ለመዘጋጀት ካልፈቀድን እንወድቃለን|#2|ፓስተር በረከት ማቴዎስ|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @AbiramAshanaf
    @AbiramAshanaf Місяць тому +1

    እየሱስ ሆይ እርደኝ እኔ ደከማን አግዜኝ አበርታኝ ቅዱስ መንፈስ በውስጤ አድሴኝ😢😢😢😢😢😢

  • @AsterEr
    @AsterEr Місяць тому +1

    አሜን !! ኢየሱስ ሆይ፦ አደራ አድሰኝ።❤❤❤

  • @abentapostolic
    @abentapostolic Місяць тому +1

    አደራ እየሱስ ሆይ አግዜን

  • @legesebelayneh4557
    @legesebelayneh4557 Місяць тому +1

    Amen!

  • @laelaAhyobea
    @laelaAhyobea Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭አዲስ ልብ አዲስ መንፈስ ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏አተንም እየሱስ ይባርክህ ለበረከት ሁንልን

  • @DemeseEleyase
    @DemeseEleyase Місяць тому

    እርዳኝ ጌታ ኢየሱስ አንቃኝ አግዘኝ

  • @almazfitiwi
    @almazfitiwi Місяць тому +1

    Amen 🙏 amen yesus yrdan lhulachn
    Jesus bless you brother🙏🙏 🎉🎉🎉❤❤🙏🙏🙏

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 24 дні тому

    ጌታ ኢየሱስ እርደኝ😢😢🙏🙏🙏💔💔💞💗💖💕💓❤💜😢😭🙇🙇🙇🙇

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z Місяць тому +2

    ኦ ሀሌ ሉያያያያያ እኔን ሀጢያተኛዋን ማረኝ😭😭😭😭 ለመንግስትህ አዘጋጀኝ ኦ😭😭😭😭😭😭

  • @RahelNegash-zv3we
    @RahelNegash-zv3we Місяць тому +1

    Eyesus yibarkihi abate

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn Місяць тому

    አዘገጄኝ ለመንግሥትህ አብቀኝ ጌታ ኢየሱስ ሆይ😭😥 እውነትን በፍቅር ቤኪዬ ጌታ ኢየሱስ ያዘገጅህ ለማንግስቱ ያብቃህ ተበረክልን🥰🥰🥰👏

  • @MokhtarCell-nb7ty
    @MokhtarCell-nb7ty Місяць тому +2

    ጌታ እየሱስ ሆይ አዛጋጅኝ 🤲😭😭

  • @FikereAyele-d5z
    @FikereAyele-d5z Місяць тому +1

    እየሱስ አዳራ 😢

  • @DawitWorku-nc3kk
    @DawitWorku-nc3kk 27 днів тому

    ለዚህ መገለጥ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @msanker5253
    @msanker5253 Місяць тому

    የሱስ ይባርክ

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Місяць тому +1

    Geta Yesus abizito yibarikih !

  • @DemeseEleyase
    @DemeseEleyase Місяць тому

    ሁላችንም ላይክ እናድርግ

  • @mehiretmehiretheramo6934
    @mehiretmehiretheramo6934 Місяць тому

    Ohhh geta Eyesus hoy eridagne

  • @yosephyohanes8531
    @yosephyohanes8531 Місяць тому +1

    ፖስተር በረከት ስለገለጠልህ ፀጋ እ/ርን ሁሌም አመሰግነዋለሁ....ነገርግን ሁለም በውስጠ ጥያቄ ሆኖ መልስ ያላገኘሁለት ነውና.....ሰው በውሃና በመንፈስ ካልተወለዴ በቀር ወደ እ/ር መንግስት ልገባ አይችልም የምለዉ ቃል ሰው በውሃ ብቻ ከተጠመቀ በቂ ነው ወይስ መንግስተ ሰማያት ለመግባት በሁለቱም መጠመቅ ግዴታ ነውን? ወይስ በዉሃ ስጠመቅ በመንፈስ ም ተጠምቀያለሁ እንደማለት ነውን?

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn Місяць тому

      ከውኃና ከመንፈስ መለት ምን መለት ነው ብለክ ነው ያማንካው አንተ?ከውኃና ከመንፈስ እያለህ አንተ በውኃ ብቻ መለትን እንደት ቻልክ?

  • @TSEGaneshMagujo
    @TSEGaneshMagujo Місяць тому +1

    𝙿𝚊𝚛𝚝1 𝚢𝚎𝚝𝚒 𝚗𝚎𝚠𝚞 𝚢𝚊𝚕𝚎𝚠𝚞 𝚒𝚛𝚎𝚜𝚞 𝚖𝚎𝚗𝚍𝚎𝚗𝚎𝚠 𝚎𝚜𝚝𝚒 𝚗𝚎𝚐𝚎𝚛𝚞𝚐𝚗??

    • @gospel_Voice2024
      @gospel_Voice2024 Місяць тому +1

      ከዚህኛው ቪዲዮ በፊት የተለጠፈው ክፍል አንድ ነው።

    • @letthewordspeakout
      @letthewordspeakout  Місяць тому

      ከዚህ በፊት የተለቀቀው ቪዲዮ #1 ነው አላየህም? See the video title !

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn Місяць тому

      ከለይ እኮ የተለቃቁ ትምህርቶች አሉ ስለልተከታተልሽ ነው እንጅ ።😊

    • @TSEGaneshMagujo
      @TSEGaneshMagujo Місяць тому

      @@Fares-zz4pn እሺ ውዴ በዚህ እርስ ስላላገኘውት ነው🥰 አሁን ግን አያለው