🔴ሲጠበቅ የነበረው ዝማሬ በታቦታቱ ፊት ቀረበ Ethiopian EOTC Live‼️👉ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 👉ዜና አበው ሚዲያ Zena Abew Media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4

  • @k2isthename502
    @k2isthename502 3 години тому

    እልልልልልል ደስ ሲል። ሊቃውንቶቻችን ይባርክልን። ካህናቱ ከደብሩ፣ ታቦታቱ ከመንበሩ አያሳጣን ፈጣሪ። እፁብ ድንቅ ስርዓተ ቤተ ክርስቲያን ያኖሩልን ዋናዎቻችን ይባርክልን።

  • @ቱቱጎዳና
    @ቱቱጎዳና 3 години тому

    የትም የማናገኘው በቤተእምነታችን ብቻ እግዚአብሔር የሚከብርበት ያሬዳዊ ሥርአትና ዝማሬ። ኢትዮጽያን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት የባረካት እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር የመስገን።

  • @arditube7340
    @arditube7340 2 години тому

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እምየን ሀገሬ መጠሪያየ መሸሸጊያ ከክፉ ሁሉ ነገር ሀይማኖቴን ከሀይማኖት ለዋጮች ታደግልኝ ስለምታደርግልኝም ስላላደረግህልኝም ሁሉ ነገር አመሠግናለሁ ለሀገሬ መሬት አብቃኝ🙏🇪🇹❤🙏

  • @Bezakulu-b3e
    @Bezakulu-b3e 5 годин тому +1

    ግሩም ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎ