ሰበር ዜና-|አብይ ስለፈኖ በቁጣና በብስጭት ጉድ አሰሙ-|"ደካማ አይደለሁም"-“ማንም አይፈነቅለኝም” አብይ-|ጉድ ያስባለው የጠቅላዩ ንግግር!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лип 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
    Artist: audionautix.com/

КОМЕНТАРІ • 204

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 3 дні тому +2

    ድል ለፈኖ ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ❤❤❤❤❤❤

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 3 дні тому +15

    ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያ የሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች አገር ናት

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 2 дні тому +1

      ድል ለአማራ ፋኖ አየመጡ ነው

    • @aemyay5169
      @aemyay5169 День тому

      A leader of a multi ethnic country shouldn't divide the citizens by saying us and you! He says one thing to 0romos in 0romogina that he is building 0romo and he says Ethiopia! Ethiopia! in his other tongue to the rest of Ethiopians. One needs to visit ethio chronicles how Abiy is spending BILLIONS of Dollars modernizing 0romo by building unnecessary high cost Palace, International airport, Highways, etc., while displacing Amharas and watching them starve to deaths by denying them fertilizers!

  • @Msaya-zw8xn
    @Msaya-zw8xn 3 дні тому +9

    የጭንቀት ንግግር ነቀልክአይደል እብዲ

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 3 дні тому +16

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 3 дні тому +2

    Yehe Sewyee Abdewale...Abiye Ahmed leferd yekereb 🌏🌎🌏⚖️⚖️👮👮👈😭😭😭

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 3 дні тому +5

    እረ ይሔን ሰውዬ ዘመድ ካለው ወደ አማንኤል ይውስድት ንግግሩ እኮ የአበደ ሰው ነው

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 3 дні тому +6

    በዚህ ልክ ደደብነት ይገርማል 3 ክላሽ ታያታለህ የመጨረሻ እብድ መሆንክን አሳወከን ፀበል የሚወስድህ አጣህ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 дні тому +6

    ታላቂቷን. ኢትዮ. በእንደዚህ. አይነቱ. የሚናገረዉን. በማያዉቅ. እንጭጭ. እጅ.
    መዉደቋ. በእጅጉ. አሳዛኝ. ነዉ.
    በእብሪት. የተሞላ. በጥላቻ. የተመረጠ
    በበታችነት. ስሜት. የታጨቀ. ጉድ.

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 дні тому +2

    እንዴት አይነት እብሪተኛ ነው የጠቅላይ ሚንስትር ስነ ምግባር የሌለው ፋኖ በ3 ክላሽ አንድ አመት በድሮንና በሞርታር የታጠቀ የኦነግ መንግስት ከተወጋ እውነትም ጀግና ነው 💪🏼💪🏼💪🏼🤣🤣

  • @user-xy2nw4ip4s
    @user-xy2nw4ip4s 3 дні тому +3

    በ3 ክላሽ ነው በ15 ቀን ቀበቶ እናስፈታለን ብላችሁ ፎክራችሁ ፋኖ 1 አመት ሙሉ ወጥሮ እየተገተጋችሁ አይደል እንዴ ጉራ ብቻ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 дні тому +25

    ይሄ ሰው የሚናገረው እንደ መሪ አይደለም እንደ ሕፃን እንጂ ጭንቃለቱ በጣም ባዶ ነው።

    • @gm3419
      @gm3419 3 дні тому +1

      የበሻሻው ደላላ !!

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion День тому

      @@gm3419 G.... area sihed yeG.... mengist newe yilenal. Parliament sikemet degmo yebeshashaw delala yeEthiopia Mengist newe yilenal. Yebeshahshaw delala ye Ethiopia hizben betam yinikal. Aye yesebategna kifil temari, bewenet kewket gar yetekayayeme mehayem wesha newe.

  • @abubekerworku5430
    @abubekerworku5430 3 дні тому +10

    ወይኔ ንዴት ወይኔ ብስጭት ፍርሃት

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 3 дні тому +10

    ምንም የማይገባ ሰው ብሔርን ከብሔር እራስክ እደምታጋጭ ተደርሶብካል ደሞም ወለጋላይ የተናገርከውን ሰምተናል አሁን የምታወራው ሁሉ ማን ይሰማካል

  • @esayastsegaye6540
    @esayastsegaye6540 3 дні тому +1

    ኧረ እባካችሁ ፋኖዎች 3.ክላሻችሁን አስቀምጣችሁ ወደ ቤት ግቡ

  • @tofikbedru8905
    @tofikbedru8905 3 дні тому

    ልክ ብለሃል

  • @fact8782
    @fact8782 3 дні тому +6

    የጨነቀዉ ብዙ ይላል።

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 2 дні тому

    You are a man we will see you fighting amahara people you the are the one i don't turst you

  • @wallebaly8417
    @wallebaly8417 3 дні тому +1

    Kabti

  • @Biruk-xz3iy
    @Biruk-xz3iy 3 дні тому +1

    ይኸ ሠውየ ለቀቀደ

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw 3 дні тому +3

    አበደሠውየ😂😂😂😂😂😂

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 3 дні тому +7

    "ሶስት ክላሽ የያዘ" ላለው ሀይል፤ ይህን ያህ ደሙ ይፈላል?

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 3 дні тому +14

    ሰውየው ፍርሀቱንና ሽንፈቱን ለመሸፈን፤ ድል በድል ሆነናል እያለ ያላ ሀፍረት እስከ ጥርሱ ይዋሻል!

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 3 дні тому +12

    Evil Abiy Ahmed has to go 👎🏽 😈

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 3 дні тому +16

    ቆርቆሮዉ ማሙሽ ጭንቀት ብዙ ያስቀባጥራል እናቃለን ! ጀግናዉ አማራ አፍንጫህን ይዞ ለፍርድ ያቀርብሃል ! ምንም አታመጣም ዝምብለህ አትቀባጥር ! ተንበርክከህ ለጀግናዉ ፋኖ እጅህን ስጥ !

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 3 дні тому

    Weshtam Weshtam Weshtam Abiye Ahmed Asemesaye 😡💔😡💔😭😭

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g 3 дні тому +17

    በዘራኝነት የጠነባህ አንተ ራስህ እንጅ ሌላ ህዝብ ማንም ስለዘራኝነት የሚነገር የለም።

  • @vivaagamso
    @vivaagamso День тому

    የኢትዮጵያ ንጉስ ነው አንበሳ ነው

  • @dawitlulit8293
    @dawitlulit8293 3 дні тому +1

    የሁለት ሴጣን ልጅ

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 3 дні тому +1

    እውነትም፡አብዳል፡ሰውየው😂😂😂😂😂😂ፋኖ፡ይፈነቅልሀል፡እውነት

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 3 дні тому +1

    በሶስት ክላሽ ነው ዲሽቃ ሚማርክከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f 2 дні тому

    Anta.sawe.bala.mengiste.Egzbhier.yansahe😢😢😢

  • @user-cp5vd7hf8k
    @user-cp5vd7hf8k 3 дні тому +1

    በዘረኝነትገደልከንአንተዉሻ

  • @user-hv8zy7nu9d
    @user-hv8zy7nu9d 3 дні тому +1

    Ennegager Stbal yet neberk Ante dedeb.Afe kibe hodih cube.

  • @user-wt9ff1pp2w
    @user-wt9ff1pp2w 3 дні тому +14

    ስውየው ካበደ ቆይቷል በትግራይ ጦርነት ሲናገር ከነበረው የተለየ የለውም ግን የኢትዮጵያ ህዝብ በአበደ ሰው መመራቱ ያሳዝናል

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 3 дні тому +4

    ሰው ሲጠላው የማያውቅ የበሻሻ ዱርዬ!

  • @TegbaruAbate
    @TegbaruAbate 3 дні тому

    Awo fano ambesa new chaka
    New yale

  • @HaileMekonen-ew3ks
    @HaileMekonen-ew3ks 3 дні тому +1

    ከጎረቤትህ ከኬንያ መሪ ኣትማርም ዝም ብለህ ፓርላማ ላይ የምትደነፋው

  • @abisabis8282
    @abisabis8282 3 дні тому +1

    Chenkot new eyewedeke sele hone bemasferarat lemashnef new

  • @yonastk9479
    @yonastk9479 3 дні тому +2

    Ebd😂😂😂😂

  • @dessalegngetu1495
    @dessalegngetu1495 3 дні тому +1

    ባዶ ጭንቅላት እኮ ነው ያለው

  • @Seyoum-rr4dv
    @Seyoum-rr4dv 3 дні тому +2

    Please don’t lie most of the Ethiopian Military men were killed

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 3 дні тому

    ዛሬ ደግሞ የኦሮሞ መንግሥነቱ ተሻረ እንዴት ሲፎከር የነበሰው የእነሺመልስ ፊ ማ ብርሃኑ ፋከራ እንዴት ተሻረ ።

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 3 дні тому +1

    መጨረሻህ ውርደት ነው አተሰውየ ነቅለሀል ታድ መሪ ይኸ ቃል ይጠብቅ ውሸት አልቆባሀል ዛሬስ ነቅላሀል

  • @user-di7xd2rz4s
    @user-di7xd2rz4s 3 дні тому +7

    አፈር ያድርግህና:እኔ ከሌለሁ:አገር:ትፈርሳለች
    የምትለው አንተ:ካለህ ኢትዮጵያ:ትጠፋለች!!
    ሕዝቡን:ፈጀኸው:አገሪቱን:በመሣሪ:ግዢ:አስያዝከሰት::ምን:ዓይነት:ጎደሎ አእምሮ:አለህ!
    ሕዝቡን:ጨርሰህ:ምኑን:ልታስተዳድር:ይሆን??

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 дні тому +1

    ቀጣፊ

  • @KaleKale-bg9ef
    @KaleKale-bg9ef 3 дні тому

    በግ ምን ትመስላለክ

  • @tube4653
    @tube4653 3 дні тому +5

    ካበድ አይቀር እንደዚህ ነው።

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 3 дні тому +8

    የመጀመርያውአንተው ነህ አይገርምም ወንበሩን ትለቃለህ ማንም አይፈልግህም

  • @user-ig7nt4yg6y
    @user-ig7nt4yg6y 3 дні тому +1

    ከብድጋር ማን ያወራን አዶአን እብድ የሚያወራውን አያውቀውም

  • @user-lz4iw9oj4o
    @user-lz4iw9oj4o 2 дні тому

    ጥሩ የሚያወራ ክፉ የሚሠራ መሪ።
    ሢያወራ ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች ሢሠራ ኢትዮጵያ የኦሮሙማ ነች
    ሠውን አንድ ጊዜ ማታለል ይቻል ይሆናል ደጋግሞ ማታለል ግን አይቻልም።
    ወሬ ሠለቸን
    ሠላም ናፈቀን።
    እኔ ብወርድ እትዮጵያ ትፈርሣለች
    እርሶ ቢወርዱ ኢትዮጵያ ትለማለች።
    ደናቁርት የፓርላማ አባላት ሠብሥበው የኢትዮጵያ ን ሕዝብ አደነዘዙት።
    አሁን ጀግኖቹ እየመጡ ሥለሆነ ውጪ ከማደር በቤተመንግሥት እያደሩ መጠበቅ ለምን ተሣኖት ?ለማንኛውም
    መጨረሻውን ያሣምርሎት።

  • @abisabis8282
    @abisabis8282 3 дні тому

    Yasayuhal esu mechem and ketel and sew eskil neber yaweraw mewagat tewagem yasefelegal lemshesh enkon gize yelehm

  • @user-en3jz6qt1z
    @user-en3jz6qt1z 3 дні тому

    Awerew abey leyelet

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 3 дні тому +2

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪🙏🙏💪💪💪🙏🙏❤❤❤👍👍👍👍👍❤❤

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t 2 дні тому

    ትክክልየኢትዮጵያመንግስትነውእንጂየብሄርአይደለምስለዚህድልለኢትዮጵያአገራችንለአጠቃላዩየዘርየብህርአይደለምአብይሰላምንካወጀካወራምንአለእርስብእርስብንዋደድባንተላለቅሰላምብንፈጥርአረንፁሃኑዜጋዋችአይለቁእስቲሰላምይውረድለኢትዮጵያ

  • @BireBire-dk4cr
    @BireBire-dk4cr 3 дні тому +1

    gira gebtotal

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 дні тому

    Ke Hager wust edke wuchi hager Be dereja Amhara first new.

  • @user-nv8jw1df8w
    @user-nv8jw1df8w 3 дні тому +1

    ቢመርህም ዋጠው አብይ በጥቢራህ ትደፋለህ አትደንፋ😅😅

  • @Befrduam
    @Befrduam 3 дні тому

    ሕዝብ ጥሩ ተመልካች ሆኗል !!

  • @MeskiAbata
    @MeskiAbata 3 дні тому

    ምነው ክላሹን አሳነሱት

  • @zubaida3339
    @zubaida3339 3 дні тому +2

    ክክክክክክክክክ አቤት ይሄኔ ዳይበር ለብሰህ ነው የተቀመጥከው. ሽታም

  • @user-ky9ur6pp3q
    @user-ky9ur6pp3q 3 дні тому +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅 በ3 ኪላሸ😂😂ቆንጠጥ ሲያደርጉ 😅😅😅😅😅ፋኖ በሌትም በቀንም ቅዠት ለቀቀብህ ተው እንጅ የትግራይን ልጅ ከአማራና እሮሞ ልጅ ጋ አጫርሰህ አሁንም የኦሮሞን ልጅን እያሰበላህ ነው በ3 ክላሸ ባለ ዲሸቃ ሞርታር ሰናናይፐር❤❤❤❤❤❤

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 дні тому +3

    አይ በሻሻ ! እውቀት የዘነበብህ ቁንጫ ፊት አፈር ብላ አሳፉሪ ስብዕናም የሌለብህ አስፈሪ ነህ እውቀት ልምድ እምነት እንደ ስማይ የራቀህ ዘነዘና ጭንቅላት ነህ አፈር ብላ አሳፉሪ ነህ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 дні тому

    Kelelaw mewaled eko zeregninet aydelem yeseletene people. ORnew enji tebtaba kelelaw yemekreb probablity zero gegema. Amhara fast be Technology yeterskeke kibeyam aydelem ende enante.

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 3 дні тому +1

    ስለዘረኝነት ደሞ ታወራለህ ዘረኛ አተእጅ በዚህ መከረኛ ምላስህ ስር አይነት ታወራበታለህ ጦርነት ጠማቂ ፋኖ መጣብህ ጨቋሀል ፊትህ ገርጥቷል

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 3 дні тому +1

    😂😂😂yecheneke let

  • @ZelekeTarekegn-wp7qq
    @ZelekeTarekegn-wp7qq 3 дні тому

    አሁን በመሳሪያ ፋኖ ወይስ መንግስት ማን ይበልጣል

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 3 дні тому +4

    Never trust oromo ISIS government again let's gooooo fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 3 дні тому +1

    Weshtam Tadiya lemen Yeferah Yemetaserew❓❓❓❓😡😡💔Ferie weshtam 😡

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 дні тому

    Amhara ena gurage yelelebet midir yelem berari news besira. Tornetu yijemer koy enasayihalen ye Amhara n bizat be dollars bitil be birr bitil.

  • @user-pe8br1jr6u
    @user-pe8br1jr6u 3 дні тому +1

    ጫካ የገቡት ከቀያቸው ከንብረታቸው ሲፈናቀሉ ከልጆቻቸው ተነጥለው ሲገደሉ ቤታቸው ፈርሶ ጎዳና ሲወድቁ ወዘተ ተወርቶ አያልቅም አብይ እንወድህ ነበር ህዝብ ጠልቶሃል ማንም አይደፈረኝም አትበል የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚያስተነፍስ አንተም ጠንቅቀህ ታውቃለህ አንተ ጫካ የገቡትን ነው የታየህ መላው ህዝብ ነው በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብ ምንም የምትመራው ህዝብ የለም

  • @AhmedDemeke
    @AhmedDemeke 3 дні тому +1

    ወሬያም ወሬ ምን ያደርጋል አባ ሳክሱ!!!!! የሳከሱ የፊትት መስመር!!!

  • @user-xe5eh5ve6z
    @user-xe5eh5ve6z 3 дні тому +13

    የጋላው መንግሥት ነኝ ባይ ወለጋ ሂዶ መንግሥታችሁን ጠብቁቁ እሄ የጋለ መንግሥት ነው ዛሬ ምንተገኘ የኢትዮጵያ ነው ያለ ቅዘናም ነሕ ወንዱ በረከት ክላሸ ነው የቀነደሸህ ፈሣም

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 3 дні тому +1

    አቢይ አሕመድ! “ ከገሙ አይቀር ፣ በሽቅጥ ነዉ” ይሉሃል የረኽ ነዉ። አሁን በዕርግጠኛነት ምን ዓይነት ደንቆሮና ስድ አደግነትህና የለየልህ የሴት ልጅ መሆንህንህን ዛሬ እራሰህ አረጋግጠሃል። ኦሮሞ መንግሥት ሆኖ አገር መርቶ አያዉቅም፣ጥሩ መሪ ካኘ ጥሩ ተከታይ ነዉ፣ ጀግናም ነዉ።
    አቢይ ! አንተ ወደህ ሳይሆን አፍንጫህን በሰንግግ ይዘን፣ ጎትተን፣ የአለአግባግ ከተኮፈሰክበት ወንበር ላይ፣ ቆሻሻ ስለሆንክ ልክ እነደ ጋረቤጅነትሀ እናሽቀነጥረሀሸለን። እመነኝ።

  • @gm3419
    @gm3419 3 дні тому +1

    አይ ፈሶ ሶስት ክላሽ ነው ብልሽ ነው 😂:: ፋኖ በሶስት ክላሽ 150 ሺ ኤሊት ሰራዊት ዲሞቢላይዝድ ካደረገ እንግዲህ ማዘን ላንተ ነው:: ለነገሩ ተኝተህ የምታድርም አይመስልም :: ሰው ባንድ ዓመት አመዱ በኖ እንዲህ ፊቱ ይንጠለጠላል 😝

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 3 дні тому +8

    3ክላሽ እኮ የጀግኖች ያንተ ወንበር ጠባቂ በመቶ ሸ እያለቀ አይደለ እንዴ። ጀግና አይደራደርም ከወንበርህ ይነቅልሀል በምናምንቴ ባትመካ ጥሩ ነው

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion День тому

      Ante yesebategna mehayem hoy, ante erkus wesha, ahun gize kaskemeteh wenber lai tewerdaleh, leferdem kene mutant atabiwoche gare wede ferede tekerbaleh!!!!

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 3 дні тому +1

    Abiy has already bought his plane ticket to visit his boyfriends in the Gulf region. Look at his face; he is not getting enough sleep.

  • @TilahunTadesse-zm3us
    @TilahunTadesse-zm3us 3 дні тому

    Adlow bet mafresu lays bihertegnnetus yeteseraw sira min enbelew?

  • @user-pe8br1jr6u
    @user-pe8br1jr6u 3 дні тому

    ጠ/ሚ ዶክተር አብይ የኢትዮጵያ ህዝብሙሉውን ማለት ትችላለህ ተጨንቆል ተጠቦልህ እንደ አይናችንብሌን በስስት ስንጠብቅህ አትግደሉን ብለው እራሳቸው ለመከላከል ጫካ የገቡትን ያለስም ስጥተህ ሰትንቃቸው በንግግር በንቀትህ ምክንያ ህዝቡም ጦሩም ሳይቀር ጫካ እንዲገባ አየገፋፋህ ነው ጫካ የገባው አንዴ ታውቋል በገጠርና በከተማ እየኖረ ልቡ የሸፈተው ምን ይባል ምንም የምትመራው ህዝብ የለህም የመረጠህ ህዝብ ከውስጡ አወጣህ ማለት ካርዱ መለሰብህ ማለት ነው

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22Teddivo 3 дні тому

    Yasdestal enji ayasqotam weshetam ,endenante new ager eyamese yalew.

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw 3 дні тому +1

    አርጎበዝእምነቱንጠይቁናወደእሚፈወስበትቦታይወሰድደሙፈላ ለ3ክላሽይህንያክልጭንቀት😂😂😂😂😂😂

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 3 дні тому +9

    የአብይ ንግግር የዱርዬዩ የ ደንቆሮ የ ፈሪ ንግግር ነው😂😂😂😂😂😂
    አብይ የ ኢትዮጵያ ሕዝብን በ ጉልበት በማስፈራራት በ ጉራ በ ከንቱ በ መለፍለፍ እስከመቼ እንቅልፍ ያሳጣህ ይሆን😂😂😂😂
    አብይ ፉኖ እየመጣልህ ነው😂😂😂😂

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion День тому

      Yezihen awre ayne ayachehut, kenkelfe matat yetenessa aynu tesleblebual. Ahun wede Gondar heje photograph enesalehu bilual enna, yeFano foto anshiwotch, camerachun azegaju!!!!

  • @abisabis8282
    @abisabis8282 3 дні тому

    Ebab braceles lay western shomweh new yemetahew

  • @SaraMohammed-nr5dd
    @SaraMohammed-nr5dd 20 годин тому

    ክክክክክ ነግግሩ ይለይበታል ፋኖ ቅጥል አርገውታል ልብነው ክላሽ ቢጋጋ ሰካራም አላህ ይቀለክ

  • @DakhDuniya
    @DakhDuniya 2 дні тому

    ቦቅቦቃ አታስፈራራ

  • @user-ru3fm1op2v
    @user-ru3fm1op2v 2 дні тому

    ደቆሮ መሪ አህያሰበላ ተጠያቄዉ አተነህየሰዉ ነፍስ

  • @BirhaneMekonen
    @BirhaneMekonen 3 дні тому +1

    ዘረኝነት የመረስከን አንተ ነህ ከነግብራበርህ ምነው አማራ ጋር ሲሆን አመመህ ሱሪውን አስወልቀዋለሁ ያልከው ፋኖ ያንተን ሊያስወልቅ ሲሆን ምነው ስድብ ቀደመህ አመነኝ በቅርቡ ታወልቀዋለህ

  • @abisabis8282
    @abisabis8282 3 дні тому

    Lemin seltan atlekem gegem alk satgedel lekek

  • @tofikbedru8905
    @tofikbedru8905 3 дні тому

    ጠቅላዩ ደጋፊ አይደለሁም ኢትዮ ውስጥ ተቆጥረው የማያልቁ ችግሮች አሉ ግልፅ ነው አሁን የተናገረው የፓርላማው ንግግር ግን ትክክል ነው ፋኖ ሚባለው ቡድን ደግሞ የብሶተኞች ስብስብ ነው ፋኖ ኢትዮጵያን ከሚመራ የጅብ ስብስብ ቢመራ እመርጣለሁ አንድ ሃይማኖት አንድ ብሄር የሚል ተራ ስብስብ ነው ኢትዮጵያ ብሎ ቢነሣ ይሻለው ነበር

  • @hayatahmed7158
    @hayatahmed7158 3 дні тому

    torunetu lenen amara kilili becha aderkew

  • @user-kz3ie8fo9j
    @user-kz3ie8fo9j 3 дні тому +1

    ካንተበላይ ዘረኛ አለእንደ ጭቀት

  • @danielamare7898
    @danielamare7898 3 дні тому

    Le sost kilash new bemulu hailih keamet belay yemitwagaw

  • @user-pi9vi3gy6p
    @user-pi9vi3gy6p 3 дні тому +3

    አተቆሻሻ፡እዳተ፡ቤሄርተኛ፡አለ፡፡አተማለት፡ወራዳ፡፡እግማሰበር፡የማትችል፡፡አድቀ፡ን፡፡ትወርዳለከ፡፡ሰውጠልቶካል፡፡

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 дні тому

    ወይ ፍርሃት ተረት ተረት ይህ ሁሉ የጭንቅ ንግግር ነው እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አሉ ፋኖ መስሚያው ጥጥ ነው

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 3 дні тому +4

    አብይ ክብት ስው ብልልልል ንህ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 дні тому +6

    ወለጋ. ላይና. በሌሎችም. በኦሮሞ. ዞኖች
    ብቅ. እያለ. የኦሮሞ. ሕዝብ. ስማ. መንግስትህን. ጠብቅ.
    በአ. አ. የኢትዮ. መንግስት
    ዥዋዥዌ. ተጫዋቹ. የበሻሻዉ. ሙልጫ
    በአንድ. አፍ. ሁለት. ምላስ

  • @atallomuche9726
    @atallomuche9726 3 дні тому +7

    እመነኝ አብይ አንተን ለማያውቅህ ሂድና አስረዳ አንተ ናዝሬት የተናገርከውን ጅማ ስትደርስ አትደግመውም ዛሬ የተናገርከውን ነገ አትደግመውም ስለሆነም የምትናገረውና የምትሰራው ፈፅሞ አይገናኝም ጫካ ለጅብ ስትል የምትሰራውን ያፈርሰዋል ውሸትህ ሰልችቶናል ጠብቅ ገዜ ነው ወሳኙ ክርስቲያንን የሗኒስን ሌሎችንም የምታሳፍን የምታስገድል የምታፈናቅል ጫካ ሆነው ስለሚዋጋህ ነው አይደለም ፓርላማ ውስጥ ያሉትን የምታጠፋቸው ከጅብ ማደሪያ ስለመጡ ነው ዘረኛማ ነህ ኦሮሞ ውስጥ ስተወሸቅ የኦኦም መንግስት ትሆናለህ ፓርላም ውስጥ ስትደወቅ የኢትዮጵያ መንግስት ነኝ ብለህ ታወራለህ አይቀሬው አንድ ቀን ቀኑ ራሱ ያጠፋሀል ሳደምና ጋዳፊም 200 ቢሊዮን ዶላር ይዘው ብዙ በገንዘብ የገዙትና ብዙ ዘራቸውን ቢሰበስቡም ከመዋረድ አልዳኑም አላዳናቸውም

  • @abisabis8282
    @abisabis8282 3 дні тому

    Ahun 2 gna gize tesaketewal bekrebu tebkew emdegefebsew yelem ahun sew emtekuselet new emfelegee

  • @solomonwubu3563
    @solomonwubu3563 3 дні тому +5

    አሁን ምንም ብትለፈልፍ ተባኖብሀል መጨረሻህ የውርደት ሞት ነው

  • @HhHh-ms3vk
    @HhHh-ms3vk 2 дні тому

    ተንቀጠቀጠ እኮ ጭራቁ

  • @abisabis8282
    @abisabis8282 3 дні тому

    Alekelaki bethon bekrebu oromo awekeal ahun emyaznelachum emdeherachum oromo yelem kal kadere ena yetetkeme kal hone besetkere