ማንዋ በዘህ አብልኬሺን ፊሪ ያገኝ እኔን እናራል አስመመን ወሺት ነዉ ወይንስ እዉነት??

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 кві 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @tube1594

КОМЕНТАРІ • 15

  • @user-ow5rs4zi7z
    @user-ow5rs4zi7z 11 днів тому +2

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ሰላም ለአገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ እኛ ያጣነው ሰላም ፍቅርን እንዲሁ ሁሉ ነገር አለን በሀገራችን ሰዉ በሰባውም አገር ተከብሮ ይኖራል ግን ያሳዝናል ሁኔታ

  • @robashow168
    @robashow168 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤👍

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 6 днів тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁአህለን ውደ እንኳን ሰልሳም መጣሽ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ ድል ለተገፋው ለአማራህዝብ

  • @user-je4gh8uy9x
    @user-je4gh8uy9x 7 днів тому +2

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ለምሳዩ በአገራቸው ወንዛቸው መኖር አቅቶቸው ሊያርፉ ካልኪሎ የስራውን ይስጠው ቤልጫ ነኝ❤

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam 7 днів тому +1

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እሙ ቢላልየ እንኳንደህናመጣሽ አሪፍቆይታነበር በርችልኝ ሰላምለሀገራችንለህዝባችን🎉

  • @user-wm9wk7hv7k
    @user-wm9wk7hv7k 7 днів тому +1

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን በጣም ያሰዝናል. ሠላም ለሀገራችን ይሁን. ውሺት ነው አትመኑ. ብዬ ነበር ነገ ተስፋ አለን እንሻ አላህ ሠላም አድርግልን❤

  • @Rihanatube
    @Rihanatube 7 днів тому

    አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ በጣም ካባድ ነው ይህ ጦርነት ነጻ የምትወጣው በእውነት ናፍቆኛል በጦርነት ሰበብ ሰው መናር ሁላ አቃተው አላህ ይብቃችሁ ይበለን

  • @user-zg5qk4nn1m
    @user-zg5qk4nn1m 7 днів тому +1

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድች እንደትናችሁ ውድ አህለን እንኳን በሰላም መጣሽአብልኬሽኑ አላውቀውም አንድ ሴም ነው ያለኚ በርችልን❤❤

  • @sekinatube1816
    @sekinatube1816 7 днів тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰህለን እንኳን ደህና መጣሽ ኡሙዬ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ ይሁን ሰው ውሉ ይሰጣል እያለ ነበር እኔ ግን አልሞከርኩትም እውነት ይሁን ውሸት አለቅም

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 7 днів тому

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን በርቺልኝ ውደዋ❤❤❤

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf 7 днів тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን ያረብ በመቀጠል በርቺ ማማየ ቀጥይበት ውሸት ነው ብዙ ጊዜ ሞክሬዋለሁ ነፃ የለም

  • @VgHh-yw3hx
    @VgHh-yw3hx 7 днів тому

    አሰለሙ አለይኩም ዉረመቱለህይ ዉበረካቱ አለህን ኡካን ደነህ መጠሺ አሪፊ ቆይታ ነበሪ ይቀጥለል በሪች ዉዴ🎉🎉🎉

  • @LayiLashara
    @LayiLashara 8 днів тому +1

    አሰለለምአለይኩሙወረመቱለህወበረከቱሁአህለንኡኑከንደነመጠሸበጠምቆጆነውመሸአለበርችይአለሀይጨምርቆጆነው

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 6 днів тому

    ወአለይኩምሰላአም ወራአህመቱላአሂ ወበረካአትሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ ወይ በጣም አድካሚ ሲያስጠላ ብዙ ሰዉ አገኘን ይላል እኔ ግን አድክሞኝ ቀረ ብቻ ያስጠላል

  • @meditube8585
    @meditube8585 7 днів тому

    አሠላሟአይኩም ወራርመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደነመጣሽ ተክለ ወላሂ እሸቅለፍ ያሳጣን 😂😂😂😂 አይ ተጠለበ ልብሱ