Minaw lelawunis mereja tewkew? Kelemu inkuan chiret yalgetemewuna the "white mosque" yetebalew mesjid zuriyaw yalu hulu sinedu Mesjidu gin minim sayhon terfoal. Ye bizu ye America mediawoch ina ye Isat adega serategnochin hulu girmit wust yeketetena yihe teamir enji lela aydelm bilew indiyamnu argoachewal. Ante yakerebkew bet gin merejaw kemin indehone gilts aydelem..
እኳን ለዝህ ቀን አበቃቸው ማንም የለብን ብለው በንፁሀን ደም ቲጫዋቱ አላህ ከይህም በላይ ያውድማት አላህ የንፁሀንን ደም ያውጣላቸው
ምርጥየመረጃ ሚጭ በርታልን👍👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን አሜን
Arada daily tekekelenga zegabe naw berta ❤❤❤👍👍👍
በርታልን መረጃ መጋቢያችን
እግዚአብሔር ሆይ፤ አሜን ለዚህ ቅዱስ እሳት
አራዳ ዴይሊ (አራዳ ጤሪ) በርታ ክክክክ ክክክክ ደስ የምል ግጥም ነው!
ዜና ጡሩምባ
Masaallah 😊😊😊😊😅😅😅😅
አይሁና አሜሪካ ገና የአለህ ቁጣ ይወርዶባቸዋል ኢንሻአለህ
አሜሪካ ለመህድ እድሉን ያላገኛቹሁ እንደ ቆማጣ ተራገሙ 😂
ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?
ቢቢሲ በ2023 የሰራው ዘገባ ላይ ከአደጋ የተረፈ ቤት እንጂ እንደምትለው የሆነ አይደለም። የፎቶ ሾፕ ውጤት ነው!
Selam
ድንቅየፈጠራሥራ
ዋሸህ
እስከዛሬዋ ምሽት ድረስ የምታወራውን ዜና በጉጉት ነበር እየጠበቅኩ የምሠማህ ሣታጣራ የምታወራ የመንደር ወሬ ለቃቃሚ መሆንህን ዛሬ አመንኩ
የመሀመድ ቤት ከሳት ተረፈ ካላለ ነዉ 😂
አሜሪካ የእጇን የእጇን ነው ያገኘችው። ፈጣሪ አይተኛም በእርሱ የሚያላግጡትንም አስቸኳይ መልስ ይሰጣል። ያ አላህ ከመጥፎ ነገሮች ጠብቀን። አንሚ አንሚ አንሚ
እስራኤልን አላህ ያውርድባት ያረብ ጨምር አጥፋቸው
አረብ የተባለ እዉቀት የለለዉን ቢጨርሰዉ ይሻላን እስራአይል ትንሽ ናቸዉ ግን አርክን እያበላችክ ነዉ አልቅስ 😂
ሁሌም ከኛ በላይ የለም ብለው የሚያምኑትና ንጹሃንን በየቦታው እንዲገደሉ የሚያደርጉት እና ለዮናውያን ድጋፍ እያደረጉ ጋዛን ምድረ ባዳ አደረጉ። ግን የሁም ፈጣሪ የሆነውና ሀይሉን ማንም ሊገዳደረው የሚችለው አላህ ምንም አቅም እንደሌላቸው አሳይቷቸዋል። አላህ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው። የፈለገውን እና ያሻውን ማድረግ የሚችል ጌታ ነው።
ደገምከው እኮ ሰላም ነው
👍👍👍
Goodman
ባአላህ ቤቱ የሙስሊም ቤት ነው ያልተቃጠለው መጀመሪያ አረጋግጥ እንደሰማነው ከሆነ አጣራ ገና አሜሪካና እስራኤል ይጠፋሉ ድል ለሀማስ 🇾🇪🇾🇪🙏🙏🇯🇴🇯🇴🇮🇷🇮🇷💪♥️💪💪💪
ሞኝ ዘገምተኛ እስላም
@HafteGoitom ገና ቅጥል ትላላችሁ ቻሉ ተንግዲህ አሁን ያለነው የቴዎድርስ ጊዜ አይደለም አሺ እኛ በእምነታችን እንኮራለን እናንተ ግን ታፍራላችሁ የኢስራኤል ትጠፋለች 💪💪💪💪
@@HafteGoitomጉተማ😂😂😂😂😂
😂
እነ ኬኛ
Allah Akbar yih tikkilaya ya allah kuta naw
አይጠረጠርም የድንግል አማላጅነት በምድር ላይ የማይምኑትን ያአስተምር ዘንድ ይህ ታምር ሆነ
ዜና መደጋገም ድጋሚ አልሠማህ አንሠብስክራይብ
Atachiberbr.
Ke amet befit yetefetere ayidel?
የፈጣሪ ስራ
የ2023 የወጣ መረጃ አንተ እንደምትለው አይደለም 100 ዓመት ታሪክ ቢኖረውም በብርት ማተርያል እድሳት ተደርጎለታል
Bera welde zena
አድ ብድን ለማስደሰት ነው ምትስራው
Balebathu altawekim gena limin tiwashalhi
ምንነካህ?
አንዱን ዜና መድገም ምንድን?ኢዲተር የላችሁም እንዴ?የ15'ን ዜና ወደ 30'??
😂😂😂😂 መሳቅ ነው አመሌ
በጣም ስለ ምትዋሺ አንተን መስማት ያስጠላል።
Antein mesmat akumalew wishirgh beza
እስላሞቹ የቁራን ማስተማሪያ የስላም ቤት ነዉ እያሉ ሲበጠረቁ ነበር እነ ኬኛ 😂
Minunew tamiri yetekatelew beti wusti yeneberew ye iyesus phato lemin tekatele
የጆን ሴነ ቤት ነዉ ተበለ
Ar weshat ar weshat mine alebat sela betu zim betel😮
Not right it is falls. That is dream.
Wishetam negh
Ha Ha Ha Ha deception Free Palestine free Palestine
ተረት ተርትህን 😂😂ቀጥታ ሀውልቱ ከለከለው አትልም
Minaw lelawunis mereja tewkew? Kelemu inkuan chiret yalgetemewuna the "white mosque" yetebalew mesjid zuriyaw yalu hulu sinedu Mesjidu gin minim sayhon terfoal. Ye bizu ye America mediawoch ina ye Isat adega serategnochin hulu girmit wust yeketetena yihe teamir enji lela aydelm bilew indiyamnu argoachewal. Ante yakerebkew bet gin merejaw kemin indehone gilts aydelem..
ተረት ተረት
እሺ ውሽታሙ
ቀልደኛ