🛑ሰፕራይዝ አደረኳት daytime❤

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @hayatedris6635
    @hayatedris6635 Рік тому +528

    ሁሌ ቀሚስ ትልበስ እምትሉ ላይክ አሳዩኝ እማ ያምርባታል

    • @Sara-lb6zy
      @Sara-lb6zy Рік тому

      Yefelegechewen melebese mebetawa new

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e Рік тому +1

      me too በጣም ነው የሚያምርባት

    • @ትግስትሚዲያ
      @ትግስትሚዲያ Рік тому

      🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @Zzzzz-e7j
      @Zzzzz-e7j Рік тому

      የፈለገችውን ትልበስ ሲጀመር ልጅቷ ቀሽት ስለሆነች እማያምርባት ነገር የለም

    • @hayatedris6635
      @hayatedris6635 Рік тому +4

      @@Sara-lb6zy እኔኮ መብት ግዴታ አላልኩም በቃ አለባበሷ ስለተመችኝ እንጅ አንዳዴየ እምብርት እሚያሳይ ይለብሳሉ ለዛ ነው ቅሽር መሆኗን አይቸ ነው እኮ ቀሚስ ትልበስ ያልኩት የምርጥ ሴት መገለጫ ስለሆነ ነው ንግስት እንኳን እኮ ቀሚስ እምለብስ እረሳሽ እንዴ ማሪያማቹሁ እንኳን አለባበሷን አላየሽውም በፎቶ እምስቅሏትን ስለዚህ ነው እንጅ እኔ ሌላ ልብስ አያምርባትም አልውጣኝም ዝም ብለሽ ፊጥ አትበይ አሉ ቂቂቂቂቂ

  • @markkomedi3122
    @markkomedi3122 Рік тому +457

    የኔ የምትሉትን ሰው ይስጣችሁ የማዳም ቅመሞች🎉❤

    • @Tube-fz4se
      @Tube-fz4se Рік тому +10

      ሰቶኛልመጨረሻዉንያሳምርልኝ🙏🙏❤

    • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
      @ኡሙፈራህ-አ6ዸ Рік тому +13

      አልሀምዱሊላህ ሰጥቶኛል አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠን በዱዓችሁ

    • @zainb6395
      @zainb6395 Рік тому +1

      አሜንንያርብ

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te Рік тому +3

      አሚንንንን ያረብ

    • @alimaalima1988
      @alimaalima1988 Рік тому +2

      አሚን አሚን

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui Рік тому +179

    የማዳም ቅመሞች አላህ የማታ እንጀራውን ይስጣችሁ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Ekr348
    @Ekr348 Рік тому +104

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ በርቱ ደስይላል

  • @عائشه-ك1س
    @عائشه-ك1س Рік тому +25

    ዋውውውው ደሥሥሥሥ ትላለችህ❤❤አብርሸና ፍቅርንም ፈጠሪ ለዚ ቀን የብቃቻው ❤❤❤ የምትሉ በለይክ አሰዩኝ👍

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Рік тому +50

    ማርክ አንተ ሙሉ ሰው ነህ አይቀይርህ ስታምሩ አምሮብሻል ሄሉ ❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ እማ

  • @HelenMeresa-om5bm
    @HelenMeresa-om5bm Рік тому +51

    ተው እንስራበት😢የመዳም ቅሞሞች አይዞን ለኛም ቀን አለን😌

  • @ፈሩሂወሎየዋ
    @ፈሩሂወሎየዋ Рік тому +21

    ብሩኬ ምርጥ ሠው ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 Рік тому +33

    ፈጣሪይ ከፕራክ አዉቶ እደዚህ ያለ ነገር ያስመልክታችሁ እህቴ በጣም ደስ ይላል ተባርኩ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Рік тому +7

    አይ እጪ አልጋ በቃቹሁ ገና ዛሬ ደበራቹሁኝ
    የጋደኞችክ መተባበረስ ያረብ ለጥሩ ነገረ ምተባበረ አድረገኝ አታፋረም እኮ ነገ መታቹሁ ምንም አልተፈጠረም ትሉን ይሆናል አሰማም መቼም አልጋቢት የጋበዝካት ለአቅማ አዳም መድረሱዋን ልታይ አደለም

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 Рік тому +16

    ማርቆስ አልጋ ስር መንጎዳጎዱ ላደጋ ያጋልጣቹዋል ብዙም አትቅረቡ ወደ አልጋ ገና ገና ልጆች ናችሁ ዝም ብላችሁ ተጨዋወቱ እንደ ባለፈው አረንጓዴ ቦታ መርጣችሁ

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 Рік тому +34

    ሄሉዬዬ ስወዳት በቃ ረጋ ያለች የማትቀለቀል በጣም ነው ምወዳት ሁሉ ነገሯ ደስ ይለኛል በተለይ ቀሚስ ስትለብስ❤❤❤❤

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ Рік тому +60

    ሄሉ የየየየኔ ልዩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብራችሁ።
    ማነው እንደ እኔ አብርሽ እና ፍቅር አብረው አንድ ላይ ማየት የናፈቀ 😢😢😢

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 9 місяців тому +2

    ማርክ ምርጥሰው ፈጣሪ ፍቅሪችሁን ይብዛላችሁ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Рік тому +31

    ስታስቀኑ ደስስስ የሚል ቅናት አስቀናችሁን ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @SsSs-ic8qm
    @SsSs-ic8qm Рік тому +17

    ግን ማርክ ባለፈው አብርሽን ለሷ ብለክነው እደዚህ የሆነከው ያልከው አምልጦህ መሆን አለበት አንተምኮ ታመህላት ነበር አሀ የምትረሱት ነገር እእ

    • @Mየማሪያምልጅ
      @Mየማሪያምልጅ Рік тому

      እኔም ስሰማው ደነገጥኩ

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Рік тому +1

      በጣም ቁራ የራሱ ቦሎጮ አይታውም እኮ

    • @romantup9195
      @romantup9195 Рік тому

      Ye hushet neger yersal ewnet behon ayresam neber

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm Рік тому +2

      እኔም ስሰማው ደነገጥኩኝ 😅😅😅😅

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Рік тому +4

      😅😅😊ለዛውም እኮ ያአብራሀም የኡነት እደስሙዋ ፍቅረ ነች

  • @duey2368
    @duey2368 Рік тому +13

    ማርክ በናትህ አብርሽን እና ፍቅርን ወደ ነበሩበት ፍቅራቸዉ እዲመለሱ ፍቅርን በተቻለህ መጠን ለምናት

    • @add9654
      @add9654 Рік тому +1

      እሷ መች እቢአለች ቤተስቦቿ እጅ

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ Рік тому +11

    በብዙ በሽታ ሥሠቃይ ቆይቼ ዛሬ ደሥ ብሎኛል ሄሉሻን አግቼ ማለት ዛሬ ነው😂😂😂😂😂😂😂 ማርቆሤ ታምራላችሁ አብርሽም ሥቆ እንየው ያረብ

    • @anshaali9353
      @anshaali9353 Рік тому +2

      😂😂😂😂እኔ ደግሞ አሞኝ ዛሬ ተሻለኝ ሌትይ መሥሎኝ ነበር ክክክክ

    • @እሙሳድቃ
      @እሙሳድቃ Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂🎉😂

  • @madina3096
    @madina3096 Рік тому +14

    ዋው ይሄነው ሚያምርባቺሁ😊አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቺሁ❤

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Рік тому +16

    ማሻአላህእንኳንደሳላቹሁ አብርሺናፍቅርም አላህያስማማቸው ፍቅርንእሰከመያት በጣምቸኩያለሁ😍😍😍ፍቅሩንይጨምርላቹሁ🙏

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb Рік тому +8

    እረ ለአብርሽምፀልይለት. ወላሂ. እንድንተ ባንድላይሁነው የማይበት ነውየናፈ ቀኝ😢😢

  • @gezeyemecheal8845
    @gezeyemecheal8845 Рік тому +9

    ማርክ ሚዜዎችሽ አንደኛ ናቸው ይመቻቸው

  • @ትግስትሚዲያ
    @ትግስትሚዲያ Рік тому +21

    የዚህ ቤት ልጆች ❤️❤️❤️❤️❤️ባለ ማህተቦች 🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +15

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሸገመቐለ-ፐ8ሠ
    @ሸገመቐለ-ፐ8ሠ Рік тому +9

    ውጡልኝ ኣላልም ጨጎራ ይሆነ ልጅ🤣🤣 በተረፈ ዋውውው ፍቅራቹ ይዝልቅላቹ❤🥰🥰🥰

  • @ጀሙኡህትካልድ
    @ጀሙኡህትካልድ Рік тому +6

    ኤፍ ስወድህኮ የሳቄ ምንጪ በዚህ ጊዜ ሲከፋ እንደሚያስቅ ሰዉ ባለዉለታ የለም

  • @ነኝኮመንትአንባቢ

    አልጋ ያለበት ጠርጥሩ ውጭ አታከብሩም ሀሀሀሀሀሀሀ ሌላም ነገር ሳይፈጠር ውጡ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Рік тому +2

    ደርባባ ቆንጆ ልጅ በጣም ታምሬያለሽ
    እፍፍ ፍችውና ወደኔ ነይ ቆንጆ ህይወት ይኖርሻል እሱን ኩታራ ( ልጅ) አባሪው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +5

    ማርኬ @ ሄሉ ... በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም አይለያችሁ
    ፍቅራችሁን እንደምድር አሽዋ
    ያብዛላችሁ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍👏👏👏
    ማርኬ.. ዛሬ አብርሽ ፍቅር ጋር
    ሽማግሌ ተልኮዋል ..ማርኬ ፅልዩለት... እኛም እንፅልያለን...🙏

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ማርክደሞ መስቀልህ መነው ወለቀ እረበስምአም ይቅርታአጉልኝእና ቶሎመስቀልነውየማየው 😢በተረፈታምራላችሁ

  • @user-tk1li7jt2amina
    @user-tk1li7jt2amina Рік тому +3

    አላህአብርሽና ፍቅርንምእንደዚህያርጋቸው

  • @sep9070
    @sep9070 Рік тому +2

    ኤፍ መልካም ሰው ነህ የልብህን መሻት ፈጣሪ ያሳካለህ ሁላችሁንም እውዳችሃለሁ ሠላማችሁ የብዛ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Рік тому +8

    እውነተኛ ጓደኛ የህይወት ወስትና ነው ያውም በዝህ ግዜ እግዚአብሔር ፍቅራቹውን ያብዛላቹው ❤❤❤ሄሉ ስታምር ሁለተኛ ስሪ አትልበሽ ቀምስ ያምርብሻል❤❤❤
    በዝው አጋጣሚ ያብርሽ ነገር ያስጨነቃቹው እንደኔ 😢😢😢

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 10 місяців тому

    ኤዳ መተቃቀፍ አታብዙ ሰፕራይዝ ደሞ ቆየት እያላችሁ ተደራረጉ አትደጋግሙት እንድጣፍጠን😂😂😂

  • @jshheh4400
    @jshheh4400 10 місяців тому

    ማሻ ኣሏህ ሳያቸዉ የፍቅር ህወት መጀመር ያምረኛል ኑሩልኝ ፍቅራቹሁ ለዘላለም የሁን እህት ወንድሞቼ❤❤❤❤

  • @werkineshyeadamawa
    @werkineshyeadamawa 3 місяці тому

    ወይኔ የድሮ ቭድዮ እያየው የማለቅሰው ነገርስ እመቤቴ ልለምንሽ የሄን የመሰለ ፍቅ አንድለይ ብታረጊ😢😢😢😢ተመኘው

  • @AliAldhouri-l6u
    @AliAldhouri-l6u Рік тому +2

    መርኬ የኔ እቁ ስወድህ ደስ ትለኘላህ ፍቅረቹን አላየብዘለቹ ደሞ ተጋብ ሰርገቹን የሰይን❤❤❤❤❤❤ ዉድድድድድድድ ማርኬ&ሄላን ዉድድድድድድድ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Рік тому +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ያጣመረው ማንም አይለየዉም❤❤❤❤

  • @sbhgggffff8806
    @sbhgggffff8806 Рік тому +6

    ዋዉ ስታምሩ አይለያቹ ❤❤❤ዉጡልኝ ኣላልም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @روزا-ح2ظ
    @روزا-ح2ظ Рік тому +3

    ኢሪ ነጭ የለበሠው ልጅ ሁሌም እደዚ ልበሥ በጣምነው የምታምረው እሺ

  • @alemsahay9579
    @alemsahay9579 Рік тому +9

    ዋው ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @mekdesmekde5525
    @mekdesmekde5525 Рік тому +1

    ዉጡልኝ😅ብሩኬ እና ኤፊ የኔ ምስኪኖች😂😂😂😂

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    አልጋውስ ታው ከጋብቻ በፊት አታድርጉ ሁሉሜ የሚያምርው በጋብቻ ውስጥ ነው እዳትነካኩ እሽ😲😲🤔ከጋብቻ በፊት ስላልተነካሁ ወላሂ ለባሌ ነው ከብሬን የሰጠሁት ከተጋባን9 አመታችን ልጆች ወልደናል ሲወድኝ ባሌ ሁልየም በፌቅር አዬኑ ነውየሚያየኝ ሀቢቢ የሌጆች አባት ኑሬልኝ ውድድድድድ💋💋❤

    • @markkomedi3122
      @markkomedi3122 Рік тому +2

      Egnam mmm aladergenm kegabecha before👏

    • @kere6628
      @kere6628 Рік тому

      👍👍👍❤❤

    • @gjch5302
      @gjch5302 Рік тому +2

      በ9 አመት ውስጥ ስንት ልጅ ወለድሽ አኔም ,በትዳር 9 አመት ጨረስን 10 ልንባ ትንሽ ወር ቀረን 🎉🎉

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Рік тому

      ፈጣሪንየሚፈሩትሲቀሩ ሁሉም ስው ዝሙትላይ ወዲቆል

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Рік тому

      @@gjch5302 አልምዱሊላህ ካሊድ ሙሀመድ ፈውዛን ሙሀመድ በቀጣይ ኢሻ አላህ ሴት እድሰጠኝ ምኖቴ ነው💋ማሻ አላህ እኔ ገና 5 ወር ይቀራል ለ10ኛ አመት

  • @alismsms9615
    @alismsms9615 Рік тому +4

    ደስይላል በጣም ታምራላቹ ጋዶኆችህ በጣም ደስ የሚሉት ሁላቹሁም በፍቅር ኑሩ ❤❤

  • @ghch288
    @ghch288 11 місяців тому +1

    ዉጡልኝ አላለም😁😁😁❤❤❤ፍቅራቺሁን ያብዛዉ❤❤❤❤❤

  • @chuchulakew7211
    @chuchulakew7211 Рік тому +1

    ምንኛ ነው የሷም ቤተሰብ አይተው እንደዛች እንዳይከለክሉህና እንዳታለቅስ

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Рік тому

    Endih tihonu tihonuna yehone fetena chigir sigetmachu begna lay tinefarekalachu saw mewaded endale meleyayetim alena fikrachun beliku argu libachun tabiku ke abrish temar enem liben balamatabake lebizu zemen tasabire norkugn

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Рік тому +2

    መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ ወድም ማርክ እኮን ደስአለህ ወድም ደስይላል ፍቅራችሁ ይለምልም

  • @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
    @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf Рік тому +9

    በጣም ይምርል❤የነ፡ውድውች፡ፍቅርችው፡እግዝአብሕር፡የብዝልችው❤❤🎉

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 Рік тому +29

    ይህ ቀን ነፈቀኝ❤

  • @kelem_tube-
    @kelem_tube- Рік тому +1

    ወየው 😂😂😂 ውጡልኝ ሚስጊን ኤፊ እና ብሩኬ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሄሉዬ ማርክ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MasaratShisha
    @MasaratShisha 7 місяців тому

    አው ልሂልም ገዛ አልው ይማድም ክምምች ፈጣርይ አነድ አይንት ልሂልም አመይለው

  • @akezakalayu9339
    @akezakalayu9339 Рік тому +1

    ታምራላቹ ፍቅራቹ ይብዛ. መስቀልህ ወንድሜ እንደ ጎጀኛህ

  • @birtukana354
    @birtukana354 10 місяців тому

    ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ፍቅር እስከመቃብር ያርግላችሁ
    የመዳም ቅመሞችየ ለኛም ያማራ የሰመራ ህይወት ፈጣሪ ይስጠን ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ ያኑረን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lmraabdo
    @lmraabdo Рік тому +3

    Wawwwwwww🌹🌹🌹🌹malkam. Yafeker.. Geza.. Yeahunealachu

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Рік тому +3

    ማርክ የፍቅር ሰው የገባው ያራድየ ልጅ🥰ሄሉየ❤

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 10 місяців тому

    መብራት አጥፍታችሁ ከካሜራ ጀረባ እሚደርገው ጥቆማ ደረሶናል ዋ ዋ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +1

    በቃ ተመልካች ሁነን ቀረን አይ በቃ ማታ ጥሩኛ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Рік тому +2

    አይ የማዳም ቅመሞች ሁሌ የሰው ተመልካቾች ሆነን ቀረን እሰኪ ይሁን አሉ

  • @Rabia-j4n
    @Rabia-j4n 9 місяців тому

    ሄሉ አና ማርክ በጣም አድለኛ ናችሁ ወላሂ ብሩኬንና ኤፋን የመሰሉ ምርጥ ወንድም ጓዴኛ ስላላችሁ❤🎉በዴስታችሁ የሚዴሰቱ በሀዛናችሁ የሚያዝኑ❤❤😢

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    አብርሽና ፍቅር አስታርቆቸው ልጁበጣም ያሳዝናል ልጂትዋን ፈልጋችሁ አናግሩት

  • @Bahar-i3e
    @Bahar-i3e 11 місяців тому

    ዉይ ኮሜታተሮች ፈታ😅😅😅 እናተም አሰባችሁትን አሏህያሳካላችሁ መጨረሻችሁይመር🎉🎉🎉

  • @duey2368
    @duey2368 Рік тому +2

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ማርክ & ሄሉ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +7

    ፈጣሪ መጨረሻችሁ ያሣምረው ❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Рік тому +23

    ጌታ ኢየሱስ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤❤

  • @Maron-gk3pc
    @Maron-gk3pc 10 місяців тому

    Haluya yana darebaba hulan qames bitlbshe yamirbshal yan balitate. Embrhan tixbqchu hulchum

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Рік тому

    Tiji nagni yemadam qimamawa silike tabalashito baxami nafiqachu nabara ahuni gin dasi bilognali dagimenew sabickrabi araguqachewu yebe wudochi

  • @alal3946
    @alal3946 7 місяців тому

    ታምራላቹ❤ የሀልጋው ነገር አላማረኝም😂😂😂

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn Рік тому +1

    ዋዉ ደስ ይላል😮# ግን ሩካቤ# እዳታደርጉ አደራ❤❤❤

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Рік тому +7

    ዋዉ ያምራል በቃ ድግሉ ሊበላ ነዉ 😂😂😂ፍቅር እሥከ መቃብር ያርግላችሁ😍😍

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 11 місяців тому

    Betam new mitamirut egizabiharin siwedachihu salageba bayachihu noro bitajera newber magebaw❤❤😂😂😂

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 9 місяців тому

    የዋለ እኳነሕ ማክ ሁሊም ደስ ይበልሕ ማክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LuluSha-vo7nq
    @LuluSha-vo7nq Рік тому +8

    ማርክ አልጋው ላይ ምን አደረጋቹ ከቀረፃ በዋላ ተመልካችን መዋሸት አይቻልም🙄🤔😂

    • @mairyali6322
      @mairyali6322 Рік тому

      ክክክ😁😁😁😁 ምንም ኣያሩጉም ኣታስቢ ውዴ😁😁😁

    • @Sara-lb6zy
      @Sara-lb6zy Рік тому

      😂😂

    • @KubraTofke
      @KubraTofke Рік тому +4

      😂😂😂😂😂😂😂ወየዉ የተመታ ኮሚንት ወላሂ😂😂😂😂

    • @hayat2582
      @hayat2582 Рік тому +1

      የኔምጥያቄነው😅😅😅😅😅

    • @SsSs-ic8qm
      @SsSs-ic8qm Рік тому

      ​@@KubraTofkeክክክክክ ቢዋሹግን ተናገርን

  • @BarakatBarakat-j2g
    @BarakatBarakat-j2g 11 місяців тому

    Yemasken fikir ftari selamchun bizit yargilchuu wedachuwalew

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Рік тому +4

    አልጋ አዘጋጅቶነው ሰፕራዝ አይ ጊዜ ሼም ቀረ በቃ😊

  • @ኢማን-ተ2ወ
    @ኢማን-ተ2ወ Рік тому +9

    ዋው ደስ ስትሉ 😢🥰🥰

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Рік тому +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ፍቅርሩን

  • @SurprisedCoastalBeach-iy9ec
    @SurprisedCoastalBeach-iy9ec 9 місяців тому

    ያሳምርላቹሄሉ mምስ siyam ሲያምርብሽ

  • @a21sjlakce32
    @a21sjlakce32 Рік тому +8

    አልጋዉ ያምራል😂 በተረፈ አይለያችሁ❤❤

  • @HayatRida-i5g
    @HayatRida-i5g 11 місяців тому

    Heluye hule kemis lbeshi betamnew miyamrbsh

  • @onedaytube
    @onedaytube Місяць тому

    የኔ ውዶች የናንተን አንድ መሆን ነው የናፈኩት

  • @nagasmagarsa7651
    @nagasmagarsa7651 Рік тому +3

    ❤❤❤uuufi dasi si tilu markiye damo helen iwadishalo

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +2

    ፍቅራችሁን እደምድር አሾሀ ያብዛላችሁ ብለናል❤❤❤❤❤

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Рік тому +2

    ጓደኞችህ ቆንጃ ናቸዉ ዊው🥰🥰🥰

  • @saritub7279
    @saritub7279 Рік тому +1

    እኔ ዬ ማርክ ጎዳኖቼን ስዎዳችሁ l love you💓

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb Рік тому +6

    ዛሬ ነው ሰብ. ያረኩህ😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @ኢክራምሰለምቴዋ-ጰ5በ

    ሁለት የተለያዩ ፆታዎች እንዴትነው አብረው አንድቤትላይ የሚቀመጡት ያረቢ

  • @zenasease1265
    @zenasease1265 Рік тому

    አንተ ከልቸኾልኺም ለአልጋ የተንቢ የኔ መልካም ከዪዜሺ አንቼ ከንደዜ አንዳዬሆኑ ነበረ ጌን ኸመሲመሪ ወጡ ምንም ልቢሺ አዪዘን የተቻለሺን ሠኪረሻል

  • @HalanAbara
    @HalanAbara 10 місяців тому +1

    ፈጣሪ በፍቅር ላይ ፍቅር ደርቦ ይስጣችሁ 🥰🥰🥰👌👌❤️❤️

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 Рік тому +8

    ብርአባር ሰበረለወ 😂 ይልሀል አባቴ ደስትላላችሁ❤❤❤❤

    • @alfaruq-s6q
      @alfaruq-s6q Рік тому +1

      አንች የማን ወገን ነሽ የሰበረለወ ወይስ የተሰበረለወ😂😂😂

    • @seadilove9971
      @seadilove9971 Рік тому +1

      ​@@alfaruq-s6qስፈልግ የነበረው ኮሜንት🤣🤣🤣🤣

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 Рік тому

    Sewedachu f ,b,m,h , 🎉❤🎉getan desi yemitilu godengochi❤

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 11 місяців тому

    ማርክ ያምራል አትጨነቅዋናው ፍቅሩነው

  • @መዲነኝየጀማንጉሧ
    @መዲነኝየጀማንጉሧ 10 місяців тому

    እኔ ይሄ አልጋ አጠገብ ሰርፕራይዝ አያምረኝም ሆክክክክክክ ላትከርቡ ሸይ ክክክክ

  • @HaaJhvvUjjj
    @HaaJhvvUjjj 11 місяців тому +1

    Www Tabareke brother ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @liyastaff
    @liyastaff Рік тому

    Yene wedoshi fetare yetebekashuu❤❤

  • @የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ

    የመዳም ቅመሞቺ አይዞን እኛንም አላህ ያሰብነውን አሳክቶ ላገራቺን ያብቃንና ይህን ላይቭ እናሳልፍ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 Рік тому +7

    ታምራላቹ ብራባር ዛሬ ነው ሚሰበረው😂❤❤

    • @Tube-gh6ze
      @Tube-gh6ze Рік тому

      😂😂😂😂

    • @feke2tube
      @feke2tube Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @kere6628
      @kere6628 Рік тому

      😂😂😂😂😅😅

    • @emuemu8333
      @emuemu8333 Рік тому +1

      ሳይሆን አይቀርም አላማረኝም😅😂😂

  • @ZuzuK-l8b
    @ZuzuK-l8b Рік тому +3

    😂😂😂😂😂😂ውጡልኝ አላለም

  • @ጦይባያፆኪያዋ
    @ጦይባያፆኪያዋ 10 місяців тому

    የመዳምቅመሞች ደምሩኝ በአላህ አገር መግባት እፈልጋለሁ አግዙኝውዶቼ ❤❤❤😢

  • @daifallhaasss4452
    @daifallhaasss4452 Рік тому +1

    ደስ ስትሉ ደሞ የጓደኛ ነገር እንደዚህ የተካባከበው 😘