Memehir Girma Wondimu የክፉዎች ምኞትን ተመልከቱ ለማኝ ትሁን፤የዘመኑ መንፈስ እና ሰው ትውልድ ይዳን ያልሰሙ ይስሙ
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
Memehir Girma Wondimu የክፉዎች ምኞትን ተመልከቱ ለማኝ ትሁን፤የዘመኑ መንፈስ እና ሰው ትውልድ ይዳን ያልሰሙ ይስሙ#subescribe_now
በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ዓሃዱ ዓምላክ አሜን።አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ቄስ ግርማ ወንድሙ መድኃኒያለም አሁንም ጸጋውን ያብዛላት ።አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
በስምአም❌በስመአብ✅👈
አሜን ❤❤❤
የትነው ያሉው
@@MuluBelay-e1p❤❤❤
Medhanealem yetkifleketema new ???
በዛሬው እለት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠላታችንን ወደ ጥልቁ ይጣሊልን❤አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
አሜንንንንን ❤
አሜን አሜ አሜን 🙏🙏🙏
amen amen amen ❤❤❤❤🎉🎉😢😢
አባታችን ፈጣሪ እርሶን ባይሰጠን ኖሮ በጨለማ ውስጥ ተዳፍነን እንቀር ነበር።
እድሜውን ያብዛሎት።
❤wntnwdana❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እልልልልልል አባታችን መምህር ግርማን በኛ ዘመን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
አሜን አሜን አሜን
ዛሬኮ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ጠላታችንን ወደ ሲኦል ይሸኝልን በቃል ኪዳኑ🙏
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋሕዶ እንቁ በረከትዎ ይደርብን ጸሎትዎ አይለየን አሜን🙏አባታችን እድሜና ጤና ያድልዎት ክፉ አይንካብን ☝️
አሜን አሜን አሜን
አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏
Amen
አቤቱ ማረን ይቅር በለን በስመአብ የሰው ልጅ ክፋት ወዴት እየሄድን ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ልቦና ይስጠን😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ግን ስንት ዓመት ነው የምንኖረው ቆይ 🥲🥲🥲🥲የዚህን ያህል ክፋት 🥲🥲
😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጡ የእኔ አባት
የትነው ያሉት
እባካቹ ንገሩኝ የትነው ያሉው
ኣቦይ መዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃበለይ ፈጣሪ ኣደይ ማርያም ትሓልኹም።
777 የማቱሳላ እድሜ ከነቤተስበዎ ይስጠዎት የኔ አባት
አረ ጭካኔ የሰው ልጅ ከሰይጣን እኮ ሰው ባሰ እግዚኣቢሔር ሆይ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን እንደዚ ምትሰሩ ሰዎች እባካቹ ወደ እግዚኣቢሔር ተመለሱ
ኣባታችን ዕድመዎት ያርዝምልን ጌታ ከጤና ጋ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ ሆይ እግዚአብሔር የሰው ልጅ ክፍትን አክሽፉበት 😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
እንኳን ለሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ወርሓዊ መታሰቢያ እደረሳቹ እኔ ደካማ እህታቹ ወለተ ገብሪኤል በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ሥራቸው ይሔ ነው ።
አምላክ ሆይ ክፋ ልብ ያላቸዉን አራራልን ምድር ከሰዉ በላይ ተጨነቀች
አባታችን ኧረ በእግዚአብሔርአ እርሶን ባይሰጠን ምን እንሁን ነበር ❤ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤️🤲🤲🤲❤️🤲🤲🤲❤️🤲🤲🤲❤️
ክብር ለመድሀኔአለም እህቴ ከእስራትሽ ተፈታሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እግዚኦኦኦ የሰው ከፍት 😭😭😭 ማረኝ መዳኒያለም😭☝️⛪️✝️
አሜን አባታችን በረከተወት ይድረሰን እያመመኝ ነው በፀሎተወት ይሰቡኝ አባቴ❤❤❤❤ እልልልእልልልልል እልልልልልልል
Ellllllll ellllllll ellllllll waqayyoofi galanii yaa ta uu abbaa keenyaa umrii tajajilaa keesani nuufi yaa dhagesisuu ❤❤❤
አባታችን በረከአቶ ይደርብን አሜን!እንኳን ደህና መጡልን።
አሜን አሜን አሜን ለናተ የደርስ እግዚአብሔር የእናቴንም ልብ ይቀይርልኝ😢😢😢
አባ አባቴ ኑሩልን እርስዎ ባይኖሩ አልቀን ነበር እረዥም እድሜ ሊቁ አባታችን
አቤቱ ጌታሆይማረን ክፉ ሁነናል😢😢😢
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን እያልኩ እጅምራለሁ።በተለይ ለእኛ ለስደተኞች።እርሶን ለማግኘት እየጸለይኩ ነው።
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን አንደ ቸርነትህ ማረን😢
አባታችን እንካን ሰላም መጡልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚእብሔር ይስጥልን አባታችን በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ስላሥ ከነ ቤተሰቦቼ😢😢
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
እግዚኦ,መሐረነክርስቶስ,አቤቱ,በምህረትክ,አስበን,,❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን በእድሜ ጤና ይሰጥልን❤❤❤
የሰዉ ክፋት እግዚኦ መሐረነክርስቶ እባካችሁ ምንም አይጠቅምም ለነፍሳችሁ አታስቡም እግዚአብሔርን አትፈሩም
ጨርሶ ይማረን መዳኒአለም
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ማህደረ ማርያም❤❤
እባካችሁ ዬት ላገኛቸዉ እንደምችል ጠቁሙኝ
እንዲህ አይነት አባት መግፍት ኢትዮጵያን ያስከፍላታል የማይሆን ስም የሰጣቸው ሁሉ በተለኝ ከቢተክህነት ይቅርታ ሊጠይቁዋቸው ይገባል ።በረከታቸው ይደርብን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይማረን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢
ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ ወለተ እየሱስ 😢🙏
Yigermal. Egzabher yimesgen Memehir sileseten. Amen
አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ በውስጥ አችን ተቀምጦ የሰውን ሀዘን መከራ እንደደስታ አድርገን እንድናይ የሚያደርገንን ክፍ መንፈስ ያዝልን ልቦናችንንም አብራልን አቤቱሆይ
አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎትን ዘመንኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲 ለእናተ የደረሱ ቅዱሳን መላእክት ለእኛም ይድረሱልን😢😢😢😢
አባታችን ይኑርልን እድሜ ጤና ይስጥልን!!
ቃለ. ሂወት. ያሰማልን. አባታችን❤❤❤❤❤
እርሶ የሰጠን አምላክ ይመሰገነው ረዥም እድሜ ይስጦት አባታችን
እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😢😢😢
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜና ጤና ለአባታችን
ኡፍፍፍ የሰው ክፍት😢😢😢ከሰይጣን ብሰናል ለእናንተ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን❤😢❤
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን❤
የኔ አባት ኑሩልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤😢😢😢አባታችን❤❤❤❤እርጅም❤❤እድሜናጤናይስጥልን❤❤እግዚአብሔር ሆይ የኔንም በተስብምሆነእኔን. ❤❤❤ክዳቢሎስ እስራት. ፍትንንን(አሜን፫)
አባቴ፡እረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጦት❤❤❤
አቤቱማረን በሰው ከመታሰር እግዚአብሔር ይሰውረን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤😢እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የኔ እንቁ አባት ከእርሶ ስንቱን ተማርኩ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜውትን ያርዝምልን ❤
ሰላም ወንደሜ
@SolomonYazew-po9nw እግዚአብሔር ያከብርልኝ
ሠላም እግዚአብሔር ይብዛልወት አባታችን እንኳን ደና መጡልን አይ ሰው ሰይጣን ከኛ ነው እኮ ክፋት የሚማር አሁን እማ😢😢😢😢
እግዚኦ ምድርን ክርስቶስ አቤት ይቅር በልን😢😢አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባቴ❤❤
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ደግ ሰው አልቃልና ከዘመኑ ክፋትና ከክፉ ሰዎች እንዲሁም ከእርኩስ መንፈስ በቸርነትህ ጠብቀን ። አሜን አሜን አሜን ። አባቴ መምህር በፀሎት ያስቡኝ ብርሃነ ስላሴ ነኝ ።
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተስቦ የኛ ስስት አባታችን ❤😢😢😢😢😢
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ያሳዝናል እውነት 😭😭😭እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባታንን የርሶን ጣላቶን እግሮ ስር ይጣልሎት አባታንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💟💟0⃣
ይህን ያደር እግዚአብሒር ይመሥገን አባታችን ለዘላለም ይኖሩልን በርከታችሆ ይደርብን አሜን
እባካችሁ!
እባካችሁ!
እባካችሁ እሳቸዉን የማገኝበት ቦታ ጠቁሙኝ
የካህኑ እንባ ያሳዝናል ያለእናት ልጆች ሰላሳ አመት ማሳደግ ያውም መተት ተጨምሮ።
ካህናት የመናፍስት ዉጊያዉን ካላወቁ ምዕመናን እንዴት ይወቁ ? እንግዲህ በእስራኤል ላይ ሟርት መተት አይሰራም እያላችሁ ባዶ ሜዳ የምትፎክሩ ካህኑ ከነቤተሰቦቻቸው ይኸው ዋጋ አስከፍሎአቸዋል አሁንም ቅን ልብ ስላላቸው ለመማር ስለቀረቡ ተጠቀሙ ቤተሰቦቻቸውን አተረፉ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ።
አሜን አሜን አሜን
ፀለተ ገብርኤል እያላችሁ በፀሉልት አስብኝ🎉
አባታችን እርሳ ጌታ የፍቱን ብርሀን ውድርሳ ባያበራኖሮ በጨለማ ውሰጥ እያልቅሰን ነበር ይምንኖርው ይሜገርምው እኔ ሀጣትያው ሰይጣን እንዲት አርጊ ማሰር ማባር ያሰትማሩይ ሰልጣን እንደኖርይ ሰላሰትማሩይ ይሰማይ ይምድር ንጉሰ በፍስው ድሙ ይሸፍኖት።
ዞር ስል ወደ ኋላ ታሪኬ የሚናገረው
ባወራው የማላፍርበት ረዳቴ እግዚአብሔር ነው🙏 አባቶቻችን አምላክ ክብርን ይወስድ🙏
አባታችን መምህር ግርማ ቃል የለኝም ለእርሶ እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛሎት ስንቱ በየቤቱ ታስራል አይ አበሻ ምቀኛ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን ፀጋው ያብዛሎት
አባቴ እኔ የ እርሶ ጉባኤ ተመላልሼ አይደለም ነገር ግን በአስተምህሮቶ ችግሬ ተቀርፎ አምላኬ ቀርቦኝ ጠላቴ ወቶ ቤቴ በበረከት በሰላም ተሞላ አንድም ችግር የለብኝ ተመስገን ምስጋናዉ ከአፌ አይጉደል በዚህ ጎዶሎ ዘመን እኔና ቤቴን በበረከት የሞላ አምላክ ይመስገን ይህ ሁሉ በ እርሶ አስተምህሮ ኖት ለኔ የተላኩ መልአክ ይመስል በጣም በተጨነኩበት ወቅት ነዉ በትምህርቶ ያገኘሆት
እኔስ በቸ ነው የሚወጣው😢
እየሱስ ያድናል መዳን በሌላ በማንም የለም እድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ሀዋ 4-12
አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጦት በረከቶት ይድረሰን አሜንንን ወለተ ቅድሳን በፀሎት አሰቡኝ
አባታችን በረከቶት ይደርብን
አቤቱ ጌታ ሆይ የሰው😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በፀሎት ኣሰቡኝ አባታችን እንዱሁም የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች
በፀሎትአሰቡኝአባታችንእገሰዚአብሔርቤተስቦች
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠልን ፀጋውን ያብዛሎት❤❤ ።እግዚሐብሄር በአድም በልላ መገግ ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም።ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
እግዞ የአርብ አገር ክፋት በዛላይ በአይዛብ አገር ጌታ ሆይ ማረን እረ አባ ስልጣ የለውም ነው የሚሉ እኔ እማ እስከምሞት እመሰክራለሁ ስለመናፍስት😢😢😢
አየ የኛ ክፋት በስማአም 😢
አባታችን እዲሚና ጢና ይስጦት 🙏🙏🙏❤❤❤❤
አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ተመስጌን ወስርዎ ስለተመለሱ
አቤቱ አድነን ነው😢😢😢
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤ለአባታችን እድሜና በጤና ይጠብቃልን❤❤❤
ይህንን ቤተሰብ የጎበኘህ የድንግል ማርያም ልጅ ቅ አማኑኤል ወደኛ ቤትም ና😢😢😢😢
እግዚኦ ኣቤቱ እንደ ይቅርታህ እንጂ እንዳበደልስችን ኣይሁን እግዚኣብሄር ይጠብቅልን ኣባታችን🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 😢
በእውነት አባ ፀጋዎትን ያብዛሎት ለእናት የደረሰ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለኔ ለጎስቋላዋ ለወለተ ኪሮስ ይድረስልኝ😢የፈውስ ቀኔን ያቅርብልኝ❤😢
Egzahber yemasigen bawunat silamayenagiro sitotawu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሠላም እንዴት ናችሁ አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ አባቴ አዲስ አበባ እና የክልል ከተሞች ላይ ቢያገለግሉ
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ....እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
አቤቱ ማረን ይቅር ብለን
አቤቱ ማርን ይቅር ብለን
አቤቱ ማረን ይቅር ብለን አባታችን መምህር ግርማ ወንድም ዕድማ እና ጥና ይስጠት😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዝኦ 😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ እደቸርነት ማረን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻
እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
Egizabiher yimesgen Abatachinn edima na tenawun yistiln Amen Amen
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን
አቤት እግዚኦ አቤቱ አምላኬ ለሰዉ ክፉ እዳልሰራ በጂሕ ስር ቁጥጥር አዉለኝ አቤት የሰዉ ክፋት እግዚኦ😢😢😢 አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ቀሪ ዘመነዋትን ጨምሮ ጨማምሮ ይደልልን🎉🎉🎉❤❤❤😢
እግዚአብሔር ይመስገን የጥላት ፣የምቅኛ የመተት ፣የአይነጥላ፣ባጠቃላይ የመንፍስ ሀይል ሴራ ተስፍ ከስው ልጅ ላይ ያንሳ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
አባቴ እድሜቱን እደማቱሳላ እግዚአብሔር አምላክ የርዝምልን ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
Abete fetare yeqeri beline maren ❤❤❤❤❤❤❤ Abate besluti asebuni
Egezuu abayet awetani men yagenalu besewlaye fetare rejiime edemi yestuti Abaa
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አባታችን እግዚአብሔር አረጅም እድሜ ይስጥልን
አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን❤❤❤❤