.Additionally SSRI is a good option for people with anxiety disorders. I didn’t put SSRI as a treatment for Erectile dysfunction though. By the way SSRI ወነኛ ምክንያቶች አይደሉም። please check your references 🙏
Thank you for your reply Dr.@@drshems off course I mean their (TCAs & SSRIs) feared Adverse effect is Erectile dysfunction Which means they can exacerbate the conditions of ED for Pts with ED in the previous history ,but as you mentioned a combination therapy is better option with PD5Is [Dapoxetine + Viagra]
አልኮል መጠጥ አይከለከልም
nice
ለሴቶች ተናገሩ
Dr betam denk neh
Docter betam ameseginalew berta turu mikir new ine befit tolo meceres chigir nebere ante benegerk meseret teshilognal gin ahun balebete tolo meceres chigir alat min yishalal betam yaschenekegn negere minm ayinet medahanit alitekemem gin 30-40 dekika yokoyal minim chigir yelem ye balebeten neger mefte kale nigeregn betam ameseginalew berita tiru mereja new
Alga lay tolo lalemecheres tifeligaleh engdiyawus eyetewezawezk ante gin maseb yalebih leguadegnah silabederkew birr minamin asib lik birun sikeflih cheris
ዶርዬ እኔ ባለቤቴ ምንም አያሥደሥተኝ የሡ ሥሜት እዳይጎዳ ብየ ግን ግንኙነት እፈፅማለዉ ግን ዶርዬ እሡ ቲንሽ ሠዉነቱን ካሟሟቀ በኋላ ቶሎ ይጨርሣል እረ ደቂቃም አይቆይ ከዚያ እኔ ምንም ነገር ሥሜት ሣይኖረኝ ምንም ደሥታ ሣይኖረኝ ዝም እልና ተመልሼ እተኛለዉ ግን ሢያሥጠላኝ ወደሥደት መጣዉ 9ወር ከሡጋ ሥቆይ አድም ቀን ደሥተኛ ሆኔ አላዉቅም ግን አልነገርኩት ሥደት ነኝ እሡን ሣሥታዉሥ በጣም ይጨቀኛል ሣልነግረዉ ኢሄዉ ሥደት 2 አመት ሊሞላኝ ነዉ እሡምጋ ለመሄድ ሣሥብ አይምሮየ ይጨነቃል ደሥተኛ አይሆንም ጭራሽ ትዳር ያለኝ አይመሥለኝም ግን አላህን ሥለምፈራ በቃ ተቆጥቤ አለዉ ትዳሬን ላፈርሥ ነዉ ግን ልጁ በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ
የባልሽን ስልክ ላኪልኝ
ለምን@@hassenadem7791
@@ብትአብዱሠኢድ ቁጥርሽን ላኪልኝ ልገርሽ