የ EBSTVዋ ዋንቲያ ብዙዎችን ያስቆጣ ድርጊት አዳነች አበቤ ጭንቀት እና ቲክቶከሩ የደረሰበት ድብደባ ምክንያት / aser tad

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • የ EBSTVዋ ዋንቲያ ብዙዎችን ያስቆጣ ድርጊት አዳነች አበቤ ጭንቀት እና ቲክቶከሩ የደረሰበት ድብደባ ምክንያት / aser tad
    በ ቴዲ አፍሮ CONCERT ላይ ተፈጠረ የተባላው አስደንጋጭ ድርጊት እና የቲክቶከሯ LIVE እብደት / aser tad
    የ EBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ አምባሳደር የመሆኗ ጉዳይ እና መላዕክቶችን TIKTOK LIVE አስገባለው ያለው ፓስተር ነኝ ባይ / aser tad
    #mekdesdebesay #asertad #ebstv
    አነጋጋሪው ጉድ ያስባለው ሰርግ በ አዲስ አበባ የ EBSTV ነፃነት ወርቅነህ እና የሳምንቱ የ tiktok ጉድ / aser tad
    አሁኑኑ ማስቆም አለብን / aser tad
    ቬሮኒካ አዳነ በ ልደቷ ቀን ለሴት አርቲስቶች ያስተላለፈችው መልህክት እና የ አዲሱ አልበሟ ጉዳይ / aser tad / EBS TV
    #ቬሮኒካ #asertad #ebstv
    🔴የሰሞኑ አነጋጋሪው የቲክቶከሮቹ ቦክስ እና ናኒ ያልጠበቁትን ……🤯 || Ethiopian Entertainment
    veronica adane album
    veronica adane new music
    🔴 የEBSTVዋ ሉላ ገዙ LIVE ገጠመኝ ና የጆን ዳንኤል ና እስጢፎ Music Tiktok Rost አስቂኝ ቀልዶች Abdu Kiar | Abrelo HD
    የቤተሰብ መገናኘት
    //የቤተሰብ መገናኘት// የኤፍሬም ታሪክ ተቋጨ ... በመጨረሻም
    በአደባባይ ምን ነካቸዉ / Aser Tad / EBSTV
    🛑Skat Nati እና ኢትዮዽያ ድሪል...... 😨፣ TikTok Live ሌላ ታሪክ ገብቷል| Seifu on EBS Canada
    🔴ከሜሪ ጋር በመጨረሻም ትልቅ ዉሳኔ ወሰንን - የሄሊኮፍተር ማረፊያ ያለዉ ቤት | Dallol Entertainment | EBSTV
    🛑ጆን ዳንኤል አዲሱ ዘፈን ...... 😨፣ ትምህርት ቤት ውስጥ እየተካሄደ ያለ ጉድ | Seifu on EBS
    የአፍሪካ ሃገራትን እቆጣጠራለሁ! ያልተነገረላት ባለብዙ ታሪኳ ስራ ፈጣሪ #rahelskillus#gizachewashagrie#money#bank
    Ethiopian UA-camrs 🤯 ONE CHIP CHALLENGE
    መንታ አራስ ልጆች ወልዳ በአምስት ቀኗ አረፈችብኝ ... " ጀግናው አባት በአባቶች ቀን ዋዜማ //ቅዳሜን ከሰአት//
    //ቤተሰብን ፍለጋ// "አትጨክኚብኝ ልጄ በእናት አይጨከንም … ባለሽበት ሀገር አለሁ በይኝ " /ቅዳሜን ከሰአት/
    "120ኪሎ ስለነበርኩ ልብስ አጥቼ አንሶላ መልበስ ነው የቀረኝ ... አሁን በምግብ ቀንሻለሁ" //ስነ ምግብ// በቅዳሜን ከሰአት
    ስጋ ሲበላ እንዲህ ካልሆነ ምኑን ተበላ... ድግስ እንዲህ ነው እንጂ //የኩሽና ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት
    //የቤተሰብ መገናኘት//"አባቴ መጀመሪያ ሲያቅፈኝ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም..." አባቱን ያገኘው ወጣት //በቅዳሜን ከሰአት//
    "ጥበብ ውስጥ በልጅነቴ ነው የገባሁት ... ሁሉም እድሜ ላይ ያለ ታላቄ ነሽ ይለኛል" ተዋናይት አቢሲኒያ ገ/ጊዮርጊስ //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት
    ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1
    /በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #moneymaking #abrelohd #investing
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #twitter_handle
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,mezmur protestant,ethiopian movie 2024,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,,new amharic movies 2024 full movie,bemehal,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtube,eyoha media,ethio 360,donkey youtube,tiktok video,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,kuzi guni,tiktok ethiopia 2024,ethiopian music 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @ሰኒየድንግልልጅ
    @ሰኒየድንግልልጅ 3 місяці тому +135

    ወንድሜ ❤ጭንቅላታቸው በንፍጥ ብቻ ለተሞላ ደነዝ ሁላ መልስ አትስጥ ኢትዮጵያዊነታችንን እነሱ አይሰጡንም አይነሱንምም ንቀህ እለፋቸው ምድረ ነፈዝ ሁላ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 місяці тому +32

    አንተ ወጣት ትክክለኛ ኦርጅናል ኢትዮጵያዊ ወጣት ነህ !❤❤❤🎉❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 місяці тому +319

    እኔ ጉራጌ ነኝ ጉራጌነት ከእናቴ ኢትዮጵያዬ አይበልጥብኝም ባንዲራው እንኳን ልጠላው ሳየው እባዬ ይረግፋል ጌታን የእኔ ውድ ሀገር😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketegebriel
    @bereketegebriel 2 місяці тому +3

    ተናግሮ አናጋሪው በዝቷል ❤❤❤ ወደ ስራ ወደ ስራ ወሬን ለወሬኞች ላይክ ሼር ላርግ ቆይ ሚጠቅመው እሱ ነው

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 3 місяці тому +59

    አብሺር ወድሜ እደነሱ አይነት ነው ሀገር ያጠፉ አላህ ያጥፍቸው የተረገሙ አብሺር አይክፋክ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @crstiano-u2j
    @crstiano-u2j 3 місяці тому +7

    ጠባብ ሁላ ተደበቅ በለው የማንም እንሰሳ ሁላ keep up the good work አዲስ አበቤነት መመረጥ ነው❤

  • @Top1earth
    @Top1earth 3 місяці тому +208

    ጀግና❤❤ኢትዮጵያዊነት ይቀድማል የአዲስልጅ ዘር የለውም🇪🇹❤❤🇪🇪🇹

    • @kidistzewdu2200
      @kidistzewdu2200 3 місяці тому +2

      Yes yelenm❤

    • @yosef.t16lij
      @yosef.t16lij 3 місяці тому +1

      ልክ ነው

    • @LayolAlraeesy
      @LayolAlraeesy 3 місяці тому +4

      የአዲስ አባባ ልጅ ዘር አያውቅም❤ኢትዮጱያዬ❤❤❤❤❤

    • @TeklemaryamSemre
      @TeklemaryamSemre 3 місяці тому +3

      ምነው የአዲስ አበባ ልጆች ወፍ ዘራሽ ነን አላችው በሰላም ነው

    • @ተሼ
      @ተሼ 3 місяці тому +1

      @@TeklemaryamSemre ፈሪ ወይም ብልህ ሁነዉ ይመስለኛል ከከከ

  • @yetewahdolji4577
    @yetewahdolji4577 3 місяці тому +15

    ኢትዮጵያዊ ነን ስንል ኖ አማራ ናችሁ ተብለን ብንገደልም😢 በኢትዮጵያ ግን ቀልድ የለም💚💛❤️ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው

  • @TigistAbcd
    @TigistAbcd 3 місяці тому +179

    የአዲስ አበባ ልጆች ዘረኝነት አናውቅም። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 3 місяці тому +14

    እውነትህን ነው አሲር እኛ የአዲስ አበባ ልጆች ሀገራችንን የምንወደው በ ዘረኝነትና በጥላቻ አይደለንም ሉነሱም ማብረጃውን መድሃኒአለም ይስጣቸው

  • @abelambaye
    @abelambaye 3 місяці тому +19

    ጀግና የአዲስአበባ ልጅ በፍቅር ያምናሉ ከተነሡም ይበሉሀል💚💛❤💪በርታ ወንድሜ

  • @ራሄልቲዩብ
    @ራሄልቲዩብ 3 місяці тому +6

    እኛ ቤት ዘር ለእህል 🌾🌾🌾 ነው ምንጠቀመው። ማንነት ክብራችን ኩራት ጌጣችን መለያ አንድነታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሷናት እናታችን።

  • @ዘንድሮምእንዳምናው
    @ዘንድሮምእንዳምናው 3 місяці тому +24

    ቆፍጣና ወንድ እንደት አባቱ ደስስስ እንደሚል 👍👍👍

  • @Tesfaldetdemsie
    @Tesfaldetdemsie 2 місяці тому

    ለማንም ዘረኛ አገሬ ቦታ የላትም የጊዜ ሁኔታ ሁኖ ነው እንጂ ይነጋል ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እኔ ግን በዘረኞች ላይ መልእክትህ ተመችቶኝ subscribe አድጌሀለው በርታ ብሮ

  • @salma3197
    @salma3197 3 місяці тому +38

    አሴት ተዋቸው እንደዚህ የሚያወሩት ዝም ብለው ነው የሀገራቸውን ፍቅር ስለማያውቁ ነው ❤

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 3 місяці тому +13

    ኢትዮጵያ ክብራችን ናት ❤ለዘላለም ትኑር ሰደቃችንም ፅናታችን🍅🍊🍏

  • @HananTube-ee2sx
    @HananTube-ee2sx 3 місяці тому +51

    I'm oromo Love you Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 3 місяці тому

    እምየ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያየዬ❤❤❤❤❤ በሁለተኛ አማራ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥀🥀🥀🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 3 місяці тому +28

    ብራቮ አሴርየ ወኔህን ወደድኩት 💪ሁሉ ሰው እንደሱ ይመስለዋል የፈሪ ፉከራ እገልሀለሁ አላለም መሀይም የውነት ይመችህ👍

  • @ተሼ
    @ተሼ 3 місяці тому +15

    አዋ ኢትዮጵያዊ🇪🇹 ❤ነኝ። ግን ነፉጠኛ ያለህ አካል በብሄራቸዉ ብዙ ወገኔን አርዷል ቤተሰቤን አፈናቅሏል ።ስለዚህ ሁሉም በኢትዮጵያዊነትና ልዩነታችን ዉበታችን መሆንን እስካላመነ ድረስ አወ የነፉጠኛ ልጅ አማራ ነኝ💐ኢትዮ ከህዝቦቻጋ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️ሰላም ወዳድ ኢቶዊ ዉድድድ😘

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 місяці тому

      እህት ደምሪኝ🙏 0:01

    • @ተሼ
      @ተሼ 3 місяці тому

      @@tigistteketel3363 እሽ💐

    • @user-gu3tx2tu7w
      @user-gu3tx2tu7w 2 місяці тому +1

      አይዟችሁ የጋላንመንጋ ያለርህራሄ መድፋትነው ፋኖ ጅሉ እየማረከ መንከባከቡን ካቆመና ያማራን ባንዳ የጋላንመንጋ ወደመቃብርከሸኘ ድሉየፋኖይሆናል አቃጠለን መሰማት እሰክንጠላድረሰ

  • @Hanamanar
    @Hanamanar 3 місяці тому +46

    ሚገርምህ ኢትዮጲያ ማለት እኮ በሰደት ላይ ሆነን የአባታችን ስም በለው እና ደሞ እንደዚ አይነት ኮመንት ስታነብ ለዛ ሰው ትልቅ ትኩረት የሰጠው ይመስለዋል ዝምታ በቂ መልስ ነው አላህ ቀልብ ይስጠን ማለት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @uadX-gf1fw
      @uadX-gf1fw 3 місяці тому

      We don't care about ur amara flag

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 3 місяці тому

      ዝም፤በላቸዉ፤ሰክረዉ፤ነዉ፤ወዲምዋ

  • @KedirYesuf-wf6cs
    @KedirYesuf-wf6cs 2 місяці тому +1

    ወንድሜ በስፔሻል ደደቦች አትበሳጭ ምክንያቱም ደደብ ዋናው ስራና ስልጣኑ ሰውን ማስቀየም ብቻ ነው ያራድየ ልጅ❤እወድሀለሁ ኑርልኝ

  • @semiramarea9044
    @semiramarea9044 3 місяці тому +21

    አብሽር ወንድሜ አሴሬ ተዋቸው ጭንቅላታቸው የበሰበሱ ሰዎች አሉ በዘረኝነት የተጨማለቁ ማሀይሞች ኢትዮጲያ ዊነት ይለምልም💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @noormazin9051
    @noormazin9051 2 місяці тому +1

    ውደዛ ጣላቸው ዘረኛ ነት ጥንብ ነው ሰራ መሰራት መፍጠር አይችሎም ወረኞች አንተ ጀግና ነህ ልጀ

  • @Lidya-n8m
    @Lidya-n8m 3 місяці тому +31

    አሴሮ አሁን ላይ አገራችን ላይ እየሆነ ያለው ይኔ ነው አንተ ያልከው ገልብጦ ማውራት ማሰብ ይገርማል እኔ ያልከው ስለሰማው በዚልክ መናገሩ ገርሞኛል አንተ ያልከውን ያልሰማ ደሞ እሱ ያለውን ወሬ የሚሰማ ሰው ልክ እደሱ ያስባል አንተ ልክ ነክ ኢትዮጵያዊነት ይቀድማል አትናደድ ሁሌም እውነት ተናጋሪው ጋ ነው ያለችው ❤❤❤❤ ሁሌም ፈገግ በል

  • @Gabriel-bp7mb
    @Gabriel-bp7mb 3 місяці тому

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ታኑሪህ ሁሌም ትጠብቅህ

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 місяці тому +16

    ነፍጠኛ ነው ያለው አቲር ስማኝ አማራ ልክእንዳንተ ስለኢትዮጲያ በጣምሰብኳል ኑፘል ታርዷል ተፈናቅሏልግን እጣፍንተው እንደምትሰመውነው በጣም አዝናለሁ የደረሰበት ያውቀዋል

  • @SeidFanta-f1r
    @SeidFanta-f1r 3 місяці тому

    ድሮም ኢትዮጲያን እሚወደው አማራየ ብቻ ነው አሁንም ቀጥላል ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑረ

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 3 місяці тому +25

    አይዞህ አትፍራ። እያደክ ነው። አንተ ደሞ በጣም ጀምወዳቸው ጨዋ ልጆች አንዱ ነህ። የአብዱ ኪያርን አይዞህን ጋብዤሀለሁ። 🎉❤🎉❤

  • @MrkedrgemalEthiopian
    @MrkedrgemalEthiopian 3 місяці тому

    እኔ ትግሪ ነኝ ግን አፂ ዮሃንስ አፂ ሚሊንክ OR AII KING ETHIOPIA RESPECT ግን አልፈዋል አሁን ያለው ግዜውን የወከለ ግን 🇪🇹 ይህ ነው። መንግስስት ያረገው ( የተመቸው) ያርገው ለኔ ምንመ ለውጥ የለውም።ምክንያቱ እኔ ተመረ ስለሆንኩ።

  • @sebieylove5190
    @sebieylove5190 3 місяці тому +11

    @ወንድሜ ተዋቸው በነሱ ልክ አትውረድ ንቀህ ተዋቸው። ይህ ትውልድ በማስ የሚነዳ የራሱ የሆነ እውቀት የሌለው ተነስ ሲሉት የሚነሳ ቁጭ በል ሲሉ የሚቀመጥ በዘር እና በጥላቻ የናወዘ ትውልድ ነው። ወንሜ ተዋቸው ስድባቸው ይገልፃቸዋል። ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ❤🇪🇹🙏

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 3 місяці тому +6

    ወንድሜ ነገር ሁሉም ለበጎ አትናዳድ እትዮጲያ ትቅዳም 💚💛❤ ጠላት ይውዳም

  • @BushAmanueal-z2u
    @BushAmanueal-z2u 3 місяці тому +45

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ እያረጋቹ😊

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 місяці тому +1

    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም
    ዘረኝነት ይውደም
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗

  • @MakiMak-m3v
    @MakiMak-m3v 3 місяці тому +26

    የኔ ጀግና ❤❤❤
    ዝም በለው ይሄ ፈሳም አናፍጠዋለው በውስጥ ላክልኝ አካውንቱን 🥰🥰

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 2 місяці тому

    🇪🇹🇪🇹ምንግዜም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹

  • @RahelMehariHailemikael
    @RahelMehariHailemikael 3 місяці тому +17

    አትስማቸው ወንድሜ ይሄ ያለው ሰው ባንተ የሚቀና ነው ዝም በላቸው አንተ ብቻ ስራህን አተኹር👍👍

  • @samri1215
    @samri1215 3 місяці тому

    በጣም ያናድዳል ኢትዮጵያን መውደድ ብቻ ነው የሚ ያድነን ልክ እንደድሮዎቹ ትውልድ🙏🙏🇪🇹i🇪🇹💪💪

  • @sarayagataliji
    @sarayagataliji 3 місяці тому +65

    አሴሬ ተዋቸው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu 2 місяці тому

    በትክክል ወድሜ በየትም ቦታ ስንሰደድ እኮ በኢትዮ ነው እምንጠራው ብሄሬ አያስጠራኝም ኢትዮጺያ ለዘለአለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኑሀሚን-ቈ3ጨ
    @ኑሀሚን-ቈ3ጨ 3 місяці тому +19

    ማሬ ተወዉ እዲ አይነቱን መናቅ ነዉ❤

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 3 місяці тому +1

    ማንንም አትስማ ዝም ብለህ ስራህን ስራ የናቴ ልጅ !!!💚💛❤️

  • @AtinaafTesfaye
    @AtinaafTesfaye 3 місяці тому +42

    እኛ የእቶቢስ ተራ ልጆች ዘር አናቅም ፍቅር ብቻ man❤❤

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 3 місяці тому +1

      እህት ደምሪኝ🙏 0:01

    • @AtinaafTesfaye
      @AtinaafTesfaye 3 місяці тому

      @@tigistteketel3363 አልገባኝም?

    • @wendmagegnmintesnot
      @wendmagegnmintesnot 3 місяці тому +2

      እና ምን ነጥሎ አቶቢስ ተራ አስባለሽ ሙሉ ሸገሮች / ለካ ስሙን ተቀምተናል አዲስ አበቤ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ እኔ የኢትዮጵያ ያገሬን ባንዲራዬን ሳይ እንባዬ ነው እምቀድመው 🇪🇹😘

  • @ጀሚላኑርዬYouTube
    @ጀሚላኑርዬYouTube 3 місяці тому +5

    የኔ ውዴ ዝበላቼው😍❤❤❤❤❤

  • @SabikaSaba
    @SabikaSaba 3 місяці тому

    አሴ ተዋቸዉ እንደዚህ አይነት ሰዎች ምን አወሩ ዶሮ ምን ለቀመች አይባልም ከሆዳቸዉ አልፎ ማሰብ የማይችሉ ምርጥ ሰዉ መሳይ አህዮች ናቸዉ😂❤

  • @sarasarah4894
    @sarasarah4894 3 місяці тому +22

    ❤ የኢትዮጵያ 💚💛❤️😢 ፍቅር ነው 🎉🎉❤❤❤❤

  • @KirubelEyasu-k6t
    @KirubelEyasu-k6t 2 місяці тому

    እይዞህ እባክ ባንዲራውን የተጋደሉባት የኛ አባቶች ኦሮሞዊችም የተጋደሉባት እግዚአብሕርኢትዮ ሕዝቦቻን ይጠብቃት ።

  • @GeremewYayeh
    @GeremewYayeh 3 місяці тому +4

    እኔም ከጎንክ ነኝ፣
    ኢትዮጲያ እምዬ እናቴ የ13 ወር ባለፀጋ ከዜጋው ግብዝነት፣ ክፋት፣ በስተቀር ምን ክፉ ነግር አላት? ❤❤❤

  • @MesertMaheri
    @MesertMaheri 2 місяці тому

    ትክክለኛ ነው ይመቻኮ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Hanaeyasuhana-td6qz
    @Hanaeyasuhana-td6qz 3 місяці тому +43

    አሴሬ ተዋቸዉ ስራ ፈት ሁላ እኛ እንወድሃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሴር የኛ አንደኛ❤❤❤❤

  • @TigistAsefha-b5i
    @TigistAsefha-b5i 26 днів тому

    ወይኔ ስቀና ውሃ አጠጣጥ እኔ በቀን እሩ ውሃ ብጠጣ ነው የማልጠጣበት ቀንም አለ በርታ

  • @onelove-n8s
    @onelove-n8s 3 місяці тому +8

    ተዋቸው እነሱ ንፍጥ ጭንቅላት ናቸው አስተሳሰባቸው ሁሉ የበሰበሰ

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 3 місяці тому +1

    ወንድሜ አትበሳጭ ታረጃለህ አበሻ የሚለዉን አያጣም ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች አሉ ንቀ ተዋቸዉ❤❤❤❤❤

  • @hometube8205
    @hometube8205 2 місяці тому +3

    ወይ ዘንድሮ የማናየው የለም 😢
    እግዚአብሔር አምላክ መፍትሔ ይስጠን ❤😢

  • @FrieFrie-c5d
    @FrieFrie-c5d 2 місяці тому

    ጀግና ኢትዮያዊነት ይቀድማል በትክክል 💚💛❤

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 3 місяці тому +9

    እኔ ዘሪ ብዙ ነው ግን ኢትዮጵያውያን ነኝ🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️ ይሄ ባንዲራና ኦርቶዶክስ ምልክቴ ነው ድል ለፋኖ 💪🏾🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾

    • @st5f676
      @st5f676 2 місяці тому

      💩💩💩💩👈⭕❌🇪🇹✅

    • @st5f676
      @st5f676 2 місяці тому

      🇨🇬❌⭕💩👈

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 3 місяці тому

    አይዞህ ወንድሜ አንተ ክፉ አትናገር አንዳንድ ሰው አፉ ሲከፈት ጨርሰከዋል ስለዚ የኔ ወንድም ብዙ የሚፈልግህ አለ እሺ

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 3 місяці тому +8

    ❤ l love you so much my borther ❤❤❤ bertaa yene wude wandim ethiopia hagare le zaleelam tenur 💚💛❤🥰🥰

    • @Mesi-s9n
      @Mesi-s9n 3 місяці тому +1

      ሰላም ነው የእግዚአብሔር ይመስገን የሰው አነጋገር በጣም ያስጠላ አንተ የእነሱን አትስማቸው ሰው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌

  • @BikeGunta
    @BikeGunta 3 місяці тому

    በኢትዮጵያዊነትህ ኩራ ነገ ሌላ ቀን ነው።እንድ የምናገሩ ሰወችን ፈጣር ያብዛልን።

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t 3 місяці тому +6

    የአዲስ አበባ ልጅ ሠፈር እንጂ ብሔር የለውም

  • @JemilsiedEcoffee
    @JemilsiedEcoffee 3 місяці тому

    በትክክል ወንድሜ ንቀህ ተዋቸው

  • @whyme1174
    @whyme1174 3 місяці тому +17

    ETHIOPIA FOREVER
    😍😍😍😍😍

  • @meselubelachu9286
    @meselubelachu9286 3 місяці тому

    የኔ ምርጥ ሰው ዝም ብለው ስንት የሀገር ሸክም አለ

  • @abelb5604
    @abelb5604 3 місяці тому +6

    በል ተጠንቀቁ እዚኸ ያሉ ድንጋይ እራስ አስተሳስባቸው ሊጥ የሆኑ ዘረኞች አሉ አምላክ ያጥፍልን ❤❤

  • @LeuolBelachew
    @LeuolBelachew 3 місяці тому

    አዎ ኢትዮጵያዊ ነኝ ለዛውም ጎጃሜ አዎ ነፍጠኛ አዎ ፎጣ ለባሽ አንድ ነገር ልናገር ከአማራነቴ ኢትዮጵያዊነቴ ይበልጣል አማራ የመረረው መራራ ተግቶ ነው ልብ በል

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 3 місяці тому +4

    አስርዬ እራስክን ጠብቅ ወንድሜ አንዳንድ ዘረኞች እፍፍፍፍ አይ ሀገሬ እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ ወንድም ተዋቸው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አንተ ምንም አላልክም ተዋቸው ናቃችው አስሬ❤❤❤😊😊

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 3 місяці тому

    Gobze wendemy Ethiopia lazlalem tenere 👏👏👏👏👏👏berta ye adiss lije negin ❤

  • @Zin99bi9-nu3fz
    @Zin99bi9-nu3fz 3 місяці тому +9

    ያስሬ ተወው የዘቀጠ ነው እኛ ኢትዮጰያው ነን❤❤❤ 4:12

  • @sarasari105
    @sarasari105 2 місяці тому

    እኛ ጥርት ያልን ኢትዮጰያ ዎች ነን አዲስ አበባ ልጆች የሸገር ልጆች 💚💛❤ ይቺ ናት ሀገሬ ዘር ብሄር አናውቅም ቴዲ የኢትዮጰያ ልጅ ነው 💚💛❤😘ነው ሰንደቁ ይቺ ባንዲራ ሊከለከል አይገባው

  • @mannasirak2183
    @mannasirak2183 3 місяці тому +17

    አይዞህ የሰደበህን እኔ እሰድብልሀለሁ እናንተ ባንዲራ የምትጠሉ ሰዎች ገደል ግቡ እሺ 💚💛❤️

  • @sammerashir7133
    @sammerashir7133 3 місяці тому +1

    ኣንተ ለማኝ የለማኝ ዘር ደግሞ ከኔ ቻናል ዉጡ ትላለክ እንደ ወይ ካናዳ ጎጃም መሰለችክ እንዴ ነፍጠኛ የመተታም ልጅ ለምን አባትህን አትፈልግም ለቦርጫሙ ቴዲ ንፍሮ ከምትከራከር የፐንሶ ልጅ እኔ እያንገበገበኝ ያለ እስከ ዛረ ያንተን የማይረባ በሚኒሊክ አስተሳሰብ ጭንቅላትህን የተበለዘ ማየቴን ነው

  • @yosef.t16lij
    @yosef.t16lij 3 місяці тому +7

    የአስራት ሀገሯ የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ🇪🇹🇪🇹

  • @Adanech48
    @Adanech48 3 місяці тому

    በጣም ልክ ነክ ወንድሜ....ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @negini7
    @negini7 3 місяці тому +2

    ጎበዝ ለካ እንደዚህ ቁም ነገረኛ ነህ ሁሌም one Ethiopia.

  • @MeseretTadela
    @MeseretTadela 3 місяці тому +1

    ስለ ሰዓቱ የወራው ልጅ ልጅነቴን አስተወሰኝ ከኛ ቤት አንባሻ አይጠፋም ነበረ እና ብሮ አንስቶ ለገኘው ሰው ይሰጣል ደግሞ እኮ ሁሉም ነው ምሰጣቸው 😂
    የት ሄደ ብሎ ስያፋጥጡን እሱ ሽምጥጥ አደረገ እኔ ደግሞ ቁንጡቻው ፈርቼ እኔ ነኝ የበላሁት እል ነበረ 😂

  • @ZabebaMhammed
    @ZabebaMhammed 3 місяці тому +2

    ብሮ ተመቸሀኝ ዘረኝነት በጣም ነዉ የምጠላዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 3 місяці тому

    እኔ ከአተጋ ነኝ❤በርታ ወድሜ

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 3 місяці тому +9

    ❤🔥አሴር የሚመቻችሁ ብቻ እስኪ 1K ላይክ🔥❤

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 3 місяці тому +1

    አትጨነቅላቸዉ፤እዳዉምቴዲ፤አፍሮ፤ሀይማኖትይሳደባል፤ሙስሊም፤ትግራይ፤ይሳደባል፤ያናድዳል

  • @genetteshome2909
    @genetteshome2909 3 місяці тому +4

    አሴርዬ ተዋቸው አትናደድ
    ማሰብ የተሳናቸው ናቸው

  • @AmarichYilma-ve5hm
    @AmarichYilma-ve5hm 3 місяці тому

    ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤ እወደዋለሁ የስደት ስማችን እዉነትህን ነው ወንድሜ ኦሮሞ አማራ ጉራጌ ትግሬ አንባልም ስማችን ኢትዮጵያ ምልክታችን 🇪🇹 ነዉ ግን አንዳንድ ወከባ ፈጣሪዎች ብሔርና ብሔርን በማጋጨት ለሰቡት እቅዳቸው መንገድ ለመክፈት የሚጥሩ በዝተዉ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 3 місяці тому +7

    ተባረክ 🙏🏾
    ኢትዩዽያዊነት ያኮራናል እንጂ እያሳፍረንም !!

  • @BikeGunta
    @BikeGunta 3 місяці тому

    ትናንት እነሚኒልክ ኢትዮጵያ ብሎ አንድ ያደረጉት በሄር ጠፍቶ አይደለም አንድ ሆነን ጠንካራ ሀገር ጠንካራ አንድነት ያለት ማንም የማይደፍራት እደሆነን ነበረ አሁን አስተሳሰብ ተቀየረና ማንነት እየተባለ መገፋፋት ሆነ ።ይሄንን መገፋፋት እግዝአብሄር ወንድሜ ይንቀል ከምድራችንና ከትውልዳችን አዕምሮ።

  • @haanichoo4523
    @haanichoo4523 3 місяці тому +4

    ባንዲራ ነው የተከለከለው ልብስ ሳይሆን❤❤❤❤እንዳሰማችው

  • @hailuamare3769
    @hailuamare3769 2 місяці тому

    ❤ አባቴ ዛቻ ለአዲስ አበባ ልጅ አይሰራም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት በብሔር ያልተተበተበ ብቻ የሚገኝበት ኢትዮጲያውያን ብቻ የምናወራበት ቻናል እንዲሆን እመኛለው ዳይ ዘረኞች ዳይ ❤

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 3 місяці тому

    የኢቲዮጲያ ህዝብ በዘር አረንቋ ተዘፍቆ ቀር በጣም አዝናለሁ😢😢😢

  • @selammulugeta3701
    @selammulugeta3701 3 місяці тому

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @7yit9gjv
    @7yit9gjv 3 місяці тому +1

    የኔ ዉድ አትናደድ💚💛❤💚💛❤

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 3 місяці тому

    እንኳን ሊያቅፉን ተበርክክነ ጉልበታችን ይላጣ ባዛላይ ግርፋቱ ውይ በተለይ ገጠር የችግኝ መአት ነበር ውሃ ምናጠ ጣው😂😂😂😂

  • @user-Adeel231
    @user-Adeel231 3 місяці тому

    ያቅርታ ወንድሜ አንድ ነገር ልበልህ የአማራው መሀበረስብ እስከ ቅርብ ጊዜ በኢትዮጵያነቱ ነበር የሚያምነው ነገር ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ ስንል አማራ ናችሁ ተባልን ከብሄራችን አገራችንን አስቀደምን ነገር ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ ስትል አተማ ቀንደኝ አማራ ነህ ነፍጠኝ ነህ ለፋኖ ደጋፊ ነህ ተባልን ተወልደን ባደግንበት በመሀል አገራችን አዲስ አበባ ባንዲራችን ያለበትን ቲሸርት እንኳን እስንለብስ ወጣቱን አፍሶ ጨረሰው በእምነት ጉዳይ ላይ እራሱ ለጥምቀት ባንዲራ ያለበትን ቲሸርት እንኳን ታስረዋል ተገርፈዋል ሞተዋል አሁንም የምንለው አው አማራ ነን ማንም የማይቀይረን ። 💚💛❤️አንድ አማራ ፋኖ💚💛❤️💯ድል ለፋኖ💯💚💛❤️🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅💪💪💪💪💪💪

  • @lidiazewdu4685
    @lidiazewdu4685 3 місяці тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገር ናት እኮ ከፍ ብላ ትኑር እማማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤💪

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 3 місяці тому +1

    ኤጭእሄደግሞ ከምምጠጣትና ከወሬበስተቀር ሌላአያቅም ምናለ ሰላምታ ቢቀድምህ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 3 місяці тому

    እኔ አማራነኝ ዘረኝነትን እፀየፋለሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ እጅ አማራነኝ አልልም ሁሉንም በሰውነቱ አከብራለሁ እወዳለሁ ከዘረኞች ውጭ ዘረኞች ፈጠሰሪ ልቦና ይስጣቸው አገራችንን ሰላምያድርግልን

  • @Khawla-w8m
    @Khawla-w8m 2 місяці тому

    አቦ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @FADXIYALuguse
    @FADXIYALuguse 3 місяці тому

    አሴር መመለስ አልነበረብህም ዝም ማለት እራሱ ንቀት ነው ዝም በላቸው

  • @hermelaadefrs6898
    @hermelaadefrs6898 3 місяці тому

    አሲሮ ተዋቸው ዲጋየ በላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abokabot
    @abokabot 3 місяці тому

    እስኪ በዉስጥ አዉርኛ ማነዉ ነፈጠኛ እያለ ሰዉን እያሳደድዉ ያለዉ አሲ አንተ ሚዲያ ላይ ስለሆንክ ይህን ነገር አገላጥክህ ግን ሶሻል ሚዲያ ማይጠቀሙ ስንት የአማራ ልጆች እየተሳደዱ እንደሆነ አስበዉ ፣፣ ነፈጠኛ እያለክ txt የላክለት ልጅ እስኪ ከዚህ ላይ reply መለስልኛ እና እናዉራ አሴ ምርጥ ኢ/ት ነዉ እኔ አለዉልህ ነፈጠኛ የነፈጠኛ ልጅ እኔን አናግርኝ

  • @mulugetachew1975
    @mulugetachew1975 3 місяці тому

    asero selaweru becha jebdu yeseru lemimeslachew denkorowoch enkuan endezih zerzereh masredat yekerna endaltefeteru mersat new tewachew!!! yeager feker yalew yeaddis abeba lij becha new zeer haymanot sayel lezemenat tekebabro tewado yenore❤❤❤❤

  • @Getinet-jt7xw
    @Getinet-jt7xw 2 місяці тому

    ያልተመቻችሁ ውጡ ስትል እኔ ውጭ ነበርኩኝ ንግግርህ ተመቸችና ገባሁኝ ግን ቅር አይልህም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ኢትዮጵያዊነት የሚያንገሸግሻቸው ለኛ ትቴዋት ይውጡ