የስጋ ጥብስ ጉላሽ በአገልግል ውስጥ-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • #Bahlietube Ethiopianfood #Agelgel

КОМЕНТАРІ • 326

  • @meskitube16
    @meskitube16 2 роки тому +7

    በጣም ነው የሚያምረው መልካም ልደት❤️

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 2 роки тому +14

    እንኳን ተወለድሽ እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ንስሀ ገብተሽ ስጋወደሙ ተቀብለሽ የመንግስቱ ወራሽ ያርግሽ 🙏🏿💐🎂🎊🎉

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 роки тому

      አሜንንንንንንን አመሰግናለሁ

  • @seniameha4984
    @seniameha4984 2 роки тому +15

    እኔ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው አመሰግናለሁ ተባረኪ Happy Birthday 🎂እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መአዚ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ነው መአዚ አመሰግናለሁ👏

  • @taz3739
    @taz3739 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል

  • @okbazgiembay1954
    @okbazgiembay1954 2 роки тому +1

    Mazey wow melkam Beale tfsh baselam new
    👍👍👍👍

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ጣፋጭ ምግብ እንደሆነ መገመት አያቅትም በርቺ ቡናው ለእኜ ትንሽ ቀጠነብኝ

  • @omukamilla9142
    @omukamilla9142 2 роки тому

    Mashallah tebarekelah bexam qunjo new

  • @hiikuua5tub222
    @hiikuua5tub222 2 роки тому

    Wowww

  • @menderin4228
    @menderin4228 2 роки тому

    መሐዚ ገራሚ ሙያ ነው የምታስተምሪን በጣም ትችያለሽ ተባረኪልን አቦ።

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 2 роки тому +4

    እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ልዩ ነዉ ሁሌም እምትሰሪው

  • @maraki652
    @maraki652 2 роки тому +1

    ሰላም ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ እሚል ነው የጤና ያርገው 👌👌👌👍👍👍

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 роки тому

    እናመስግናለን የኔ ባለሙያ እጅሽ ወርቅ አንባር ይስር

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 2 роки тому +2

    መልካም ልድት እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ የልጆችሽን ወግ መአርግ ለማየት ያብቃሽ አሪፍ አሰራር ነው በርቺ ያው ከነአነጋገርሽ ጭምር እኔ አነጋገርሽን ስለምውድው ማለት ነው በርቺ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому +3

    እንኳን ተወለድሽ ማሬ እድሜና ጤናውን አድሎ ይስጥሽ መልካም የጥምቀት በዐል ይሁንልሽ

  • @fanaesk7676
    @fanaesk7676 2 роки тому +4

    Happy birthday 🎂, ejesh yebarek. I have used so many of your receipes. I love your channel very much. Berchi

  • @no-nl5xn
    @no-nl5xn 2 роки тому +1

    Wow yene Meazi konjo thanks

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому

    እውነት እጂሽ ይባረክ በጣም ብዙ ሞያ ተማርኩ እናመሠግናለን

  • @zainebmod8498
    @zainebmod8498 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ በርች እህቴ 👌👌👌👌👌👌

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 роки тому +2

    Well done I can tell you're a very good cook keep it up sister

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 2 роки тому

    ጎበዝ አስተማሪ ነሽ እርጋታሽ ደስ ይላል 👍👍👍👍 መልካም ልደት ይሁንልሽ

  • @martamkz323
    @martamkz323 2 роки тому +2

    Happy birth day🎂🎉 the food looks amazing thanks for sharing🙏 I wonder if you are able please share us ur injera recipe enjerash selemeyamer new thank you🙏🙏

  • @meronwase6042
    @meronwase6042 2 роки тому +2

    እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሸ የተባረከ ይሁን

  • @salamaberailovejesus1130
    @salamaberailovejesus1130 2 роки тому +1

    Wowowowow ማዝዬ ስዎድሽ እኮ እማ ኑሪልኝ ክፉ ayagegnsh ❤❤❤❤❤

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 роки тому +4

    Happy Birthday !May your Birthday be filled with happiness ,Joy and blessings.
    The food looks so delicious

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 2 роки тому +1

    Good job ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 роки тому +4

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ባለሙያ ሺ አመት እንዲህ ያማረ ምግብ እያስተማርሽኝ ኑሪልኝ።

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 2 роки тому +1

    ታድለሽ ደሞ ኣይሰለቺሺም ኣንድ ቀን ብቀምስልሽ ደስ ይለል

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 роки тому +1

    Wow nice thanks for sharing 👍👍

  • @karemaahmad2651
    @karemaahmad2651 2 роки тому

    روعه ماشاء الله تبارك الرحمن

  • @animalworld9462
    @animalworld9462 2 роки тому

    ዋው! እጅግ በጣም የሚያምር አሰራር ነው። ምራቄን አሰዋጥሽኝ። የቡና ስኒዎች በጣም ያምራሉ። አያያዝሽ በጣም ያምራል።💚💛❤👍👍👍👏👏👏 ላይክ፣ሰብስክራይብ።

  • @zinatyimam1190
    @zinatyimam1190 2 роки тому +2

    ዉይ አፌ ዉሃ ሞላዉ አጎመዠሽኝ 🙈🙈

  • @እሙዬየድንግልማርያም-ቐ2ቸ

    በርች ቶሎ ቶሎ ልቀቀቂልን ሌሎች ከእሷ ተማሩ መጥሮ ነጠር ሠረቶ ከመታወቅ ጠቃሚ ነገር ብትለቁልን

  • @rahelmersha4490
    @rahelmersha4490 2 роки тому +4

    እንኳንም ተወለድሽ! መልካም ልደት መዐዚ! ደሞ እጅሽ ይባረክ !

  • @loveyourmindalittle
    @loveyourmindalittle 2 роки тому +2

    መልካም ልደት እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ ይስጥሽ 💐🎂

  • @selamawitbedada2574
    @selamawitbedada2574 2 роки тому +2

    I love ❤️ it ,,,Meazi n Happy 😃 birthday 🎂 many more years 🥰🥰🥰

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 2 роки тому

    መልካም ልደት 🎂
    በቀላሉ ምርጥ ነገር 👌👌 እጅሽ ይባረክ🙏🙏

  • @tashaelias6934
    @tashaelias6934 2 роки тому

    Very delicious!!!! God bless 🙌

  • @munamohammad383
    @munamohammad383 2 роки тому

    Betam gobaz nesh

  • @getecheru4764
    @getecheru4764 2 роки тому

    Wow betam yamerall egeshi ybherhke😍😍😍

  • @burtelema5175
    @burtelema5175 2 роки тому

    Enkwane teweldeshe maziye melkame lidete

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 2 роки тому

    መሸአለህ ደስ ይለል

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 роки тому

    Betam yamral melksm smetbal happy birthday ❤️

  • @selambiruk4444
    @selambiruk4444 2 роки тому +1

    እንኳን ተወለድሽ መአዚ ...ቀሪ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን!!!

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 роки тому

    እጅሽ ብርክ ይበል እናመሰግንሻለን::

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 роки тому +2

    መልካም ልደት መልካም ልደት አስራሁለት አመትሽ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!መልካም በአል የኛ ባለሞያ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 роки тому +1

      አስራ ሶስት ሀሀሀሀ አመሰግናለሁ

    • @gfg4073
      @gfg4073 2 роки тому

      @@bahlietube1358 ክክክክ እረዚምእድሜ ተመኛውልሽ የኛ ባለሞያ እማምላክትጠብቅሽ

  • @kidist1705
    @kidist1705 2 роки тому +2

    መልካም ልደት የኔ ባለማያ

  • @sentayehulovesgames1961
    @sentayehulovesgames1961 2 роки тому

    So good happy birthday lave her😁

  • @be8cab
    @be8cab 2 роки тому +6

    እጆችሽ ይባረኩ። አንቺን አለማድነቅ ንፊግነት ነው።

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 роки тому +1

      አመሰግናለሁ

    • @be8cab
      @be8cab 2 роки тому

      @@bahlietube1358 ኑሪልን።

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 2 роки тому +1

    እጂሽ ይባርክ መልካም ልደት

  • @Abraham-yv8ph
    @Abraham-yv8ph 2 роки тому

    ሠላም ሠላም ለእዝህ ቤት ሠላም ለወገን ለሀገር ዋዉዉዉ ያምራል ዋዉዉ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 роки тому +2

    መልካም ልደት መአዚዬ እንኳን ተወለድሽልን በጣም ገራሚ የሆነ አገልግል ነው እንኳን አደረሳችው

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን አመሰግናለሁ

  • @meserettyirguu4692
    @meserettyirguu4692 2 роки тому +4

    መአዚ ፍቅር ማርያምን ምራቄ ሞላ ከምር እንኳንተወለድሽ

  • @serkadismuleye8283
    @serkadismuleye8283 2 роки тому

    ቡናሽ ቀጭን ነው ቆንጆ ቡና አፍሊ

  • @ritaaraya7305
    @ritaaraya7305 2 роки тому

    Happy Birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 it's my birthday to!!! Many more blessings 🙏

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 роки тому

      Thank you 🙏. Happy birthday 🎊🎉🎁 you too

  • @animalworld9462
    @animalworld9462 2 роки тому

    watching it now.

  • @wintanaassefa5771
    @wintanaassefa5771 2 роки тому +2

    happy birth day god bless you & ur family ❤

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 2 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜሽን የልምላሜ ያድርገው

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 роки тому

      አሜሜሜሜሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ ያንችንም የልምላሜ ያድርገው

  • @marwaadamethiopia3344
    @marwaadamethiopia3344 2 роки тому

    Etheyopyan food Wow😍😋

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሠን የሴት ቁጮ ብየሻለሁ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 роки тому +2

    መልካም ልደት!! እጆችሽ ይባረኩ

  • @mimitaye9091
    @mimitaye9091 2 роки тому +1

    መአዚ እንዴት ያስጎመጃል ሁልጊዜ በአዲስ ነገር ነው የምትመጪው እኔም ጥምቀት በዓል ላይ ነው የተወለድኩት መልካም ልደት ይሁንልሽ

  • @Yodie19
    @Yodie19 2 роки тому +3

    Happy birthday yene balemuya ehit 🎉🎁

  • @mesyazu
    @mesyazu 2 роки тому

    Bale moya ... 🤩🤩😍😍 Beka hule fuwaa new

  • @ihavefaithingod.godisgood.1188
    @ihavefaithingod.godisgood.1188 2 роки тому +2

    Happy birthday yana konjoo, God bless you & your family ❤️🥰🥰🎂

  • @guccikook2197
    @guccikook2197 2 роки тому +2

    መልካም ልደት መአዚየ

  • @rachelethio8388
    @rachelethio8388 2 роки тому

    Thank for sharing mazeye happy birthday 🎈🎉🎊🎂

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 2 роки тому +2

    መልካም ልደት የኔ እመቤት እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @ሲሀም-ገ3ሰ
    @ሲሀም-ገ3ሰ 2 роки тому

    እንኮን ተለድሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 роки тому

    መልካም ልዴት ውዴ

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework61 2 роки тому

    ወይኔ መዓዚዬ በእውነት አይ ሙያ ሰቶሻል መሰጠት ነው
    መልካም ልደት ሺ አመት ኑሪልን መልካም በዓል ከመላው ቤተሰብሽ የኔ ቆንጆጆጆጆ

  • @tigisthabtewold1943
    @tigisthabtewold1943 2 роки тому +2

    መልካም ልደት🎉🎂🎁🎈

  • @zinatyimam1190
    @zinatyimam1190 2 роки тому

    ማሻአላህ ሲያምር

  • @mekdesgemeda1494
    @mekdesgemeda1494 2 роки тому

    Wow miraken watiku

  • @BrightFame09
    @BrightFame09 2 роки тому +1

    Happy Birthday my sweet sister more bless

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 2 роки тому

    ወይ ሞያ

  • @ferahiwotgetu2526
    @ferahiwotgetu2526 2 роки тому

    Yna konjo bizagayem enkwan tweledsh 🎂🎂🎂🎂⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖HBD

  • @lizch4348
    @lizch4348 2 роки тому +1

    🎂

  • @mekdesshwangzaw5713
    @mekdesshwangzaw5713 2 роки тому

    ምአዚዬ መልካም ልደት እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል

  • @መሲ-መ5ጘ
    @መሲ-መ5ጘ 2 роки тому

    ማም መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የደስታ የፍቅር የሰላም እዲሆንንሽ እመኝልሻሁ

  • @mimigebrestadik5968
    @mimigebrestadik5968 2 роки тому +1

    Happy birthday Meazye I wish you long and healthy life the food is amazing like always

  • @Abeross4574
    @Abeross4574 2 роки тому

    ሠላም እህቴ ሠላምሽይብዛልኝ ማሻላ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ ዉዴ

  • @hiikuua5tub222
    @hiikuua5tub222 2 роки тому

    Baxaam xuroono

  • @meditationminutes985
    @meditationminutes985 2 роки тому

    Gobez 👏👏👏👍🥰🥰

  • @frehot9758
    @frehot9758 2 роки тому

    Bercha mraka aswatshn

  • @godislove8937
    @godislove8937 2 роки тому

    መልካም ልደት ዘመንሽ ይባረክ

  • @saraabdella1244
    @saraabdella1244 2 роки тому +1

    Melkam lidet happy birthday 🎊🎂🎉🎈

  • @alwaasdnasr2079
    @alwaasdnasr2079 2 роки тому

    Malikam lidat happy parsady 🎂

  • @hevengetachew4217
    @hevengetachew4217 2 роки тому

    Melkam ledet enkuan aderesachehu

  • @mitu8128
    @mitu8128 2 роки тому

    So yammyyyy betam new yemiwedish melikam beal melikam timiket

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 2 роки тому +2

    መልካም ልደት መአዚዪ በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ነው የሚለው ልምጣ መሰለኝ እናመሰግናለን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому

    Happy BD Meazei wish you all the best. እንኩአን ተወለድሽ👍🏽👏🏽🎁🌷💐💐💐

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому

    መሬ ለቤትሽ አድስ ነኝ ሥጋውን በቁንድ በርበሪና ዱቃ ጨምረሽ ሥንት ደቂቃ ታቆያለሽ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 роки тому

      እንደተመቸኝ ሰአት ካለሽ ቢያድርም ችግር የለም 15 ደቂቃ ቢያንስ ይቀመጥ

  • @okbazgiembay1954
    @okbazgiembay1954 2 роки тому

    Happy birthday to you us well I am born in junior Enkua tweldsh♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @wintamehari7826
    @wintamehari7826 2 роки тому +1

    Happy birthday 💕 konjo wish u all the best the rest of ur life ❤🎂🍾🍷

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 роки тому +2

    Wow U look verry 💚💛❤️🏡☀️🌈😋🥰👍🏾💜💙👏🏾🙏🏾😇

  • @meronmeron3058
    @meronmeron3058 2 роки тому

    መልካም ልደት ረጅም እድሜ ተመኙሁልሽ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +1

    Happy birthday day many many happy returns of the day!

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 роки тому

      Thank you 🙏

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 2 роки тому +1

      ውብ💖😘👌👌👌👍💖💖

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 2 роки тому +1

      Happy birthday💖💖💞❤️💖💖🥰🥰

  • @amenabebe4774
    @amenabebe4774 2 роки тому +1

    Happy birthday 🎊🎂🎉🎈

  • @ነባይነነባይነ
    @ነባይነነባይነ 2 роки тому +1

    መልካም ልደት መአዚ