"ሰጥቶ የከሰረ አካፍሎ የጎደለበት የለም" ውሎ ከመቄዶንያ መስራች አቶ ቢንያም በለጠ ጋር /በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ/
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
ቢኒያም አላህ እዳተ አይነቱ ያብዛልን
Amen amen amen
በቅንነት ስብስክራይብ አድርገኝ?
እኔ የምለው ነገር ቢኖር ለ ምትረዳቸው ሰዎች ሲል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ሰው ማለት አንተ ነህ፡፡
አሜን
አላህ ጤናህን ይስጥህ የልጆች አባት መሆንህን ለመጀመረያ ጊዜ ነዉ የሰማዉት በጣም ነበረ ማስበዉ አሁን ግን እጂግ ነዉ ደስ ያለኝ አላህ ያሳድጋቹዉ ለአገረ ለወገን የሚበቁ ያድረግልህ አለማቸዉን ያሳይህ
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
ua-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
👆👆👆👆👆
አሜን እኔም.....
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ?
@@blentube2542 እንዛመድ
@@geraratube12 እሽ
በህይወቴ ትልቅ ቦታ ከምሰጣቸው መልካም ሰዎች አንዱ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
Ejeg betam Egezeabehar Edema ena tena yestew
ፈጣሪ ጤናህ ሰላም እድሜ ይሰጠህ
ቢኒየ የምስኪኖች አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🥰
እግዚአብሔር ይስጥህ።ጤናህን መልሶ ይስጥህ።በእውነት ግን ቢኒ በደንብ ባታከም ውጪ መጥቶ እላለሁ።የኔን ጤና መስጠት ብችል እሰጥህ ነበር።ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ🙏💕💚💛💖
አሚንንን በቅንነት ደምሪኝ ውደ
አቤት ስወድህ ቢኒየ እድሜ እና ጤና ያድልልን እኔ እንዳንተ አይነት መልካም ስው የለም ጤናህን ይመልስልህ
ቢኔ የዘመናችን ጀግና የአሜሪካንን የምቾት ኑሮ ትተህ የተደላደለ ስራህን ትተህ ለተጠራህበት አላማ ዋጋ እየከፈልክ ያለህ ጀግና ነነህ እግዚአብሔር ፍፆሚህን ያሳምርልህ
ተባረክ ወንድሜ ሐዋርያው ጳውሎስም በስጋው የሚጎስመው ህመም ነበረበት ጌታ ግን ፀጋዬ ይበቃሃል ነው ያለው እንተንም ለአንተም እንደዛ ነውበፀጋው ያኑርህ
መታደል ነው እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ
እድሜና ጤና ላንተ ይሁን ውንድም አለም ብዛሬ ጊዜ እንዳንተ አይነት መገኘት ድንቅነው
Batam Endamer wede😍
ይሄ ሰው እግዚአብሔር ንፉግነታችንን ሊገፍልን ሊያስተምረን የላከልን ሰው ነው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልህ:;
የኛ ዘመን ድንቅ ጀግና..... ኑርልን በረከትህ ይደርብን በእውነቱ
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ😘
ትክክል አሜን🙏
@@Tube-fl8hx እሺ ደምሪኝ እህቴ
@@AZGZ-nh4dk ደምሪኝ እህቴ
ሰላም አቹ ይብዛ ኢቢስ በጣም አከብራቹሀለሁ በውነት ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው ቢንዬ የኔ ጌታ በጣም አከብረሀለሁ አባ ጨምሮ ጨምሮ እጆች ሁሉ ይዘርጉልህ ኪዳነምህረት ካንተጋር ትሁን አባዬ መዳሀኒያለም ይርዳህ ሰው መሆን በቂነው ሰውለመርዳት አባ በውነት ውስጤ የሚመኘው አገልግሎት ነው
እመብርሃን ትማርህ ቢኒዬ ሄጄ አይቼዋለው ንፅህናቸው ያስገርማል
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
ua-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
👆👆👆👆👆
@@geraratube12 Eshe Endamer
አሜን
እኔ መጥቻለው ነይ አንቺም
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ቢንያም ስላየውህ ደስ ብሎኛል ታሟል ሲባል በጣም ተጨንቄ ነበር እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ
You’re truly blessed brother
ቢኒ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ወጣትነትህን ለመልካም ስራ ሰጥተሃል ተባረክ
@@fkrtech እሺ
የምታምነው የድንግል ማርያም ልጅ የምህረት አምላክ እሱ ይማርህ እድሜህን ጤናህን ይስጥልን የሱን ድሆች የምድር አባት ሆነህ ስለምታበላ እሱ የሰማይ አባታቸው ይባርክህ
እግዚአብሔር ጎደሎህን ይሙላልህ የተመረጥክ ምርጥ ሰው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝቦቻ በሰላም ይኖሩ ዘንድ ጤናህን ይስጥህ ወንድም የኢትዮጲያን መገለጫ ምርጥ ተምሳሌታችን ነህና እድሜ ይስጥህ ፫
ወንድሜ ቢንያም እግዚ አብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ሰዎች ሀብትም ኖሮአቸው በቤታቸው የሚጦሩ እንኳ መቅዶንያ እንደሚኖሩ ፅዳት ምግብ ማደርያ ሀኪም የሚጫወቱበት አያገኙም ፈጣሪ ዘመንህን የጤና የሰላም የደስታ ያድርግልህ።።
Amenn Endamer wede
ኢትዮጵያ የሁለት አለም ሰው ሀገር ናት አንዱ ሰው ይረዳል አንዱ ሰው ያርዳል
የዛሬ ውሎ ልዩ ነው
እግዚያብሄር ውለታህን ይክፈልህ ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ
Amenn Teru saw nw Seyasazen Endamer Ehte
ብንያም መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ በእውነት እንደአተ አይንት ሰው እረጅም እድሜ ይኑር ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ አንተ መልካም ሰው ለሰው የምትኖር ሰው ነህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ 😍😍😍😍😍😚💚💛❤
እግዚአብሔር የመርጠህ የብዙሀን ልጅ አባት ስው እውነት መመርጥ እንደ እባባ ቢኒ
ይሄ ስው እኮ ታላቅ ስው ነው የልብ ንጽህና እንዴት ያስቀናል እግዚያብሄር ጤናህን ይስጥህ ሁሉም ለበጎ ነው እምላክ የሚወደውን ነው በሁሉም መንገድ ውስጥ የሚያሳልፈው
God bless you brother
ቴዲ በጎ ሰው ሁሌም አከብርሐለሁ!! ጌታ ካንተጋ ይሁን!! እስከዳርነኝ 🙏🙏🙏
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
ua-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
👆👆👆👆👆
የተባረክ ብሩክ ነው እቅድህ ሁሉ ይሳካልህ
What a great man! God bless him!
አምላከ ቅዱሳን ሰጪ አርጎ የፈጠረህ ባለ መልካም ዓምሮ
ሊያዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልክ ብቻ አይደለሽም! አባል እንደነበርሽ ስታወሩ ኮራሁብሽ👏👍እስቲ ለሊያ like ግጯት
ፈጣሪ ሲፈጥረን እንደ ብንያም አይነት ስብእና እንዲኖረን ነው።
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለ ወለድክ ደስ ብሎናል
እኔም አሜን🙏
ተባረክ 🙏🙏🙏🙏
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
ua-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
👆👆👆👆👆
ሊያየ በጣም ነው የሚወድሸ ሰነ ስርሀትሸ ደሰ ትይኛለሸ ቢኒያም እግዚአብሔር ይሰጥህ ጤናህ ይሰጥህ ልጆችህን ያሳድግልህ!!!!
God be with you Bini, and hope you will be in a good health to help those >5000 people. You are a father for all those people and their prayer will give you long, health life.
Outstanding human ever God bless you Dear brother!!!
ህልምህን እውን እያደረከው ነው የጀመርከውን ትልቅ ህንፆ ጀምረህ ከፍፆሚው በደስታ ለማየት ያብቃህ ወድሜ🛐
አላህ ያግዝህ ከፈተናዪጠብቅእህ
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ🌷😘
ቢኒዬ በርታልኝ አንተ ጀግና የድሀ አባት ነክ ኑሪልኝ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልኝ ቸሩ መድኃኒአለም 🙏🙏🙏
ሰው ሆነው የሰው ቅንቅናም ለሆናችሁ የእግዚአብሔርን ፀጋ መታደል ከቢኒ ተማሩ :: ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!!!
ቢኒ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባርክ
GOD BLESS YOU MORE AND MORE
ቢንያም እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ
Endamer Wede
አንተ የሰው ልጅ ምርጥ ምሳሌ ነህ ረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ
God blessed Ethiopia and all Ethiopians 🙏 More blessings to Benyam and to all your family 🙏 MAY GOD PROTECT I PRAY FOR THAT 🙏
የእኔ መልካም ሰው ቢንያም።
GOD BLESSED YOU 🙏🙏🙏
ታድለህ ነው እኮ ወንድማችን ቢኒያም እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ
Really good job God bless you. Beny thank you so much for all
እግዚአብሔር ትዳርህን ልጆችህን ቤተሰቦችህን ይባርክልህ
እውነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ
ፍጻሜህ ይመር
ዋው
Bless you brother ❤❤❤
ቢኒያም ን ሰላየሁት ደስ ብሎኛል አምላክ ለሁላችንም የአንተን ልብ ይስጠን🙏
እንዴት አድርጌ ላመሰግንህ ቃላት አጠረኝ ባጭሩ ፈጣሪ ጤና ይስጠህ አንተ በተፈጠርክበት ሀገር ሰውን እያረዱ የሚደሰቱ አውሬዎችን ሰመለከት ልቤ ይደክማል አቅም አጣሁ ባንተ አይነት ሰው ስደሰት በተቃራኒው ሰውን የሚበሉ አውሬዎች አደከሙኝ ምን ይሻላል???
ቢኒዬበኔና በልጄ ስም ይሁንልኝ ይሄበረከት ብርም ባረዳህ እወዳሀለሁ
Wow betami deselale 👍💚💛❤🙇♀️
እግዚአብሔር ሲመርጥህ ለትውልዱ ትኖራለህ:: እግዚአብሔር ሲጣላህ ወገንህን ትገድላለህ::
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንተ እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው ነህ
ጤና እና እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
ፉቅርን የተሰጠህ ጀግና ።
እንዳንተ አይነቱን ደግ የፈጠረ አምላክ ክብሩ ይስፋ
ቢኒ እላህ ይጠብቅህ
ቢኒ ግዛብሔር ጤና ይስጥህ
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
ua-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
👆👆
ቢኒያም እግዚአብሔር ይማርህ ስመጣ አያችሃለሁ
ቢኒ መልካም ሰው ነህ
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
ua-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
👆👆
God bless you brother 🙏 1birr a day promise
ጀግና ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ቢኒያም ብሔር ዘር እየመረጡ ፈልገው ባልተወለዱበት የሚገድሉ በሞሉበት ዘመን አንተ ግን ሰው በሞሖናቸውብቻየሰውልክነሕበቃ።አንተን የሰጠን አምላክ የተመሠገነይሑን🙏🙏🙏🙏
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
ua-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
👆👆👆👆👆
ሁሌ ሳይክ አንባዬ ይቀደመኛል ቃል የማይገልፀዉ ሰዉ
አቤት መመረጥ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋው ያብዛል አቤተ መታደል
Tebareki
selam kqale hulume madreg ychalale BERTA GOBEZ
Amazing biniyam
Ibakachiwin wade wichi mexito inditakem initebaber.Isu yihen yemiyakil hizib iyereda isu gin sitamem bexam yasazinal.Silezi ignam mediyawim initebaber.Beterefe ijig bexam yemideneq sira naw Fexari bidirun yikifelih wendime.Mengist inna bale habitoch dehina yehonutin inna mesrat yemichilutin sira biyasjemeruachewina ye irasachewin nuro indinoru negerochin biyamechachilachew. Thanks
Egzabihair zemenhn hulu ybark tenahn ende matusala balebatin Egzabihair ybarkat.
Edime ina tenna yistih binye 🙏
Fetari abezto edmina tebawen yadelh 🙏❤
ቢኒያም ትልቅ ሰው ... አንተ እኳ በሺህ ዓመት አንዴ አትገኝም ... እግዚአብሔር ይርዳህ ::
Thank you everyone.
በጣም እማደንቀው ሰው
Binyam stay blessed
Sente aremena chekagn balebet hager anten magegnet Ejeg metadel nw Egezeabehar yebarekeh yetebekeh yena wendem love you brother, Egezeabehar kefeked metecha ayehalew!!!!
I love this man!
Biniye ante eko tileyalek Egziyabeher rejim edme ke tena gara yistik 🙏🙏🙏🙏 le mitadergewi neger hulu enamesegenalen Egziyabeher yistilign
If qero seen these with in a second it will turn in to Ash bro God blind them and keep you strong God bless you for what you do
ቢንያም እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይስጥህ
እውነት ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ላተ ዶክተር ቢኒ ፈጣሪ የድግል ማርያ? ልጅ ውለታህን ይክፈልህ
ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልክ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
Long life for you bini ❤️❤️❤️
if someone wants to be a full fledged human being, then he has to set Biniam as a standard for the climax of humanity........(big respect and love ,Bini my man)
Betam arif welo
Bennee may God bless your life
Egziabher endante ayinet sew yabzalih webdim alemmmm tenahinnnnn abzito Egziabher yisitilinnnnnnnnn
Stay blessed 🥰🙏.
ፈጣሪ ጤና ይሰጥክ
EBS please be professional need to mention his title. Dr. Biniyam