Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሠላምሠላም በርች ደመርኩሽ
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የምወድሽ የማከብርሽ ውድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በነገራችን ላይ የሰው ልጅ ሲፈጠር ክፉ ሆኖ አይፈጠርም የሰው ልጅ ፈጣሪ ሲፈጥረው እንደማንኛውም ሰው እኩል አርጎ ነው ሚፈጥረው ምናልባት የአካል ጎዶሎ ተፈጥሮ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ እንጂ ክፋት ግን በፍጹም አይፈጠርበትም ምክንያቱም ገና አያውቅም ህጻን ነውና የሰው ልጅ ካደገ በኋላ ውስጡ ላይ ክፋት ይሞላል ለምን እንደሆነ አላውቅም ከመልካምነት መጥፎ ነገር ትኩረት ያደርጋል እንጂ እኛ በራሳችን ነው ከተፈጠርም በኋላ ካደግን በኋላ ክፋትን ወደ እራሳችን ምንጋብዘው እንጂ ፈጣሪ እማ ንፁህ አድርጎ ነው የሚፈጥረን ፈጣሪ ለሁላችንም መልካም ልቦና ይስጥን ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል በርቺ
ዋውውው አሪፍ አገላአለፅ አመሰግናለሁ እማ ክብረትን ያድልእልኝ