አማን ሻሎም በህግ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰማ | ኤልሻዳይ ሚዲያ | ተናገር እውነቱን | faithline | aman shalom | yonatan akililu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 19

  • @yoale3617
    @yoale3617 6 місяців тому +4

    የቀለሜ መጨረሻ ይሄ ይሁን ያሳዝናል በጣም ቀለሜ አይተንፍሱ😂😂😂😂😂

  • @MogaMoges-il5tv
    @MogaMoges-il5tv 6 місяців тому

    ኤርሚ አይዞን ወንድሜ

  • @LukaBmsl
    @LukaBmsl 6 місяців тому +2

    ኤርሚዬ በርታ እንወድሃለን❤ እነዚህ መራር ምህረት የማያውቁ ትዕቢተኞች ማብቃያቸው ደርሶል

  • @FisonEden
    @FisonEden 6 місяців тому +1

    እኔ ግን የሚገርመኝ እዴት ነው እደዚህ የእግዚያብሄርን ቃል እየተነተኑ ቀን ማታ ሳይቀር እየፀለያቹ እዴት ነው እዴት የሚመረምር ፀጋ የማይኖራቹ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ አደል እዴ የሚለው

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 6 місяців тому

    God bless you

  • @Kelemeaytenfisu
    @Kelemeaytenfisu 6 місяців тому +2

    ቀለሜ አይተንፍሱ
    ስምን መልአክ ያወጣዋል አለ ሀበሻ !

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 6 місяців тому

    Erem tebarek

  • @MesfinBirhanu-tc4mo
    @MesfinBirhanu-tc4mo 6 місяців тому +1

    ሜ አለ ፍየል ከፈለ ይባላል ሲተሪቱት።

  • @MesfinBirhanu-tc4mo
    @MesfinBirhanu-tc4mo 6 місяців тому

    እኛም እንወድሃለን ወዳጄ ኤርምያስ

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 6 місяців тому +2

    አይ ኤርምያስ የምትለው የምታደርገው ሁሉ ያሳዝናል :- ታመህ እኮ ነበር ስቃይ ላይ የነበርክበት ጊዜ አስታውስ እስቲ, ስትከራከሩ የምትውሉ ሁላችሁም አላማችሁ ምን ይሆን? ይህን ስል የማንም ወገን ሓሳብ ደጋፊም ነቃፊም ሆኜ አይደለም። የእርስ በእርስ ክስ ክርክር ግን ምንም ፋይዳ እንደሌለው ስለማውቅ ነው።
    በክፉ ህመም በስቃይ ላይ ብትሆኑ እና ነገ ወደጌታ ልትሄዱ እንደሆነ ብትጠራጠሩ ይህ ሁሉ አሁን የምትከራከሩለት ከንቱ እንደሆነ ታስቡ ነበር፣ አንድ ነገር ብቻ ትሹ ነበር፣ ፍቅር ምህረት ጠይቃችሁ ለየግል ህይወታችሁ ብቻ ከጌታ ጋር ትስተካከሉ ነበር፣ ሌላውን ለመክሰስ ቀርቶ ለማፍቀር ይቅር ለማለት ጊዜ ያጥራችሁ ነበር።

  • @meseretmamo6448
    @meseretmamo6448 6 місяців тому +1

    Qeleme setaseti were mine titekimali litabide ekonewu

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 6 місяців тому

    Betam kinatamoch nachew fetsimo ye/r menfes yelelebachew

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 6 місяців тому

    Begeta yonatan mn aregewu gn

  • @MesfinBirhanu-tc4mo
    @MesfinBirhanu-tc4mo 6 місяців тому

    አማንን እግዚአብሔር ልብ ይስጠው።

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 6 місяців тому

    Awutarum asetegna new aluko

  • @MesfinBirhanu-tc4mo
    @MesfinBirhanu-tc4mo 6 місяців тому

    ሸሎም

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 6 місяців тому

    Demo midia layi hono endezh yinageral yihe aman abdowl yihe lij beka

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 6 місяців тому

    Lek nehk ermi