Sheger Shelf - “አሮጊቷ እናት” እና “ሰቀቀን”፤ ትረካ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje /ሸገር ሼልፍ Anton Chekhov/Matsuo Bashō

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #ShegerShelf #AntonChekhovMatsuoBashō #ትረካ
    Sheger Shelf - “አሮጊቷ እናት” እና “ሰቀቀን”፤ ትረካ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje /ሸገር ሼልፍ /Anton Chekhov/Matsuo Bashō
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 9

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Рік тому

    ይሄን የማይሰለች ታሪክ ሁሉም ልጅ ይሆነ ያዳምጥ :: ምን ያህል እናት ለልጇ እንደምትሆን ተማሩበት ::እንዲሁም የተባረከ ልጅ ምንያህል ለእናቱ እንደሚሆን::
    ታሪኩን አቅራቢዎች እናመሰግናለን::

  • @ኢትዮጵያ.2017
    @ኢትዮጵያ.2017 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ግሩም

  • @danieldesta3426
    @danieldesta3426 2 роки тому

    እሄንን ፕሮግራም በጣም ነው ምዎድው

  • @solomonwoldetsadik3050
    @solomonwoldetsadik3050 3 роки тому +3

    እኔ የምለው ሸገር ሼልፍ ለምንድነው ከሸገር አፕ የተቀነሰው? ፕሮግራሙን ለመከታተል በጣም ይመች ነበር!!

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 3 роки тому

    girume ledink akerarebh tilek kiber alegne erzim edme ketena kefiker ena keslam gar emgnilehalew!!!

  • @Dantov708
    @Dantov708 3 роки тому +1

    ግሩሜ አንዳንዴ ድምፅህ አይሰማም ዩቲዩብ ላይ ሞቅ ብታረገው ጥሩ ነው

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 роки тому +3

    እናቶቻችን እኮ ቡና አፍልተው ወሬያቸውን ሲሰልቁ ነው የሚውሉት የሚባለው ነገር እኮ ጥሩ ነው አንዱ ካንዱ ሃሳብን ይካፈላል ጥሩ ጎኑንም ማየት መልካም ነው ውጪ ስትኖር አንዳንዴ የምታወራው ሰው ታጣለክ የሚያዳምጥህ እራሱ የለም ስልክ ደውለክ እረጅም ሰዐት ታወራለክ በቃ ትተነፍሳለክ በተለይ የማሚያዳምጥህ ካገኘህ ትንፍስ ስትል ይቀልካል 🤣🤣🤣 ከታዘብኩት ከዛ ባክሽ ወሬ ከያዘ እስትረሱን አራገፈብኝ ይሉካል በቃ ግን የሚሰማክ ማግኘት እራሱ መታደል ነው 🤣🤣🤣ከዛ በደረቁ አደረቀችኝ ዝም ብላ አትልክም ይሉሃል 🤣🤣🤣የውጪዎቹ ደሞ ስለገዙት እቃ ስለሚሄዱበት ባኬሽን ይተርኩልሃል የት ሴል እንዳረገ በቃ እንድታዳምጣቸው ይፈልጋሉ የኛዎቹ ደሞ ወሬ ስታበዛባቸው በቃ ይቺ የተመታች ናት ይሉካል 🤣🤣🤣🤣🤣እና ግሩሜ በጣም ነው የማዳምጥክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @ኢትዮጵያ.2017
      @ኢትዮጵያ.2017 3 роки тому

      በትክክል ዘመኑ የሰለጠነ ይመስላል እንጂ ሁሉም የሚተነፍሰው አለው

    • @ኢትዮጵያ.2017
      @ኢትዮጵያ.2017 3 роки тому

      በትክክል ዘመኑ የሰለጠነ ይመስላል እንጂ ሁሉም የሚተነፍሰው አለው እናቶቻች ቀድመው ነው ያወቁት ሀሳብን መለዋወጥ ክብር ለእናቶች!!!