ደስ የሚል ቁረአን ለአስር 10ሰአት በተከታታይ ሳያቋርጥ አደምጡት ደስ የሚል እንቅልፍ ትተኝላችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 898

  • @ዜዷቢንትባባ
    @ዜዷቢንትባባ 3 роки тому +127

    መሻአላህ ተባረከሏ ያረብ ቁረአንን አግራልን ለሁላችንምምምም ያረህማን

  • @FaeteKalej
    @FaeteKalej 5 місяців тому +8

    መሸአላህ ቁርአን አግራል ያረህማን ያረብ
    ለሁላችንም ቁርአን አፊዛ ያድርገ ቀልባችንን ብርሀን ያድርግልን ኡአአድርጉ ያገራልናል እሸአላህ

    • @ሶፊ
      @ሶፊ 12 днів тому

      ኢሚንንንንን

  • @zeynebademsse4862
    @zeynebademsse4862 2 роки тому +62

    ማሻአላህ ደስሲል የረብ እኛንም አሳዉቀን ቀጥተኛዉን መገድ ምራን ሀፊዘል ቁረአን አድርገኝ አሚን ያረብ

  • @ፋፊቾወሎየዋ
    @ፋፊቾወሎየዋ Рік тому +229

    ይሄን ከፍቸ ስተኛ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ እተኛለሁ እንቅልፍ እንቢ ሲለኚም ይሄን ከፍቸ ሳዳምጥ ይወስደኛል ማሻ አላህ ደስ የሚል ድምፅ 🥰

  • @khairiakhairia4395
    @khairiakhairia4395 2 роки тому +45

    ማሻአሏህ አሏሁ አክበር አሏህ ለሁላችን የቁርአን ፈቅር ይስጠን ቀጥተኛዉንም መንገድ ይምራን ሁላቹም ባላቹበት አሏህ ይጠብቃቹ እህት ወንድሞቼ

    • @makemohamed
      @makemohamed Рік тому +1

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲

    • @YesufaliYesuf
      @YesufaliYesuf 10 місяців тому +2

      አሚንንን ያረብ

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 8 місяців тому

      አሚን ያረብ

    • @SonySony-bf7cg
      @SonySony-bf7cg 5 місяців тому

      አሚን ያርብ

    • @nudea4835
      @nudea4835 2 місяці тому

      አሚንንን ያረቢ

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ

    አላህሆይ ቁአንን አግራልኚ ያረብ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kiya4653
    @kiya4653 2 роки тому +57

    ደስ የሚል ድምፅ ማሻ አሏህ

  • @sikosilo1295
    @sikosilo1295 2 роки тому +43

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል ቂሪአት ነው 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥😥😥

  • @فاطمهمحمد-ب9م9د
    @فاطمهمحمد-ب9م9د 22 дні тому +2

    ሀፊዘልቁርአንአድርገንያረሕማን ያረብአላሕዋየ አትኸፉሩራሒም ያአላህ

  • @fuadmubarak358
    @fuadmubarak358 2 роки тому +16

    የሚገርምድምፃደስየሚልቁርአን😍😍😍

  • @Dfy-z8j
    @Dfy-z8j Місяць тому +2

    ማሻአሏህ ደሥየሚል ቁረአነዉ ጀዛከሏሁ ኽይረን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawamuhe3982
    @hawamuhe3982 3 роки тому +35

    ማሻአላህ ያርብ እኛንም የምንሀፍዝአዲርገን ያኢላሂ😭😭

  • @akrametopia8394
    @akrametopia8394 2 роки тому +18

    አላህ ይወፍቀን አላህ ያግራልን ለሁላችንም ያረብ

    • @YesufaliYesuf
      @YesufaliYesuf 10 місяців тому +1

      አሚንንንንን ያረብ

  • @heyatmuhemmed2615
    @heyatmuhemmed2615 4 роки тому +35

    ያረቢ ሂፍዘል ቁርአንንወፍቀን
    ጀዛኩሙላህ ኋይር

  • @HaHa-on6zj
    @HaHa-on6zj 3 роки тому +27

    ቁረአን፣ውሥጤነው፣ሥሠማ፣ኣልቅሸአልጠግብም፣ጭራሽ፣ያረብአግራልኝ፣፣☝️🤲

    • @mabubamohammad1517
      @mabubamohammad1517 2 роки тому +1

      ማሻአላህለሁላችንምአላህያግራልን

    • @sumaiyasumaiya177
      @sumaiyasumaiya177 2 роки тому

      ያረብ፣ቁርአንንአተአግርስልኝ

    • @sumaiyasumaiya177
      @sumaiyasumaiya177 2 роки тому +1

      አተአይቸግርህምልቤንበቁርአንአለም፣ሙላልኝያረብ

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    ሁልጊዚየምሠማውቁረአነውማሻአላህ አላህይህፍዘንእኛንም

    • @zinettube9457
      @zinettube9457  Рік тому +1

      በርች ለመሀፈዝ ይጠቅምሻል

  • @ssaa5891
    @ssaa5891 3 роки тому +30

    ያረብ እኔንም ቁረአንን አግራልኝ ኢላሂ

  • @sikosilo9870
    @sikosilo9870 3 роки тому +8

    ማሻላህ ቢሰማ ቢሠማ የማይጠገብ ቁረአን ያረብ ለሁላችንም አንተ አግራልን

  • @Fatma-ns6ir
    @Fatma-ns6ir 2 роки тому +86

    አላህ ሆይ የቁራአን ፍቅር ስጠኝ😭😭😭😭😭😭

    • @AminaAmina-x6f
      @AminaAmina-x6f Місяць тому

      አላህ ይወፍቀን ያረቢ😢

  • @ኢስላምውስጤነው
    @ኢስላምውስጤነው 2 роки тому +11

    ማሽን አላህ እኔም ከፍቼ ነው የምተኛው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጊታ❤😌😍😍

    • @user-hj1ho9rj1s
      @user-hj1ho9rj1s 2 роки тому

      አሚን

    • @HiatHiat-cg3ru
      @HiatHiat-cg3ru 11 місяців тому

      የኔውድ ቁርአንተከፍቶ አይተኛም ኡስታዝጠይቂ ካጠፍሁ ማሌሽ🎉🎉🎉🎉

  • @werwer7679
    @werwer7679 2 роки тому +16

    ማሻ አላህ ለሁላችንም የቁረአን ፍቅር ይስጠን ያረብ

    • @fafiads45
      @fafiads45 2 роки тому +1

      ያርብ ቁርአንን አግራልኝ የቁርአን ፍቅር ስጠኝ

    • @ብንትአቡየ
      @ብንትአቡየ 2 роки тому

      አሚንን

    • @YesufaliYesuf
      @YesufaliYesuf 10 місяців тому

      አሚንን ያረብ

  • @ينينينني-د8ض
    @ينينينني-د8ض Рік тому +17

    ያአላህ የቁራአን ፍቅር ስጠኝ ያረብ ቁራአንን አግራልኝ ያረህሙ

  • @makmak3384
    @makmak3384 4 роки тому +12

    አላሕ ሐፊዝተልቁርአን ያዲርገን ያረብብብብ

  • @yassinnurye9777
    @yassinnurye9777 2 роки тому +9

    ማሻአላህአላህይወፈቀንሁላችነንም🤲

  • @مومنهاثيوبيا-ه5غ
    @مومنهاثيوبيا-ه5غ 2 роки тому +72

    አላህየዋ ቁረአን አግራልኝ ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰብ እዳከትም🥺🥺🥺🥺♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲

    • @joyibaandrish6066
      @joyibaandrish6066 Рік тому +5

      አላህያግራልን ሁላችንንም

    • @MadinaMustafa-en7li
      @MadinaMustafa-en7li Рік тому +1

      ​​@@joyibaandrish6066አሚን ያረብ

    • @halaawol
      @halaawol 11 місяців тому

      ፖሮፋይልሽን ቀይር 🎉ቁራዓን ገር ናው አላህ ኢኛን ያግራን ለትዛዙ

    • @SofiyaSofiyaia
      @SofiyaSofiyaia 10 місяців тому

      ያረቢ❤

    • @MaremM-z3m
      @MaremM-z3m 9 місяців тому

      ​@@halaawol😅😮😅

  • @HaHa-on6zj
    @HaHa-on6zj 3 роки тому +13

    አላህቁረአንወፍቀኝ፣ያረብብብብብብብብ፣፣☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🕋🌹🇪🇹❤️

    • @yentoyento4019
      @yentoyento4019 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @ሂክማመሀመድ-ሐ4ኸ
      @ሂክማመሀመድ-ሐ4ኸ Рік тому

      ያረብ አግራልኚ

    • @Hayatmohammed-v9k
      @Hayatmohammed-v9k 7 місяців тому

      ያረብ አላህዋ ቁረአንአግራልኚ😢😢😢😢😢

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 2 роки тому +5

    አስላምወአለይኩምውራህመቱላሂወበርካተሁ👍👍👍👍👍👍👍🤔✅✅✅📚📚📚📚🌷 መሻአላህ

  • @እሙሀፍሷ
    @እሙሀፍሷ 2 роки тому +2

    ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله

  • @fatimaz6971
    @fatimaz6971 2 роки тому +3

    ወላሂ ማሺ አላህ ሰወደው ሰተኛ ከፉቸው እተኛለሁ جزك ءلله خير

  • @ትንሿነኝየሀርቡዋ
    @ትንሿነኝየሀርቡዋ 3 роки тому +97

    ማሻ አላህ ያረብ ለእኔም የቁርአን ፍቅር ወፍቀኝ🥺🥺

  • @mki373
    @mki373 3 роки тому +4

    ያረብ አንተ በእዝነትህ የቁረአን ፋቅር ይወፋቀን ያረብ ዠግራልን

  • @Qurankareem-k2y
    @Qurankareem-k2y Місяць тому +2

    ማሻአላህ❤❤❤❤
    የቃሪኡስም

  • @Jenet-s5v
    @Jenet-s5v Місяць тому +2

    መሸአላ ያረቢ ሌኔም ቁራአንን አግራልኝ

  • @mememm8692
    @mememm8692 Рік тому +6

    ሙስሊም አየደለሁም ግን አርብ ሀገር ሁሌም ጆቹን በስልኬ የኤንን እየከፈትኩ ነው የማስተኛችው ደስ ተላል ባላውቀውም

  • @titimyre335
    @titimyre335 4 роки тому +12

    ማሻአላ ቁራአንዉስጢነው

  • @ayishaamiin8192
    @ayishaamiin8192 2 роки тому +4

    Maashaallah🥰🥰🥰🥰🕋🕋🕌🕌

  • @ለማር.ለማር
    @ለማር.ለማር Рік тому +4

    አላሄ.ሆይ..የቁርአን..ፍቅር.ስጠኝ❤❤❤❤

  • @FoziyaMohammed-xw9gq
    @FoziyaMohammed-xw9gq 4 місяці тому +1

    ማሺአላህ እኛንም ቁራአንሀፊዝ ያድርገን ያረብ

  • @-seneatube2767
    @-seneatube2767 Рік тому +2

    ያርቢ የቁርአንን ፍቅር ቁርአንን አግራልኝ ያርሂም ማሻአላህ ምርጥ ድምፅ

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም

    ማሻአላህ❤❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏

  • @AliAhm-u1b
    @AliAhm-u1b Рік тому +1

    መሻሏህ ዴሰ የሚል ዲምጽ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MedinaHussen-eq3ss
    @MedinaHussen-eq3ss 7 місяців тому +2

    ያረብ የቁርአን ፍቅርን ወፍቀን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AlpnAsd
    @AlpnAsd 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ ደስየሚልድምፅ ያረብ ቁረአንንአግራልኝ ❤❤❤😢😢😢😢

  • @redatedabdullah4805
    @redatedabdullah4805 2 роки тому +4

    ማሻአላህ😘 እለኛም ወፍቀን

  • @IlhamAli-mm6jp
    @IlhamAli-mm6jp 7 місяців тому +1

    መሻአላህ👂👈ያረብ ለሁላችንም ወፍቀን ሠበሀነላህ

  • @onelove-nu6pe
    @onelove-nu6pe 2 роки тому +3

    Mashallh ዉብ ዲምጥ 🤲

  • @አልሀምዱሊላህስለሁሉ-ዀ2ሠ

    ያረብ ባተፍቅር ልቤን ሙላልኝ 😥😥😥😥😥

  • @bintmita1654
    @bintmita1654 2 роки тому +24

    ሁልግዜ ነው እምስማው😢😢😢😢😢

  • @MisMokka
    @MisMokka 11 місяців тому

    ማሻአላ ደስ የሚል ቁርአን በጣም እወደዋለሁ

  • @xayaadxasanxasanxuzen6715
    @xayaadxasanxasanxuzen6715 3 роки тому +7

    ማሻ አላህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hayit-e7w
    @hayit-e7w 4 роки тому +8

    ማሸአላህለሀዉለቀዉትቢላአሚን

  • @elhmtube184
    @elhmtube184 6 місяців тому +1

    ያረቢ የቁርአን ፍቅር ይወፍቀን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HaHa-on6zj
    @HaHa-on6zj 2 роки тому +4

    የአላህ አግዘኝኝኝኝኝኝኝኝ፣

  • @siterubinteyasine
    @siterubinteyasine 28 днів тому +1

    ማሻ አሏህ❤❤❤❤❤❤

  • @fakiyasukaea5542
    @fakiyasukaea5542 3 роки тому +2

    ድምፁ በጣም ያራከል ወላህ

  • @TechnoPop7-vl9hz
    @TechnoPop7-vl9hz 29 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ማሻኣላህ👌

  • @zahraibrahim3298
    @zahraibrahim3298 2 роки тому +6

    yarbe leben be Qur'an aberlgen 🤲🤲

  • @heyatmuhemmed2615
    @heyatmuhemmed2615 4 роки тому +9

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው

  • @houseStaff-jf2bn
    @houseStaff-jf2bn 9 місяців тому +1

    አረብ ቁርአኑንም አግራልኝ ቁርአን ሳዳምጥ ውስጤ ዴስተኛ ይሆናል ያረብ ለሁላችንም ይወፍቀን

    • @haytmhdi
      @haytmhdi 6 місяців тому

      ሰላም

  • @SaeuffAguwhk
    @SaeuffAguwhk 4 місяці тому

    ያአላህ ደስየሚል ቂራአትነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FetiyaAbduyouhave
    @FetiyaAbduyouhave Рік тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ አልሀምዱላህ ሀኪም የአሏህ ቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙእክራም-ጘ6ቈ
    @እሙእክራም-ጘ6ቈ 2 роки тому +11

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
    አሏህ ሆይ ያቁርን ፍቅር ስጠኝ ከእመን ጋር ሁሉም ፍቃኝ ያረብ አሚንንን

  • @tttttttttttgggggggggg
    @tttttttttttgggggggggg 3 роки тому +7

    ያረብ ሀፊዘል ቁረአን አድርገኝ ኡፍፍፍ ቂረአን የምቀራበት ቀን ነው የናፈቀኝ ያረህማን ወደ ቀጥቸኛው መንገድ ምራን ልባችንን ክፈትልን ያረብብብ

  • @vbdgghbhkj6407
    @vbdgghbhkj6407 3 роки тому +107

    ሁሌም ነዉ ከፍቼው የምተኛዉ ምርጥ እንቅልፍ ነው የምተኛዉ

  • @rahmara9910
    @rahmara9910 4 роки тому +5

    ማሻአላ

  • @በንትየሱፍ-ጀ7ለ
    @በንትየሱፍ-ጀ7ለ 4 роки тому +6

    መሸአላህወላህበጣምነውየምወደው

  • @حواءبنتعمي
    @حواءبنتعمي 4 роки тому +29

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @عليمحمد-ب1ظ9ض
    @عليمحمد-ب1ظ9ض 21 день тому

    የአሏህ የኔንም ልብ ለቁርአን ክፈትልኝ አሚን 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤

  • @naeimahsaeed5599
    @naeimahsaeed5599 4 роки тому +3

    ማሻ አላህ ተባርከረህማን አላህ ቀናውን መንገድ ይምራን

  • @MmN-uk8hc
    @MmN-uk8hc Рік тому +1

    ያአሏህ ወደ ቁርን ምራኝ ያረብ አተ ወፍቀን😢😢😢😢😢😢

  • @makemohamed
    @makemohamed Рік тому +7

    ማሻአላህ ለሁላችንም አላህ ያግራልን የቁረአን ፍቅር አላህ ይስጠንእህት ወንድሞቼ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @YesufaliYesuf
      @YesufaliYesuf 10 місяців тому

      አሚንንንን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedijamohammed1236
    @kedijamohammed1236 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ

  • @khadijayousef8903
    @khadijayousef8903 2 роки тому +5

    ማሸ አለ ያረብ ቁረኒን አጌረሊኘ

  • @vbdgghbhkj6407
    @vbdgghbhkj6407 3 роки тому +8

    ቁርአን የልብ ብርሀን😍

  • @nudea4835
    @nudea4835 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ያረቢ ሂፍዘል ቁርአንን ወፍቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgGg-y6n6v
    @GgGg-y6n6v 29 днів тому +1

    ማሻአላ ያረብ እኛንም ወፍቀን❤❤❤❤😢😢😢😢አሚን

  • @jhufuh6686
    @jhufuh6686 2 роки тому +2

    Masha allah masha allah 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EkrwMeka
    @EkrwMeka 3 місяці тому

    አላህ ቁርአን አግራልኝ ያረብ ❤❤❤

  • @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
    @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ 2 роки тому +2

    ماشء الله👍👏👏

  • @kkww5399
    @kkww5399 Рік тому +2

    ያአላህ ስንሰማው ያለው ስሜት ስንቀራ እጥፍ ነው

  • @MAHAMEDAhmed-d6f
    @MAHAMEDAhmed-d6f 9 місяців тому

    ማሻ አላህ ለሁላችንም የቁርአን ፍቅር ይስጠን ያግራልን አላሁማ አሚን

  • @hawagedsaw8571
    @hawagedsaw8571 10 місяців тому

    ماشاءالله تبارك الله💦 جزاك الله خير

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 11 місяців тому +1

    አልሀምድሊላህ ቁርአን እኮ ሲያዳምጡት የማይጠገብነው ሁሌም አድስ ነው ሱባሀን አላህ ያኢላሂ አንተው አግራልን

  • @maryambati1250
    @maryambati1250 2 роки тому +2

    Yarabii yequran faqar saxanyii

  • @samiramohammed5342
    @samiramohammed5342 2 роки тому +2

    ማሻአሏህ ሁላችንንም አሏህ ያገራልን ባአሏህ ስሙን ንገሪኝ የሠውየውን ሀቢቢቴ

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 4 місяці тому +1

    አላሆይ ቁርአንን አግራልን ያረብ🎉🎉

  • @Fatuma
    @Fatuma 2 роки тому

    እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ በጣም ደሰ ይላል የልብ በርሀን

  • @RabeaSayed-w7o
    @RabeaSayed-w7o 3 місяці тому +1

    ማሸአላህ ❤❤የቁረአን ሀፌዝያረገን😢😢😢

  • @ayatahmed5469
    @ayatahmed5469 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ ያረቢ ቁረኣንን እኔስ መቻይሆን የሚቀራዉ ያረህማን መጨረሻየን አሳምሪልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲☝️🥰🥰🥰🥰

    • @marshmllow8873
      @marshmllow8873 2 роки тому +1

      ማሽአላህ
      እንኳን ወደ የGboard ቅንጥብ ሰሌዳ በደህና መጡ፣ የሚቀዱት ማንኛውም ጽሁፍ እዚህ ላይ ይቀመጣል።

  • @aminayoutube3872
    @aminayoutube3872 3 роки тому +1

    ماشاء الله تبارك الله

  • @مدينهإبراهيم-ي5ج
    @مدينهإبراهيم-ي5ج 4 роки тому +21

    _ያረብ ሀፊዘል ቁርአን አድርገን_
    _ቁርአን የልባችን ብርሀን ነው። ሰምቸ የማልጠግበው ነው እስኪ የቃሪአውን ስም ንገሩኝ የምታውቁ_

  • @Sara-ds8oy
    @Sara-ds8oy 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ ማይጠገብ ድምፅ

  • @Zነኝየበተሰብናፋቂ
    @Zነኝየበተሰብናፋቂ 3 роки тому +9

    ማሻአላህያረብለኔምያረብአገራለኝያረህማን😍🕌🕋

    • @fatiyasamadfatiya22
      @fatiyasamadfatiya22 4 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉ማ.ሻላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 роки тому +1

    መሻ አላህ አላህ ይጨምራልህ ለእኛም ይወፍቀን

  • @GjFg-e8w
    @GjFg-e8w 2 місяці тому

    ማሻአላደሥሢል🎉🎉😓 ያረብእኛንምአሣወቀንያረብ😓😓😓

  • @MEKIYA-w2o
    @MEKIYA-w2o 3 місяці тому

    መሸአላ ተባረክአላ እኛንም ወፍቀን ያረብ

  • @nouriaoman2422
    @nouriaoman2422 2 роки тому +1

    Mashe Allah

  • @layla123layla8
    @layla123layla8 3 роки тому +3

    Mashallah

    • @zahabumahamed8614
      @zahabumahamed8614 2 роки тому

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያርብልባችንንለቁርአንክፍት አድርግልኝ

  • @FayzaAc
    @FayzaAc 4 місяці тому

    ማሻአላህ ደስ የሚል ድምጽ❤❤❤❤❤

  • @بنتسعيد-ص7ز
    @بنتسعيد-ص7ز 2 роки тому

    ما شاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا