Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የናንተ ሰብስክራይብና ኮመንት ይበልጥ ያበረታናልና ድጋፋችሁ አይለየን!✌
ጌታ ሊመጣ ነው የተናገረው ሁሉ እየተፈፀመነ ስሜን የሚጠራ ይድናል ብሎ ተናግሯል ጌታን እመኑ
😢😢😢 እዳው ምን አይነት ግዜ ላይ ነን እኔማ ጭንቀት ሊገለኝ የኛው መሬት መንቀጥቀጥ በጦርነት የሚልቀው ወገሬ እረ ስቱ እግዚአብሔር መልካም ግዜ ያምጣልን
ውሀ ህይወት ነው አጠቃቀሙን ካላወቅን ግን ገዳይ ነው
ጌታ ሆይ የሀገሬን መከራ አታሳየኝ
الله اكبر❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ግብፅ እስካሁን ደናነን
ሰላም በረከት ለደሃው ህዝባችን ይሁን
የማምለጫው አለት የህያው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው! የሰው ልጅ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ሊያምን እና እርሱን የህይወቱ ጌታ አድርጎ ሊቀበል ይገባል! የማምለጫው መንገድ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው!
ዘጠኝ ወር የሸከመች እድገቱ እስከ ስቅለቱ አብራ የተንከራተተች እናቱን ድግል ማርያምን እየሰደቡ በልጇ መዳን አትስቡት
EMEBETACHENE KEDESTE DENGEL MARIAME MELEGEWA YAMALDENE!!! SEMESHENE YETEROO HOLOO EMERELESHALHOO BELOTALE ENA MEDEHANETACHENE FETAREYACHENE AMLAKACHENE EYESOSE KERESTOSE SEMOO KEFE YEBELELEGE AMÈNE SEWE YALE ENATE AYEFETEREMENA!!!
የሰው ልጅ ከፈጣሪ የመጣን ቁጣ ሊያስቆም አይችልም ያማለት እየሱስ ፍጡር እጅ ፈጣሪ አይደለም ሰማይና ምድርን የፈጠረው አላህ ሱበሀነወተአላ ይዘንልን የፍጥረታትሁሉ ባለቤት የሆነው ከሁሉም በፊት ቀድሞ የነበረው ህያው የሆነው ጌታችን ነው መከራን ማምጣትም ማስቆምም የሱ ስራ ነው እየሱስ የሰውልጅ ነው ነብይነው ፈጣሪግን በፍፁም ሊሆን አይችልም
በሁሉም ሀገር ጉዳይ ገብታ የምታማስለዉ አሪፍ አገላለጽ ነዉ👍👍👍👍👍
Xabasheey bad marabinoo
በአለም ላይ የሚታየው ከመጠን በላይ የሙቀት መጨመር የጎርፍ አደጋ የመሬት መቀንቀጥና ...ወዘተ የሰው ልጅ በገዛ እጁ ያመጣው ችግር ነው ። ለሁሉም ስህተት ቅጣት አለው ቅጣታችንን ደግሞ ወደድንም ሆነ ጠላንም በግዳችን እንቀበላለን ምክንያቱም ከተፈጥሮ ጋር ፊት ለፊት ሆነን መጋጠም አንችልምና ! ።
ማምለጫ መንገድ እየሱስ ነዉ። ከተመረጥን አንቀጣም
❤❤❤❤❤
Allaha mare naw 🤲
በአህያ በደንቆሮቹ ዘመን አገራችን አላህ ይሁናት
እና ግብፅ ለምን ገኛጋ ሳጣ ገባ ውስጥ ትገባለች በውሀ ተከባ ሆይ
when kuwait and irak fighting they found a large petrol they are very rich now if you called them they do not hear you
Yaa egzr (GOD)yaa daha amilake gn nw betely Ethiopia
በመፅሀፍ ቅዱስ እመኑ ፤ መዳን በእግዚአብሔር ብቻ ነው ።
መቼም በጎርፉም በመንቀጥቀጡም በጦርነቱም መጀመሪያ የምናጠፋው ግብፅን ነው በአማርኛ ዜና አቅራቢዎች ቀጥሎ ደግሞ ሱማሌ ናት ግዛቴን አትገንጥሉ ስላለች ግን አለማችንን ምእራባውያን ቢሊዮኖችን እስከ 2030 እንደሚጨርሱ እየተነገረ ነው ሰሞኑን በአሜሪካ በእንግሊዝ በጀርመን የተከሰቱት ሰው ሰራሽ ጉም መሰል ደስት አዋራ ኬሚካል ያለበት በሮቦት ተለቃል ብዙ ሰዎች ታመዋል በአፍሪካም በኤዢያም ይለቀቃል ቫይረስ ይልቁን ለሱ ተብሎ የሚሰጠው ክትባት ሚሊዮኖችን ይጨርሳሉ እገሌ እገሌ የሚባል አገር የለም
ለጊዜው አለም በእርኩሶች በጭራቆች ተወጥራ አኛ አገርም የባሰ የተሻለ አይደለም,,ነደው አመዳቸውም ይጠፋል
ሓገርን ኣስፍቶ መያዝና ተስማምቶ ኣብሮ መኖር በጎሰኞች ቢጠላም ህዝባችንን ኣፍሪካዊውን ለማዳን ካላመቸ ቦታ ወደ ተመቸ ቦታ ወስደን ከወንድምና ዕህቶቻቸው ጋር ተቀላቅለው ዕንዲኖሩ ከዓደጋው ኣርቀን ዕናሰፍራቸዋለን። ይጎሳ ክልል ኣፓርተይድ የመገፋፋትና የማያባራ ፀብ ኣንጋሽን የጠላነው በምክንያት ነው። የቋንቋ ልዩነት ፍቅራችንን ኣይንደውም፣ ኣያስፈራንም ኣንወነጅልበትም። ለማይቀረው መፈናቀል መሰናዳቱ ይጠቅማል። ዓፋር ዲፕረሽን ተብሎ በዓጥኚዎች የተከለለው ቦታ ከባህር ጠለል ከመቶ ሁለት መቶ ሜትር በታች ስለሆነ በውሃ ስር በፍጥነት መጥለቅለቁና መግባቱ የማይቀር ነው። ሥለዚህ ከወዲሁ ሃገሪቷ ውሥጥ ስምጥ ሸለቆውን ተከትለው ያሉ በቀኝም ሖነ በግራ ከ ፭ ኪሎ ሜትር ባላነሰ ርቆ መጠበቁ መስፈሩና መራቁ ይመረጣል። ዓንድም ፀሎትና ጩኸት ኣያድናቸውም። ብልፅግናን ብትጠይቁ ፕላስተር ለጥፉበት ይቆማል ይጠገናል ዕንደሚሉ ጥርጥር የለንም። ይሄ የፍል ውሃ ምንጭ ላወቀበት ብዙ ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጪያ ጣቢያ በሆነ ነበር። በቀላል ኣፈና ማስተንፈሻው ላይ ተርባይን ቢገጥውም ግፊቱ ያላቋረጠ ዝርዮሽ ፈጥሮ ብቀርብ ያሉ መንደራትን ፍጆት በከለለ ነበር።
Mac sokor caleenta shaaha...😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከብልጽግና ሥርዐተ መንግሥት የበለጠ አደጋ ለኢትዮጵያ የለም!!
HATEYATACHENE TETO BE HEYEWOT YANRENE AMLAKE CHERE NEWESEMO YEBAREKE YE KEDESTE DENGEL MARIAME LEGE AMÈNE
The dtumbing block of ethiopia is msinly the din of zerayakob against 100,000 aba estifanos snd dekije estifanos.he kilked them mersikessely snd said the blood shall be up on us and up on our childrens.
ብልፅግና ምንአለህ ደደብ ሁሉ አንተ በሰራኸው የጅህ እያገኘህ ነው ወበዴ ዘራፊ ደሞ ብልፅግና ይላል
Babylon shall sink as it has been written. Such calamity is a testimony to what has long long been professed in he book of FEKRA EYSUS
❤❤❤❤
የናንተ ሰብስክራይብና ኮመንት ይበልጥ ያበረታናልና ድጋፋችሁ አይለየን!✌
ጌታ ሊመጣ ነው የተናገረው ሁሉ እየተፈፀመነ ስሜን የሚጠራ ይድናል ብሎ ተናግሯል ጌታን እመኑ
😢😢😢 እዳው ምን አይነት ግዜ ላይ ነን እኔማ ጭንቀት ሊገለኝ የኛው መሬት መንቀጥቀጥ በጦርነት የሚልቀው ወገሬ እረ ስቱ እግዚአብሔር መልካም ግዜ ያምጣልን
ውሀ ህይወት ነው አጠቃቀሙን ካላወቅን ግን ገዳይ ነው
ጌታ ሆይ የሀገሬን መከራ አታሳየኝ
الله اكبر❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ግብፅ እስካሁን ደናነን
ሰላም በረከት ለደሃው ህዝባችን ይሁን
የማምለጫው አለት የህያው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው! የሰው ልጅ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ሊያምን እና እርሱን የህይወቱ ጌታ አድርጎ ሊቀበል ይገባል! የማምለጫው መንገድ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው!
ዘጠኝ ወር የሸከመች እድገቱ እስከ ስቅለቱ አብራ የተንከራተተች እናቱን ድግል ማርያምን እየሰደቡ በልጇ መዳን አትስቡት
EMEBETACHENE KEDESTE DENGEL MARIAME MELEGEWA YAMALDENE!!! SEMESHENE YETEROO HOLOO EMERELESHALHOO BELOTALE ENA MEDEHANETACHENE FETAREYACHENE AMLAKACHENE EYESOSE KERESTOSE SEMOO KEFE YEBELELEGE AMÈNE
SEWE YALE ENATE AYEFETEREMENA!!!
የሰው ልጅ ከፈጣሪ የመጣን ቁጣ ሊያስቆም አይችልም ያማለት እየሱስ ፍጡር እጅ ፈጣሪ አይደለም ሰማይና ምድርን የፈጠረው አላህ ሱበሀነወተአላ ይዘንልን የፍጥረታትሁሉ ባለቤት የሆነው ከሁሉም በፊት ቀድሞ የነበረው ህያው የሆነው ጌታችን ነው መከራን ማምጣትም ማስቆምም የሱ ስራ ነው እየሱስ የሰውልጅ ነው ነብይነው ፈጣሪግን በፍፁም ሊሆን አይችልም
በሁሉም ሀገር ጉዳይ ገብታ የምታማስለዉ አሪፍ አገላለጽ ነዉ👍👍👍👍👍
Xabasheey bad marabinoo
በአለም ላይ የሚታየው ከመጠን በላይ የሙቀት መጨመር የጎርፍ አደጋ የመሬት መቀንቀጥና ...ወዘተ የሰው ልጅ በገዛ እጁ ያመጣው ችግር ነው ። ለሁሉም ስህተት ቅጣት አለው ቅጣታችንን ደግሞ ወደድንም ሆነ ጠላንም በግዳችን እንቀበላለን ምክንያቱም ከተፈጥሮ ጋር ፊት ለፊት ሆነን መጋጠም አንችልምና ! ።
ማምለጫ መንገድ እየሱስ ነዉ። ከተመረጥን አንቀጣም
❤❤❤❤❤
Allaha mare naw 🤲
በአህያ በደንቆሮቹ ዘመን አገራችን አላህ ይሁናት
እና ግብፅ ለምን ገኛጋ ሳጣ ገባ ውስጥ ትገባለች በውሀ ተከባ ሆይ
when kuwait and irak fighting they found a large petrol they are very rich now if you called them they do not hear you
Yaa egzr (GOD)yaa daha amilake gn nw betely Ethiopia
በመፅሀፍ ቅዱስ እመኑ ፤ መዳን በእግዚአብሔር ብቻ ነው ።
መቼም በጎርፉም በመንቀጥቀጡም በጦርነቱም መጀመሪያ የምናጠፋው ግብፅን ነው በአማርኛ ዜና አቅራቢዎች ቀጥሎ ደግሞ ሱማሌ ናት ግዛቴን አትገንጥሉ ስላለች ግን አለማችንን ምእራባውያን ቢሊዮኖችን እስከ 2030 እንደሚጨርሱ እየተነገረ ነው ሰሞኑን በአሜሪካ በእንግሊዝ በጀርመን የተከሰቱት ሰው ሰራሽ ጉም መሰል ደስት አዋራ ኬሚካል ያለበት በሮቦት ተለቃል ብዙ ሰዎች ታመዋል በአፍሪካም በኤዢያም ይለቀቃል ቫይረስ ይልቁን ለሱ ተብሎ የሚሰጠው ክትባት ሚሊዮኖችን ይጨርሳሉ እገሌ እገሌ የሚባል አገር የለም
ለጊዜው አለም በእርኩሶች በጭራቆች ተወጥራ አኛ አገርም የባሰ የተሻለ አይደለም,,
ነደው አመዳቸውም ይጠፋል
ሓገርን ኣስፍቶ መያዝና ተስማምቶ ኣብሮ መኖር በጎሰኞች ቢጠላም ህዝባችንን ኣፍሪካዊውን ለማዳን ካላመቸ ቦታ ወደ ተመቸ ቦታ ወስደን ከወንድምና ዕህቶቻቸው ጋር ተቀላቅለው ዕንዲኖሩ ከዓደጋው ኣርቀን ዕናሰፍራቸዋለን። ይጎሳ ክልል ኣፓርተይድ የመገፋፋትና የማያባራ ፀብ ኣንጋሽን የጠላነው በምክንያት ነው። የቋንቋ ልዩነት ፍቅራችንን ኣይንደውም፣ ኣያስፈራንም ኣንወነጅልበትም። ለማይቀረው መፈናቀል መሰናዳቱ ይጠቅማል። ዓፋር ዲፕረሽን ተብሎ በዓጥኚዎች የተከለለው ቦታ ከባህር ጠለል ከመቶ ሁለት መቶ ሜትር በታች ስለሆነ በውሃ ስር በፍጥነት መጥለቅለቁና መግባቱ የማይቀር ነው። ሥለዚህ ከወዲሁ ሃገሪቷ ውሥጥ ስምጥ ሸለቆውን ተከትለው ያሉ በቀኝም ሖነ በግራ ከ ፭ ኪሎ ሜትር ባላነሰ ርቆ መጠበቁ መስፈሩና መራቁ ይመረጣል። ዓንድም ፀሎትና ጩኸት ኣያድናቸውም።
ብልፅግናን ብትጠይቁ ፕላስተር ለጥፉበት ይቆማል ይጠገናል ዕንደሚሉ ጥርጥር የለንም።
ይሄ የፍል ውሃ ምንጭ ላወቀበት ብዙ ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጪያ ጣቢያ በሆነ ነበር። በቀላል ኣፈና ማስተንፈሻው ላይ ተርባይን ቢገጥውም ግፊቱ ያላቋረጠ ዝርዮሽ ፈጥሮ ብቀርብ ያሉ መንደራትን ፍጆት በከለለ ነበር።