Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንጂ መስታወት ሰፈር ከእያንዳንዱ ብሎክ መሐል የነበሩት ዛፎች ............ What a memory! ለካ ኢትዮጵያዬ ድሮሽን የምንናፍቅ ሆነናል ልጆችሽ?! ድሮሽና ድሯችን ውብ ነበርኮ አገሬ። ደርግ ከነ ጭቆናው ውብ ነበርኮ።
ይሄ ዘፈን ውስጤን ገብቶ ወደ ልጅነት ይመልሰኛል ከተቻለ ሙሉ ኣልቡምን ብታቀርብልን በጣም ጥሩ ነበር
ምርኩዝ ምርጤ እናመሰግናለን በድሮ ዘፈኖች ፏ ስለምታደርገ ❤ ጋሸ ማህመድ እድሜ ከጤና ጋ እመኛለሁ
If you want to live forever, listen to this song. Timeless.
ምርኩዝ በጣም ትልቅ ምስጋናዬን ከልቤ ላቀርብላችሁ እወዳለሁ ።እግዚአብሔር ይስጥልኝ እላለሁ የልጅነት ጊዜ አይመስልም ይባላል። ግን አንተ ልጅነቴ ጊዜ እንዲመለስ አደረገው ።እንደ አባባሉ ልጆች ለአባቶቻቸው አያድጉም ይባላል አንተ የምታወጣቸዉ ዘፈኖች ደግሞ ትልቅ የትዝታ የታሪካዊ መዝገቦች ናቸው ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላም አምራችና ሰጪነት ይኑራት።
ምርኩዛችን እናመሰግናለንጋሽ መሀሙድ እድሜ ይስጥልን መልካም ቀን
ኢትዮጵያ አንድ ባንድ ነበራት--እሱም ሮሃ ነበር። ሮሃዎች የልጅነቴም የሙዚቃ Orientation አንዴ ቀርጸው ኣኑረውታል። ከብዙ ዓመታት በኋላም ስራቸው እስከ ኣሁን ተወዳዳሪ የለውም።
Thanks for the upload it’s been over 20 years since heard .
My favorite music 👋
WHAOUUUUU you are so impressiv @Mirkuzz !! lov your collection & selection . Please keep going the pleasure of ears ******
WE NEED FULL ALBUM FOR THIS MUSIC PLZ...!!
Me too this is the best album of mahmud ahmed
Please
@@holbrook-ul9cf , check out this site it has other songs also : vintageethiopiansongs.com/?p=3830
@@Mirkuzz thanks love it how about this full album ኣንቺ ሸሞንማና do you have it,if u have send me a link
@@Mirkuzz Site requires a password to use!
please upload album thanks❤
ምርኩዝ እንደዚህ ወደ ሃላ መልሶ እያስደሰተን ሰብስክራይብ ያደረጋችውት በቂ አይደለም በብዙ ሰበስክራይብ ማድረግ አለብን ሼር ላይክ
ሰላም ነው ምርኩዜ እናመሰግናለን አንድ ነገር ላስቸግር የመሐሙድ እኔ እና አንቺ የሚለውን ጋብዘን ዮቱዩብ ላይ የለም plss
ሃይ ብሮ : እዚሁ አልበም ውስጥ ነው?
ምርኩዝ ምን አይነት የልብ አውቃ ነህ ግን? ይህን ዘፈን እየፈለኩት ነበር የምወደው አልበም ነው፣ አክብሮትና ምስጋናዬ ይድረስህ 🙏
ምርኩዝ ሙሉውን ቢሆን ሱፕር ስ ቲ ከር እገጭ ነበር
Sorry bro, super copy right strike እየገጩን ነው

ምርኩዛችን እናመሰግናለን
ጋሽ መሀሙድ እድሜ ይስጥልን መልካም ቀን