የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዳጋ ቅዱስ እስጢፋኖስ ያደረጉት ጉብኝት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • #ዳጋ_እስጢፋኖስ #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #fana_tv
    ዳጋ ቅዱስ እስጢፋኖስ የአባቶች አንድነት ገዳም ጉብኝት

КОМЕНТАРІ • 299

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Рік тому +18

    አባቶቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️

  • @elizabethtadesse9598
    @elizabethtadesse9598 Рік тому +10

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ስለአገራችን የማናቀውን ስላ አሳወቁን.
    የዘላለም አምላክ ጥበቃው ! ቸርነቱ ! ምሕረቱ ከመላው በተሰብ ይሁንሎት!!
    እግዚአብሔርን የጠበቀ ይከብራል
    በለስን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል!!

  • @dianarier8746
    @dianarier8746 Рік тому +17

    Not only lucky, but also blessed. Thank you Your Excellency for loving Ethiopia from North to South and East to West and working hard to polish the jewel that we have as a nation, bringing it to the forefront so our youth can see the past achievements and aim for a better future. Bless you for your foresight, love of knowledge and beauty.

  • @bute5158
    @bute5158 Рік тому +11

    የሚገርም ነው ሀብታችንን አለማወቅ ድህነት ነው የትኛውም እምነት እንኳን ብንሆንም ቅርሳችንን ማወቅ ሀብት ነው የምትነግረን አይናችንን ይከፍታል እናመሰግናለን ዶክተር አብይ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Рік тому +10

    አብቹ የለውጣችን፣የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ቆራጥ ብልህ መሪያችን ነው ሁሌም በሀቀኝነቱ እንደግፈዋለን እንወደዋለን ፣

  • @yusufomer657
    @yusufomer657 Рік тому +7

    አብቹ ፈጣሪ ለኢትዮጲያ የሰጣት ምርጥ መሪ በርታልን!!

  • @yonimagha_1
    @yonimagha_1 Рік тому +9

    አቢቾ ቅመም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🇪🇹🙏

    • @johnkemem5081
      @johnkemem5081 Рік тому

      አንተ አህያ ስንት ስትሰድበው እንዳልነበር አሁን ቅዘኑን ልጠጣ አልክለትሳ ?

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Рік тому

      ዲያብሎሱ አብይጨቅርስ ልትዘርፍ ልትሰልል ነው የሄድከው ዲያብሎስ ሌባ ነወና

  • @hirpaeba6981
    @hirpaeba6981 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይቅር ባይና: ሜሐር ነው ።
    ጌታችንና አምላካችን ሆይ ማስተዋልንና ቅን ልቦና ስጠን።
    በጎ ነገር ስሰራ ወደ ክፋትና ወደ ተንኮል መቀየር ምነ የሚሉት አባዜ ነው። በእውነት ምን አይነት ጭንቅላት ነው የለነው ። ጥላቻ አገርን ያፈርሳል እንጅ አይገነባም

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Рік тому +3

    ኢትዮጵያ 27 ዓመት ሙሉ አምጣ
    የወለደችው የፈጣሪ ድንቅ ስጦታ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ 🤗🥰. 🇪🇹🇪🇹 ✌ we all love you so much our hero.

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Рік тому +5

    This is amazing ❤ Abichu God bless you 🙏💚💛❤️

  • @gezahagn2526
    @gezahagn2526 Рік тому +8

    አብይ የውነት ፍቅር ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @solomon7899
    @solomon7899 Рік тому +9

    I hope you teach the haters this precious , priceless history....

  • @kediryasin3334
    @kediryasin3334 Рік тому +1

    ስለአንተ የምገልፅበት አንደበት የለኝምና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mulunehyeethiopia2459
    @mulunehyeethiopia2459 Рік тому +25

    DR.ABIY AHEMED WE BELIEVE YOU,SUPPORT YOU AND WE WILL KEEP YOUR PROMISES FOR THE BIGGEST COUNTRY ETHIOPIA.

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Рік тому

      ቂትህን ይብዳህ

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 Рік тому

      @@Hideous_keep_at Truly Pathetic, 🤢😳🙄😠

    • @samuelchewaka8621
      @samuelchewaka8621 Рік тому

      የትኛ:ጅላንፍ: ነህ:ባክህ. አብይ:አህመድን:ኤትዬፒያዌ: ሁሉ አንቅሮ;ተፍተውታ: እኔ:ጨምሮ::

    • @mhmethio7546
      @mhmethio7546 Рік тому +1

      Thank you always we support His Excellency P/M Abiy our bust leader .

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 Рік тому +10

    This truly is a treasure that our forefathers left for future generations, and is quite inspiring to see current religious fathers still carefully keeping those records, artifacts and prints in such a good condition despite such a lengthy time. You could sense graceful resonance across time that could help us evaluate our modern social structure if are only willing to hear. Thanks Dr Abiy and tour team for sharing the views and site. Please, focus on rebuilding or safe keeping of such historic places.

  • @DawitSolomonguru
    @DawitSolomonguru Рік тому +12

    ፈጣሪ ኢትዮጲያን ፣መሪዋን እና ህዝቧን ይባርክ።

  • @tsehayuwondimagegnsiklu5997
    @tsehayuwondimagegnsiklu5997 Рік тому +2

    ለአብይ እንደዚህ አይነት ውድ የሆነ ቅርስን ማስጎብኘት ለማውደም ነው ሁሉንም ያየውን ቦታ አውድሞታል መጥፎ የተርገመ ቡዳ መሪ ነው

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አገራችንም ቤተክርስቲያናችንም ብዙ ሀብት አላት

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t Рік тому +18

    ምርጡ መሪያችን ይመችህ🥰😍❤️👏👏👍👍👍👍👍👍👍

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u Рік тому +2

    እግዚያብሄር ለ አኢትዩዽያ ሰል እንደ እንቁላል አሰኩዋል እንደውጠኛው ደብቆ ያቆይህ ❤ ቃል የለኝም ኑርልን

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t Рік тому +12

    ስወድህ እኮ አብቹ❤❤❤❤❤

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Рік тому

      ዲያብሎስ አብይ ሆይ ምን ልትሠራ ነው የሄድከው ዲያብሎስ ሌባ ውሸታም አፍራሽ ነው ከዲያብሎስ መልካም ነገር የለም ልትሰርቅ ነው ከጎበኘ በሃላ ሊያዘርፈው ነው ጥበቃ ጥበቃ ያሰፈልጋል አባቶች በንቃት ዲያብሎስ ሊሰረቅ ነው

  • @ispeaksthetruth371
    @ispeaksthetruth371 Рік тому +1

    ቤተክርስትያን ምስጥርሽን ለማን እየገለፅሽ ነው? ሰይፍ ይዞ ለሰነጠቀሽ ካህናትሽን በድንጋይ አስወግሮ ለገደለልሽ ምእመናንሽን በግዞት አዋሽ አርባ ለሚያሰቃይ ታቦትሽን በአስለቃሽ ጭስ ለአወደልሽ የልጆችሽን ማተብ ከአንገታቸው ለበጠሰልሽ ወይስ ቁሞ ቀር ብለው ላውደሱሽ? የልጆችሽ ሞት ወይስ የቤትሽ ውርደት ማቅ ባለበሱሽ የቱ ነው ተረከዝሽን ያስገለጠሽ? ነው ወይስ ቀኑ ደረሰ እና ለያዕቆብመከራ ዳግም በዳንኤል ክብረት ተሽጠሽ በረበሩሽ እርኩሰቱ በተቀደሰው ስፍራ ቆሞ ታየና ፍፃሜ ዘመንን እንወቅልሽ?

  • @wasihunaweke7797
    @wasihunaweke7797 Рік тому +3

    ይህችን ቤተክርስትያን ነው ላፍርስ የምትለው አሁንም የምታወራበት ድፍረቱ አለህ

    • @teka1528
      @teka1528 Рік тому

      Angethe yefres, mayem.

  • @ethiopia4083
    @ethiopia4083 Рік тому +1

    ግራኝ አህመድ ደሞ ምን አየህ እዛ ይሆን 🤔 አስመሳይ እባቡ ። 666

  • @احمداحمد-م6ل7ط
    @احمداحمد-م6ل7ط Рік тому +42

    እኔ የምንግስት ሚዲያ ላይክ አደርጋለሁ ምክኒያቱም ሀገሬን የረዳሁ ስለሚመስለኝ ነው አብቹ ከሸረኞች ከዘረኞች ከተረኞች ከጽንፈኞች ከጪም ከውስጥም ጥላት አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ፍትህ የሰፈነባት ሀገር ያድርግልን

    • @yohannesmelese3530
      @yohannesmelese3530 Рік тому +4

      አነጋገር ሌላ ተግባር ሌላ ለኢትዮጵያ ለቅጣት የመጣ ሰው ነው እሱ ተናግሮ የተገበረው የቱን ነው ውሸት ሰይጣን በሱልክ አይዋሽም

    • @eagle4452
      @eagle4452 Рік тому +3

      @@yohannesmelese3530 Endant yal. #weren. #Kefon bich ye meyay New Ye #Ethiopia telko cheger. !!!!#Ant le #Ethiopia men serak !!!!!!! Ethiopia mekeraw Ye bezaw. Be kefowech New en #Senfoch bezat new!!!!!!

    • @אשנאפי
      @אשנאפי Рік тому

      😂😂😂

    • @ዜግነትአማራዊ
      @ዜግነትአማራዊ Рік тому

      አስመሳይ አክራሪ አራጅ አይሲስ

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 Рік тому +4

      ​@@yohannesmelese3530 አንተ ምን ሰራህ ቁጭ ብለህ ዩቱብ ላይ እና fb ተጥደህ አውራ ብቻ የቅናት አስመሰለብህ አብቹ ጥሎህ ሄዷል በሀሳብም በስራም በትግባርም በሁሉም አሏህ ይጠብቀው እድሜ እና ጤና ይስጠው

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Рік тому +3

    Abehuyeee dikamehe ena terateheni saye ena edihu sirafate polatekagon he sabtalateluhe batame tasazinagonlahe bcha ewunatagonaw dagon fatare tagzihe wudaa🙏🙏🙏💚💛♥️

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 Рік тому +6

    ዶክተር አብይ አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ የምትባለው አንተ ነህ:: ድንቅ መሪ ኢትዮጵያን ጠንቀቅህ የተረዳሀት ያወካት ስለለሆንክ እጅግ አድርጌ አምላኬን አመስግናለለሁ:: እግዚአብሔር እንድጠላቶችህ ሀሳብ ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ይመራሀል ደግሞም ያከናውንልሀል:: ኢትዮጵያን እና ህዝቧን በጥበብ እየመራህ ስለሆነ መልካም ስዎች ወደፊት ሲመጡ ክፉዎች ይዋረዳሉ:: ኢትዮጵያ ትልቅ ናት::

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h Рік тому +13

    አብይ ኑርልን እግዚአብሔር እስከ ቤተስቦችህ እቅፍ ድግፍ አርጏ ይጠብቅህ ጠላቶችህን ይያዝልን

  • @kumakere7893
    @kumakere7893 Рік тому

    ዲያቪሎስ አልሰማህም እንዴ ሠይጣን ዳጋ እስጢፋኖስ ሂዶ..........ግሩም

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 Рік тому +1

    የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ቢሆኑ ይሻላል ነው የእኛም ጥያቄ። እንዳየንዎት ለዚህች ታላቅ ባለ ታሪክ ሀገር ጠ/ሚነት ቦታ አልመጠኑምና። ተፈትነው ወድቀዋል።

    • @teka1528
      @teka1528 Рік тому

      Icon leader of Africa, not only for Ethiopia. Ante mayem wusha.

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Рік тому +1

      ​@@teka1528 he can only lead beshasa not the whole Ethiopia .

    • @abiyeagegnehu9258
      @abiyeagegnehu9258 Рік тому

      @@teka1528 ባዶ ጭንቅላት ቅል

  • @tomk5529
    @tomk5529 Рік тому +14

    ጀግና መሪ

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Рік тому +5

    Blessings to All.

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Рік тому

      ዲያብሎስአብይ ሆይ የተቀደሰውን ልታረክስ ነው ወይስ ለዘረፋ ለስለላ ካንተ መልካም ነገር የለም

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Рік тому

    ዲያብሎሱ አብይ የተቀደሰውን ሊያረክስና ሊዘርፍ ነው

  • @seyoumassefa2994
    @seyoumassefa2994 Рік тому

    አርፈህ 5ተኛ የንግስና በዓልህን አታከብም? የማይገባህ ቦታ ምን ታደርጋለህ?

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Рік тому +13

    ወይ እብቹዬ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን በዘመኔ አይቼው እማላውቀውን የሃገሬን ውብ እምነትና ቀርስ ነው ያሳየኀኝ። እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጠናጋራ ይስጥልን።

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Рік тому

      ቂትህን ልብዳህ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Рік тому

      ወይዲያብሎሱ አብይ አንተ የሄድከው ለምንድነው ዲያብሎስ ሊሠረቅና ሊዪርድ ነውና ቀንቃት ጠብቁ ለስለላፐነው የሄደው ይህ ምቀኛ ነቃ ነቃ አባቶች እንዳያዘርፈው

  • @mareshetseleshi2717
    @mareshetseleshi2717 Рік тому

    ጋኔል ክስረት አንተ የተሸጥክ እርኩስ ደግሞ አይን አውጥተህ ገዳም ወሰድከው ኬኛን ሸኔን ልታስልክባቸው ነው ? እርኩስ!

  • @shankaroon2023
    @shankaroon2023 Рік тому

    ጴንጤ ነጭ አምላኪዎች የግእዝ መጻፍትን ሃገራችን ላይ አጥፍታቹ ነጭ በራሱ መንገድ የጻፈውን መጽሃፍ ቅዱስ ተቀበሉ ልትሉን ነቅተናል ብዙ እግር አበዛህ ጣና ላይ

  • @johnkemem5081
    @johnkemem5081 Рік тому

    ምን አባቱ ሊሰራ ሄደ ጴንጤ አይደል እሱ ? ኧረ አባቶቻችን ተው ሀይማኖታችንን የማንም መፈንጫ አታድርጉብን !

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 Рік тому +2

    ‼️ቤተክርስትያችንን ለሁለት ለመክፈል የደከሙት አንሶት ደጃፋ ሄዱ?
    እባክዎ እጆትን ከሀይማኖቶች ላይ አንሱ! የማይችሉትን ፖለቲካ እችላለሁ ብለው በድሀ ሀገርና ህዝብ ላይ ከመቆመር በክብር ከስልጣን ቢለቁ መልካም ነው።

    • @etaneshhoda3060
      @etaneshhoda3060 Рік тому

      A negative attitude will kill your ability to live like a man who wants to live with love and peace and grow . I wish you all the best so that you get a chance to think positive since you're human being like us who don't know much about all things. Don't deceive yourself by assuming all things others do are to hurt you.

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Рік тому

      ​@@etaneshhoda3060 you only know paste and copy.

  • @hayatali4353
    @hayatali4353 Рік тому +2

    አብይ አህመድ እድን ታረቅ ከፈለክሽመልስንከስልጣንአሳ, ዘረኛ ነውእሡነውእድጠላህያረገን

    • @hlinagirma178
      @hlinagirma178 Рік тому

      ዘረኛ ነው ቃሉን እንኳን የሚጠቀም :

  • @babyayalew8059
    @babyayalew8059 Рік тому

    የሚያወራውን ግን ለራሱ ይሰማዋል?
    እስቲ መጠቀሙን ተወው እና እወቀው ተረዳው።
    ለመጠቀም ብቻ አትቸኩል ከገንዘብ ከመበልፀግ አልፈህ አስብ ሁሉም በቁሳዊ ጥቅም ብቻ አይለካም።

  • @fikaduabebe1778
    @fikaduabebe1778 Рік тому

    በነዚህ ምስጊን ሰዎች ላይ ደሞ ምን አስቦ ይሆን? ምክንያቱም ሁሌም እሱ የሆነን ቦታ የሚረግጠው ለማጥፋት ሲፈልግ ብቻ ነው ::

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Рік тому

    አስመሳይ በጠራራ ፀሀይ ቄስ እያስገደልክ አታፍርም ይሄ አምስት አመት (2)ሚሊየን በላይ የሰው ደም ጠጥተሀል አጋስስ

  • @handakinavideoproduction8310

    የአማራ ሞት ይብቃ መጀመሪያ የኦሮሞ ምድር ላይ የሚታረዱትን አማሮች አስቁም የሰው ልጅ ከቅርስ በላይ ነው እስካሁንም ቅርሱን አንተ አልጠበከውም።
    እንዴት ቅርሱ የጋራ ነው ብለህ ህዝቡ የኛ አይደለም ትላለህ??

  • @kebedetessema3176
    @kebedetessema3176 Рік тому

    ይህ ሰው ጤነኛ ነው? ኦሮሞን አንዳይተነፍስ አንድይንቀሳቀስ ኣድርጎ ኣስሮ ገድሎ ኣፈናቅሎ ኣማራን አያሞላቀቅ ኦሮሞን ራሱን ጭምር አንድሰድብ አንድያዋርድ ፈቅዶ ኦሮሞን ግዞተኛ አስረኛ ሙርኮኛ ኣድርጎ ኣማራን ስድ ለቆ በኣይኑ ስመጡ ሮጦ "ኦሮሞን ኣድኑኝ" ምንድነው? አፈር።

  • @1yibeltal-ከ100
    @1yibeltal-ከ100 Рік тому

    የትላንት ታሪኩን የሚያውቅ፣ የሚጠብቅ፣ የሚያከብር ትላንትን ዛሬን ነገን አስቦ ለ💚💛❤ የሚሰራ መሪዬ ክበርልኝ!!! እንደ ዶ/ር አብይ ምን አለ ሀገሩን ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳንተ ቢረዳ

  • @GirmaB
    @GirmaB Рік тому

    መበርታት ጎበዝ አቅም ነዋ ለማይትማ አብቹ ፈረንጅ ነው የሚያየው እኛማ ኑሮም ከበደን እያማረን ቀረ እንጂ ሁሉንም ብናይ መልካም ነበር ምናለ በወር ሁለቴ እንኳን በይቀበሌው ባስ ቢመደብና በተራ ተራ ወጣቱም አቅም ያለውም ቢጎበኝ በዛውም የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መተዋወቅ ይፈጠራል መልካም ነው

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 Рік тому

    እርግጠኛ ነኝ ዳንኤል ያመጣው ሃሳብ ነው አብይ ኦሮሞማውን ገዳም እንዲሄድ የሆነው።
    ስለ እኛ ገዳም ልማትና እንክብካቤ አብይ ኦሮሞማው አይመለከትህም ። ሁሉንም አውቃለሁ ባይ። መጀነመሪያ አንተ ከራስህ ጋር ተራቅ።
    ህዝብ እየጨፈጨፈ፣ ቤተክርስቲያንን ኦርቶዶክስን ከማጥፋት እየሰራ ገዳም ሄደህ ገፅ ግንባታ ለመስራት መሆኑ ግልፅ ነው።
    በልብህ ትዝ ይህ የሄድከውን ትፕንኳል እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ የሚገለፅላቸው እፕባቴች ያሉበት የበቁ አባቶች ያሉበት ስለሆነ እንደማይታለሉ እርግጠኛ ነኝ።

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Рік тому

    ለምን ያሣዩታል ?ይኼንንም ነገደሞ ኬኛይላል

  • @ኅላዌ
    @ኅላዌ Рік тому

    የከሰረው ዳንኤል እንዴት ነው ሚወራጨው

  • @belayineshseleshi8636
    @belayineshseleshi8636 Рік тому +2

    ኢትዬጵያ በመላዉ አለም የተከበረች ሕዝቦቾአም ፈሪሐ እግዚአብሔር የለዉ በየሔደበት ቤተክርሰትያን ከፍተወ አምላካቸዉን የሚማፀኑ ለአገራቸዉ ለወገኖቻቸዉ የሚፀልዩ ብዙ በዙ አባቶች ምእመናቶች አሎአት ኢትዬጵያ ከነሱ ምርቃትን ማግኘት ምንኛ መታደል ነዉ ባይገባን ባናዉቀዉ ነዉ አነጂ እምዬ ኢትዬጵያ ብዙ ሚሥጥር እና ፀጋ ያላት አገራችን ናት ፍቅር ሠላም ከሑላችን ጋር ይሑን እባካችሑ እንተዛዘን ለዚች ከንቱ አለም እባካችሑ ወገን ለወገን አንጨካከን ያየነዉም ትልቁ መጸሐፍ በዉሥጡ ፍቅርን ሠላምን ደግነት ጨመሮነዉ የሚያሥተምረን ሥለዚሕ ኢትዬጵያ እናታችን አሑንም ጥሩ ሕዝበች ወገኖች አሎአት ኢትዬጵያ እናታችን ለዘላለም ተከብራ ትኑር

  • @cookout3554
    @cookout3554 Рік тому +7

    Dr. Abyacheen Bertu! Good job

  • @bisrathabtemichael7375
    @bisrathabtemichael7375 Рік тому +6

    Tourism is one of the main sources for foreign currency. It should be developed since there are potential and attractive places!!

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Рік тому +1

    Long live Abichu nurlen keberlen

  • @fikirtekeba2623
    @fikirtekeba2623 Рік тому

    Befiterhi betkirstanachen gedamachen atinka. Hulunem atifetehi tichelewalehi! betemengestuen be park sime endatefahiwe!

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Рік тому +6

    Doctor abiy king

  • @fentabilchekole6821
    @fentabilchekole6821 Рік тому +1

    ተንኮለኛ : በአፉ ቅቤ ይቀባል : ከጀርባው ደግሞ ይገልሀል :: የሰይጣን ተልዕኮ አስፈፃሚ ነው

    • @eluyou7103
      @eluyou7103 Рік тому

      Your Evil idea

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Рік тому

      ​@@eluyou7103 Abiy is evil since he came to power so many Ethiopians been killed and displaced but he don't want to take responsibility to stop it so he is only a leader for beshasha .

  • @tsigenugusi8073
    @tsigenugusi8073 Рік тому +1

    ወሬ አየልቅበት ሌለውን አፈሪሰ ስተበቀ እዝመጣ

    • @etaneshhoda3060
      @etaneshhoda3060 Рік тому

      A negative attitude will kill your ability to live like a man who wants to live with love and peace and grow . I wish you all the best so that you get a chance to think positive since you're human being like us who don't know much about all things. Don't deceive yourself by assuming all things others do are to hurt you.

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 Рік тому

    አይ መጀመሪያ የሕዝብ ጥያቄ ሁልጊዜ አጀንዳ ማስቀየስ የምትመራውን ሕዝብ እጓለማውታ ያሉ ሕፃናት አይደለም ካሕናት በጠራራ እየተገደለ ቤተ ክርስቲያን እያስፈረስክ ይሄ አጀንዳ አይለወጥም አይንሕን ይዤ ላሞኝሕ ተቀባይነት የለውም

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Рік тому +5

    Dr Abie Ahmed Ali you are a very intelligent unique blessed person we are so proud of you work we tanks great God’s for having you as a leader

  • @mikiyasshiferawalemu8087
    @mikiyasshiferawalemu8087 Рік тому

    መልካም ነው ነገር ግን ነገሩ ሁሉ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ እየሆነብን ነው የተቸገርነው።

  • @ispeaksthetruth371
    @ispeaksthetruth371 Рік тому

    ይሄ ሰይጣን ምን ሊያደርግ ነው እዚህ የተቀደሰ ቦታ የሚቆመው? ሀሳዊ ::

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 8 місяців тому

    🇪🇹👉የኛ መሪ ሁሉን አክባሪ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Рік тому

    በሰላማዉዪ ቀን ጋዜጠኞቺ ያሰጎበኙናል አሁን ላይ በአዲሰ አበባ ዙራ ብታሰጎቀኘን ይሻላል ቄሮ አየጨፈረ የድሃዉን ቤት ሲፈርሱ በወለጋ የረገፀዉን የንፁሃን አልቂት አሰጎብኜን አኛ ሴራህን ተዉ ያማራን ህዝብ አታሰጨርሰ ነዉ ያልነዉ 😡😡

  • @dagimabebe7966
    @dagimabebe7966 Рік тому

    አቶ ዳኔል አጎብዳጁ ምን አባቱ አስቦ ይሆን የአገር ነቀርሳ እጁ በናቶች ደም የጨቀየ ነው

    • @johnf906
      @johnf906 Рік тому

      ዲያቆን ዳንኤልን እና ጠ/ሚ አብይን ስትሳደብ ለምን እግዚአብሔርን አልፈራህም?? በሚገባህ መንገድ እግዚአብሔር ያስተምርሃል።።

  • @tarikuagzaw4728
    @tarikuagzaw4728 Рік тому

    I am sick of your bluffing, our prime minister. You cannot fool all the people all the time.

  • @tsehayuwondimagegnsiklu5997
    @tsehayuwondimagegnsiklu5997 Рік тому +1

    እንደ እናተ አይነት ያለው እርኩሶች በንፁዋን እፃናት እናቶች አባቶች ደም የጨቃያችው ወራዶች እንደዚህ አይነት ቦታ ሳይሆን መጎብኘት ያለባችው ኦሮምያ የተቀበሩትን የቀብ ቦታዎችን ነው ሌቦች

    • @etaneshhoda3060
      @etaneshhoda3060 Рік тому +1

      A negative attitude will kill your ability to live like a man who wants to live with love and peace and grow . I wish you all the best so that you get a chance to think positive since you're human being like us who don't know much about all things. Don't deceive yourself by assuming all things others do are to hurt you.

    • @hlinagirma178
      @hlinagirma178 Рік тому

      እንዳንተ በጥላቻ የተወጠሩ ናቸው ወንጀሉን የፈፀሙት :

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Рік тому

      ​@@etaneshhoda3060 ቂትህን ልብዳው

    • @johnf906
      @johnf906 Рік тому

      እራስዎ የጨቀዩበትን ኃጢአት አስቀድመው ይመልከቱ? በግል፣በቤተሰብ? ወዘተ
      ሰው ላይ ከመፍረድዎ በፊት እራስዎን ይዳኙ ሰው ይሆናሉ።ከአፍዎ በረከት ይወጣል።

  • @kenaskids3968
    @kenaskids3968 Рік тому +5

    አብቹ ቻይ ነህ ❤

  • @yordanosadigo
    @yordanosadigo Рік тому

    Daga Estifanos new

  • @monegoncco
    @monegoncco 4 місяці тому

    🇪🇹🇪🇹🇨🇳🇨🇳🙏🙏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @besumind9545
    @besumind9545 Рік тому

    Abuchu God bless you....my hero ❤

  • @TarikuKifle-zx8sr
    @TarikuKifle-zx8sr Рік тому

    Yehone nigerima asibachewe newu

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h Рік тому +7

    ወይ አብይ እናትህ ባሉበት መፈሳቸው ይደሰት አንተን የመሰለ ለኢትዮጲያ ስለወለዱልን

  • @dawitmankelkilot7674
    @dawitmankelkilot7674 Рік тому

    አህዛብ አህዣብ ነው ምን ይስራል የሀይማኖት ቦታ የሚያምንበት ቦታ ይሂድ ምን ያልከስክስዋል ሀይማኖት ቦታ ትላንት ቤተ ክርስትያን ውስጥ ጥይት ሲያስተኩስ የነበረ ስው ዛሬ ደሞ የሀይማኖት አባቶች ምን ሆናችዋል ግን ትላንት በወርቅ የተለጠበ መስሀፍ ቅድስ ስጥታችሁ ነው ቤተ ክርስትያን ውስጥ ምእመናን ሲያስገድል ሲያስለቅስ የነበረ ስው አሁን ደሞ አዛኝ ቅቤ አንግዋች ቸመምስል ቤተ ክርስትያን እንዲገባ ፈቀዳችሁ ነገ የቤተክርስትያን አባቶች እናንተም አልቅሳችሁ እኛንም እንዳታስለቅሱን ልማት ቤተ ክርስትያን የራስዋ አስተዳደር አላት ትላንት በወያኔ ስርአት ስክዋር ፋብሪካ ሊሆን ነው ተብሎ የዋልድባ ገዳሞች ሲያለቅሱ አልነበር አሁን ደሞ ልማት ብሎ መጣ እረ ልብ እንግዛ ሀይማኖታችን የመንግስት እርዳታ አያስፈልጋትም።ብዙ የሚረድ እያሉ ጎበዝ ብትነቃ ንቃ አልነቃ ብለህ ነገ ስታለቅስ እንዳትኖ ።ቦረና የተራበው ወገናችን ላይ መሮጥ ሲገባው ያ ሁሉ ህዝብ እያለው ልማት ያወራል እንዴ ።ከነ ጫማው እየረገጠ የገባን መንግስት ስለ ሀይማኖቴ ሊነግረኝ ረይገባም እዛው በጸበልህ ብለን ስይጣን እንደያዘው ማባረር እንጂ አህዛብ አህዛብ ነው ።ትላንት ሲያስለቅስን አባቶችን ሲያስለቅስ የነበረ ስው።ልማት ብሎ መጣ እረ እንጠንቀቅ ጎበዝ ።እረ የሀይማኖት አባቶች እንደ ትላንትናው እንዳናለቅስ ።

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Рік тому +6

    የዛሬ ደሞ ይለያል 😂😂😂😂

  • @melakualemante5447
    @melakualemante5447 Рік тому

    where you like to berried?

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 Рік тому +4

    አባቶቸ እግዚአብሔር ይሁናችሁ እንግዲህ?

  • @ትግስትፀጋየአያሌውአያሌው

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ngba7676
    @ngba7676 Рік тому

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakualemante5447
    @melakualemante5447 Рік тому

    sorry you are to be there.

  • @saidammo5120
    @saidammo5120 Рік тому +1

    ❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏❤️🙏🙏

  • @onelove8659
    @onelove8659 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ ላምንህ የምችልበትን ልቤን አቆስለሀል: እኳን ፋሲለደስ አይደለም ቤቴ ገብተህ እንጀራ ብትጋጋግልኝ አላምንህም:: ይህችን የመከረባበት እስታይል ተቃጥሎብሀል::

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Рік тому

    ማወቅ፣ ማልማት፣ መጠቀም፣ ማሳወቅ

  • @AbduJemal-lp2pr
    @AbduJemal-lp2pr Рік тому +1

    መልካም ነዉ

  • @plusworld360
    @plusworld360 Рік тому

    አንተ አራጅ መጨረሻህ እንደ ጋዳፊ ነው!!!

  • @maraselam9500
    @maraselam9500 Рік тому

    ምን አስበክ ነው ገዳም የሄድከው ሰውመሳይ ቀበሮ አስመሳይ ሲልህ ታባላለህ ማንም ከዚህ በዋላ ሰው ብሎ አያይህም ከመሳይዎችክ በስተቀር

    • @teka1528
      @teka1528 Рік тому

      Yewusha lij borko. Le enante medhanetu tplf. Mayem. Abiy 100amet.

    • @maraselam9500
      @maraselam9500 Рік тому

      @@teka1528 ለምን የሰው ቤት እያፈረሳችሁ ልጆቹን በጅብ ስላስበላችሁ ይጨብጨብላችሁ ዝቃጭ

  • @bdegife6794
    @bdegife6794 Рік тому +10

    Again and again all i said is thank you PM Abiye💚💛❤

  • @ke8534
    @ke8534 Рік тому +2

    ምናለበት እየዞርክ ቅዱሳን ቦታዎችን ሁሉ ባታረክስብን

    • @hlinagirma178
      @hlinagirma178 Рік тому +2

      የሚጠሉ ናቸው የረከሱ : ጠ/ሚንስትሩ አክባሪ የከበረ ነው :

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Рік тому

      ​@@hlinagirma178 ሆዳም ካድሬ።

  • @solobrand100
    @solobrand100 Рік тому

    The Orthodox priest stoned and killed by his ethnic groups,and haw he visits the Orthodox monster? What kind of morality is that he has ?

    • @hlinagirma178
      @hlinagirma178 Рік тому +1

      Get the news right. Hate and blame culture never help.

    • @solobrand100
      @solobrand100 Рік тому

      @@hlinagirma178 you want to ፋክ me ?

  • @seidaminu7423
    @seidaminu7423 Рік тому +1

    When is he gonna focus on things that matter

  • @ኤርትራሃገረይ
    @ኤርትራሃገረይ Рік тому

    ሪፖርተር አብይ አህመድ 😂😂😂😂😂 ደራሲዉ አሁንስ ምን ለመታለል አልመሀል ባክህ መስቀል አደባባይ ከኦርቶደክስ ነጥቀህ ኢሀም ለመንጠቅ ወይም ለመራከስ ነዉ የመጣሀዉ

  • @yohannestesfaye8165
    @yohannestesfaye8165 Рік тому +4

    5ኛ አመቱን ለማስባረክ ነው እግዚአብሔር ልብ ሰቶልን የህዝብ መንግስት ያርግልን

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 Рік тому

    ደሞ ምን ሌሸርብ ሄደ መቼም የኦርቶዶክስን ተዋህዶን ምስቅልቅሏን አወጣለው ብለህ ካሰብክ የአንተ ምስቅልቅልህ ይጠፋል አባቶችን በድብቅ እየሹምክ እየሸርክ አምስት አመት ደፈንክ አማራውን በጅምላ ስታፈናቅል ስትገድሐል ስታስገድል እዚህ ደረስክ እውነት ልትጎበኝ አስበህ ይሆን ወይስ የሸረብከው ነገር አለ ለሁሉም ፈጣሪ አምላክ ይጠይቅሃል አብይ እኮ ማለት ምንም ነው ሙስሌም አይደለም ኦርቶዶክስ አይደለም ፕሮቲንታስ አይደለም ግን ምንድን አው

  • @sojattube4321
    @sojattube4321 Рік тому +9

    🗣ሙሴያችንን ያገኘንበት ቀን መጋቢት 24🙂

  • @ashenafi795
    @ashenafi795 Рік тому +7

    ቃላት አጣው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

    • @אשנאפי
      @אשנאפי Рік тому

      😂😂😂

    • @ashenafi795
      @ashenafi795 Рік тому

      የጭንቅላት ድርቀት ወይም ፅንፈኛ ትሆናለህ ወይም ጅል ጅላጅል ወይም ጅላንፎ

  • @samsonzeleke5096
    @samsonzeleke5096 Рік тому

    በልቡ ይሄኔ ይህንን ማቃጠል ነበር እያለ ሳያስብ አይቀርም። ምክንያቱም በዘረኝነት የጨቀየ ሰው የሚጠላውን ህዝብ ታሪክ ማጥፋት ነው የሚያልመውና የሚያረካው። አብይ በአማራ ህዝብ ታሪክ ላይ ከፍተኛ የሆነ ጥላቻ እና ቅናት ያለበት ሰው ነው ስለዚህ የማጥፋት እንጂ የማልማት ህሳቤ እና የኢትዮጵያዊነት ኩራት የለውም። ይቺ ጊዜ መርጦ ይህንን ድራማ የሚሰራው ሌላ ለመሸረብ ያሰበው ተንኮል ስላለ ነው። ምክንያቱም እንደዚህ አይነት በአፉ ኢትዮጵያዊነትን አጣፍጦ እየነገረንና ስለአብሮ ማደግ እየሰበከን በተግባር ግን በኦሮሚያ እና አዲስ አበባ ዙርያ የጥንት ታሪካዊ ሀውልቶችን በማፍረስ እና ቅርጾችን በማጥፋት ላይ ተጠምደዋል። ስለዚህ በተግባርህና በአንተና በዙሪያህ በሰበሰብካቸው ዘረኛ የኦሮሞ ጽንፈኞች ለአማራ ህዝብ ያላችሁን ጥላቻ እስከመጨፍጨፍና ማፈናቀል በሚደርስ ደረጃ እያሳየኸን አሁን ይቺን የተበላ የኮንፊውዝና ኮንቪንስ ማታለያ ዲስኩር ማንም አይሰማህም። በአሁን ሰአት በተለይ ከህወሓት ጋር ሆነህ የአማራ ህዝብን ለማጥፋት እና ታሪኩን ለመሰረዝ የምትሄድበትን አካሄድ ህዝቡ ስለተረዳ በንቃት እየተጠባበቀና ለትግል እየተነሳሳ ስለሆነ በዚህ የማታለያ ወሬና ድለላ የሚታለል ማንም አማራ የለም።

  • @Lifelineacademy24
    @Lifelineacademy24 Рік тому

    እንዲህ ስላሳየኸን እናመሰግናለን። መልካም ሥራ ያሻግራል 70,000 ብር አውጥተው ክላሽ እየያዙ ጫካ የሚሯሯጡ ናቸው ያስቸገሩንና ከአውሬ ጋር የሚኖሩት እንጂ ሀገራችን የተባረከችና በቂ ሀገሮ አለችን !!

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ Рік тому

    He is Protestant. How can he talk about Gedam in front of Menekosat? Mindinew?

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Рік тому

      What's the problem with that? he is pM you're very small minded pls be wise change your outlook of life

    • @ቀለበት-ሰ4ረ
      @ቀለበት-ሰ4ረ Рік тому

      @@tutubevan932 He is president of one low encom poor country. He is not president of heaven. የተባረከውን ለውጦች አትስጡ ይላል big mineded.

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Рік тому

    hager memrat ewshet hizib gin ewinet new

  • @teshagerabitew7158
    @teshagerabitew7158 Рік тому

    አማራ ሚድያ ባለጉዳዩ መጠራት ነበረበት እምነት አልተጣለበትም ማለት ነው።