Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደዚህ አይነት እውቀት ያላቸውን ኢትዮጵያዊ ማበረታታት በጣም ጥሩ ነው
I wish you all the best keep it up and God bless you...❤
Hunde Aastu የጀመራቹት ነገር እኔ በጣም በጣም ነው ምኮራባችሁ
በመጀመሪያ የሲኤንሲ ፕሮግራመር ትምህርቱ በሀገር ቤት ይሰጣል ወይ ?ከተሰጠስ ምርቱን የምታመርቱበትን ፕሮግራም ጀነሬት የሚደረግበትን ሶፎትዌር እንዴት አገኛችሁት እኔ በግል እስከማውቀው ድረስ ማስተር ከምምም ሆነ ሶሊድ ወርከ እንዲሁም ሌሎቹ ሶፎት ዌሮች በአመታዊ ኪራይ ብቻ ነው ላይሰንሱን የሚሰጡት እናንተ እነዴት አገኛችሁት ?
ከፈለጉበት ያምጡት፣ አንተ ምን አሰጨነቀህ
the course is given for mechanical students plus u can get both mastercam and solidwork for unlimited time which is cracked
ማርብል ላይ እየቦረቦረ የሚፅፍ አላቹ?
ለሁሉ ነር ይሰራል
ልጁ ምርቱን እንጂ ማሽኑን አላሳየም። ሌዘሩን በርካች ገዝቶ የማሽኑን አካል ሞዴል በማምረትና በመግጠም ለገበያ ማቅረብ ይቻላል። ልጁ ይህን እንደሚሰራ ነው የተረዳሁት። ምክንያቱም ከውጪ ባለው ዳያስፖራ የሚያስመጣው ሌዘር ዋናውን መስርያ ከፍሬሙ ጋር ነው። ከ 200€ ጀምሮ ገዝቶ ማቅረብ ይችላል
Esun masayet yemitebekebet siteyek becha new yanen degemo lasayi belo neber enesu fekadeigna alehonum enji anyway liju betam jegena nw kedaignochu weset gen yasdeberign 50% yesetew seweye new