አንድ ቀን በቤትህ - ዳዊት ጌታቸው || And Ken Bebetih - Dawit Getachew

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • A Zetseat Media Production
    Taken from a Heaven On Earth Worship Night

КОМЕНТАРІ • 206

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 роки тому +27

    አለምን ሁሉ አትርፌ ነፍሴን ግን ለከንቱ ባጎድል
    ለጊዚያዊ ነገር ብዬ እራሴን ስቀኝ ስደልል
    አልፈልግም ራሴን ማየት
    ለከንቱ ነገር ስንከራተት
    እግዚአብሔር ሆይ የምለምንህ
    እንድኖር ብቻ ነው በፊትህ
    አልፈልግም ራሴን ማየት
    ለከንቱ ነገር ስንከራተት
    እግዚአብሔር ሆይ የምለምንህ
    እንድኖር ብቻ ነው በፊትህ
    ኦኦኦ....በፊትህ
    እንድኖር ብቻ ነው በፊትህ
    ከአለም እልፍ ቀን ይልቅ
    ከመኖር ከህልውናህ ሩቅ
    አንድ ቀን ቤትህ ይሻላል
    መሸምገል ደግሞ እጅግ ይበልጣል
    ግን አንድ ነገር እለምንሃለሁ
    እሷንም ደግሞ እጅግ እሻለሁ
    በቤትህ ውስጥ ቀሪ ዘ መ ኔን
    እያየሁ መኖር ነው ውበትህን
    አንድ ነገር እለምንሃለሁ
    እሷንም ደግሞ እጅግ እሻለሁ
    በቤት ውስጥ ቀሪ ዘመኔን
    እያየሁ መኖር ነው ውበትህን...
    ኦኦኦ...ውበትህን
    እያየሁ መኖር ነው ውበትህን
    በውበት በዙፋንህ ላይ ስትስቅ ከሰማይ
    አምልኮ ያስጨምረኛል
    ከዚህ በላይ ምን ያረካኛል
    ከወደድከው ምን እላለሁ
    እየዘመርኩ መኖር እሻለሁ
    ደስ ካለህ ምን እላለሁ
    እየዘመርኩ መኖር እሻለሁ
    ከወደድከው ምን እላለሁ
    እየዘመርኩ መኖር እሻለሁ
    ደስ ካለህ ምን እላለሁ
    እየዘመርኩ መኖር እሻለሁ
    .....,"........,---..,.,.....

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 3 роки тому +44

    ደቭ ዩኒቨርስቲ ያለው መጥፎ ነገር ውስጥ እያለሁ ጌታ ሆይ የሚለው መዝሙርህ ውስጤ ነበር የሚነካኝ ተባረከልኝ ፀጋውን ይጨምርልህ አልፈልግም ለከንቱ ነገር ስንከራተት እራሴን ማየት

    • @gloriazion9184
      @gloriazion9184 Рік тому +5

      😢Me too zaren yakomen geta semu lezlalem yibarek

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 роки тому +58

    #ዴቫዬ ስወድህ እኮ ዝም ብለህ ዘምር...!!🙏🙏🙏🎹🎼🎺🎻🎷🎤💎💎

  • @amanu78
    @amanu78 Рік тому +4

    አልፈልግም ራሴን ማየት ለከንቱ ነገር ስንከራተት 😭😭

  • @astumekonin7034
    @astumekonin7034 3 роки тому +12

    አልፈልግም ራሴን ማየት ለከንቱ ነገር ስንከራተት
    እግዚአብሔር ሆይ የምለምንህ እንድኖር ብቻ ነው በፊትህ!!!

  • @HH-ui2pj
    @HH-ui2pj 5 місяців тому +1

    አልፈልግም ራሴን ማየት ለከንቱ ነገር ስንከራተት እግዛብሔር ሆይ የምለምንህ እድኖር ብቻ ነው በፊትህ🎉🎉🎉🎉🎉 Amen Amen Amen ይህንን ብቻ ነው ምፈልገው ጌታ ሆይ😭🙏God bless you Dave!!!you are blessed 💕🙏

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 3 роки тому +9

    አልፈልግም ራሴን ማየት ለከንቱ ነገር ስንከራተት ዋዉ፣ አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 3 роки тому +14

    ወደድከኝ አከበርከኝ መረጥከኝ ልጅ አደረከኝ የማይገባኝን አወረስከኝ የምህረትህ የመዉደድህ ብዛት ተቆጥሮ አያልቅም የኔ ዉድ ኢየሱስ

  • @abubekeryasin3513
    @abubekeryasin3513 3 роки тому +23

    መዝሙርህ የተረጋጋ በመሆኑ ይስማማኛል!!

    • @saronabraham6366
      @saronabraham6366 2 роки тому +1

      አንተ የትውልድ በረከት ትወልድን ለጌታ አዘጋጅ

  • @jd.sabbth6059
    @jd.sabbth6059 3 роки тому +13

    “በዚህች ምድር ተቀመጥ፥ ከአንተ ጋርም እሆናለሁ፥ እባርክሃለሁም፤ እነዚህን ምድሮች ሁሉ ለአንተም ለዘርህም እሰጣለሁና፥ ለአባትህ ለአብርሃም የማልሁለትንም መሐላ አጸናለሁ።”
    - ዘፍ 26፥3
    ቅዱስ ሰንበት

  • @afeworksenbeta3647
    @afeworksenbeta3647 3 роки тому +29

    አልፈልግም ራሴን ማየት ፣በከንቱ ነገር ስንከራተት 🎺🎺🎺🎺

  • @rahelassefa5121
    @rahelassefa5121 3 роки тому +8

    አንተ ያዳንካት ነፍሴ ምስጋናን ተሞልታለች 👐

  • @amanuelgetachew9523
    @amanuelgetachew9523 3 роки тому +5

    እውነትም ዳዊት ! ወድሀለው ተባረክ !

  • @tihitnakebedeamen2289
    @tihitnakebedeamen2289 3 роки тому +5

    geta hoy ይለቅልኝ በቤትህ ዘመኔ

  • @salamet8778
    @salamet8778 3 роки тому +9

    እግዚአብሔር ሆይ በቤትህ ውስጥ ውበትህን እያየው መኖር ነው ምፈልገው

  • @aseirmsfineaseirmsfine6741
    @aseirmsfineaseirmsfine6741 3 роки тому +5

    ወደከኝ አከበርከኝ መረጥከኝ ልጅህ አረከኝ
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @chuchuteta4701
    @chuchuteta4701 2 роки тому +2

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ ዘመኔ ቤት ይለቅ

  • @selamyohannis9520
    @selamyohannis9520 2 місяці тому

    ❤Amen amen አልፈልግም ራሴን ማየት

  • @abielnathan2703
    @abielnathan2703 3 роки тому +2

    anten wederasu sbo legna yesete amlak yibarek kef yibel
    ewnet new 1 ken betu yishalal....................tebarek

  • @YaredGashe
    @YaredGashe 16 годин тому

    አንድ ቀን በቤትህ

  • @yoseftamerat1243
    @yoseftamerat1243 3 роки тому +14

    How I miss your voice .. Love you and big respect Dev
    geta hoy ይለቅልኝ በቤትህ ዘመኔ!!!

  • @haymanotindrias8001
    @haymanotindrias8001 3 роки тому +3

    እርጋታ ደስ ሲል በዚው ቀጥል ዴቭዬ እንደ እኔ አስተያየት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 Рік тому

    😢😢😢😢😢አልፈልግም እራሴን ማየት ፤በከንቱ ነገረ መከራተት ❤❤yessss🎉🎉daveyaaa beka tebarekehale ❤❤❤❤

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 3 роки тому +12

    ዋው ድንቅ አምልኮ! በጣም ድንቅ vcd. ትልቅ ዝማሬ ነው፡፡
    ዴቭ ዴቭ ዴቭ ዴቭ በአዳዲስ ዝማሬዋች ካንተ እንጠብቃለን፡፡ ትልቅ አቅም / ጸጋ/ ትልቅ ተቀባይነት ያለህ ሰው ነህ!!፡፡ አለም ግሎባላይዤሽን ... ብዙ ስራ ያስፈልገናል፡፡ እርጋታህን እያደነኩ ተባረክልን!!፡፡

  • @asertorsango
    @asertorsango 2 роки тому +1

    ዴቭዬ አንተን መስማት ማቆም አልቻልኩም አቦ ተባረክ ፈጣሪ በፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰

  • @ruthkkk7914
    @ruthkkk7914 3 роки тому +7

    bfitihi endnor bicha new ene emifelgew geta zemenhin Hulu yibrk devye Amen Amen tebrk enwodhln

  • @misrakkassa1934
    @misrakkassa1934 2 роки тому +7

    አሜን! ጌታ ሆይ በዚህ በጠፊው አለም የሕይወት ሩጫ ዘመንን በከንቱ ከመጨረስ አንድ ቀን በቤትህ/በፊትህ ሆኖ መሞት ይሻላል፣ ከአንተ ጋር ሆኖ ድኖ መቅረት፣ እፎይ ማለት ነው! ወንድም ዳዊት የጌታ ፀጋ ይብዛልህ! ተባረክልኝ!
    🙏🏽🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷

  • @yisehakabebe1515
    @yisehakabebe1515 3 роки тому +2

    በቤትህ መኖር ከሁሉም ይበልጣል

  • @dagmawitmesfin2135
    @dagmawitmesfin2135 3 роки тому +3

    Ye abate lej tsega yebzaleh .... blessed song.

  • @againhope9751
    @againhope9751 Рік тому

    ወንድሜ ዳዊት ተባረክ።

  • @suzysshomoro1775
    @suzysshomoro1775 8 місяців тому

    Hallelujah, ante yadankat nefse misganan temoletalech!!!!! Elelelleleleell! Glory to almighty God in Jesus mighty name!!!

  • @nazrawitshiferaw4132
    @nazrawitshiferaw4132 3 роки тому +3

    Mezmuregnal dawit ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 3 роки тому +3

    አሜን አሜን ለዘለዓለም በቤትህ መኖር
    ዳቫዬ ተባረክልን Our Blessing

  • @christenfam6449
    @christenfam6449 3 роки тому +2

    Tabarkilgni deve

  • @firewyohannes7269
    @firewyohannes7269 3 роки тому +13

    ❤️❤️ what I need only the presence of God. for all christian I wish To. Fulfilled by SPRIT of GOD man of God bless we are All the times blessed by your songs praise God!

  • @alexjohn718
    @alexjohn718 3 роки тому +12

    Musician, May GOD BLESS You guys

  • @abigailtsehaye701
    @abigailtsehaye701 Рік тому +4

    Biniyam Yonas sounds like Dawit Getachew more then dawit getachew himself 😂
    Beautiful worship 🙌🏽🔥

  • @wondimagegnbassa502
    @wondimagegnbassa502 3 роки тому +2

    ተባረክ ።ዴቭ ያብዛልህ ከፍ በል።

  • @diboratilahun2875
    @diboratilahun2875 3 роки тому +3

    🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌ሀሌሉያ ከፍ የኔ ጌታ

  • @mancity3075
    @mancity3075 3 роки тому +5

    You are the true example of the young generation

  • @hanabogale3341
    @hanabogale3341 2 роки тому

    Geta yibarki be ewunet silante getan ameseginalehu. E/r bante alfo enen liben dasesotal. fitsameh kejimarek yelake yihun Amen!!!

  • @firataye8548
    @firataye8548 3 роки тому +3

    How I miss your voice .. Love you and big respect Dev

  • @OfficialMesayBirhanu
    @OfficialMesayBirhanu 3 роки тому +22

    Anointed and Refreshing song❤️❤️Davye you’re a blessing😇

  • @ejigayehutiruneh4331
    @ejigayehutiruneh4331 3 роки тому +20

    True! What else do we need mor than His Presence May God bless you abundantly dear brother you are our blessing !

  • @dotB
    @dotB 3 роки тому

    አለባበስክ የተቀደሰ ነዉ
    እኔ እንደማስበዉዉዉ
    ተባረክክክ

  • @faithhopelove9383
    @faithhopelove9383 3 роки тому +1

    Daveye
    አልፈልግም ለከንቱ ነገር ስከራተት........
    እያየው መኖር ነው ውበትህን

  • @ananmuleta2281
    @ananmuleta2281 3 роки тому +13

    God bless you Dave, such a beautiful and heavenly song.

  • @bereketbezabih6177
    @bereketbezabih6177 2 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 3 роки тому +3

    Amen Tebareku🙏🙏🙏🙏

  • @abigaelkassahun
    @abigaelkassahun 3 місяці тому

    Still listing and it's always new and fresh

  • @tihitnakebedeamen2289
    @tihitnakebedeamen2289 3 роки тому +1

    ተባረክ ዴቭ

  • @diborakoyshagodana
    @diborakoyshagodana 2 роки тому

    Tebareku. Frofalyeln bmcan betesab hunu. Tebarek yegeta sawu
    Ameeeeen

  • @christinasileshi7639
    @christinasileshi7639 3 роки тому +8

    I cant stop listening to this

  • @asayehegncheneke2192
    @asayehegncheneke2192 Рік тому

    God bless you put up your fece to Christ and more message are heavenly use the high praist (liqe kahin)

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 роки тому

    አሚን ተባረኩልኝ

  • @BirkeOnco
    @BirkeOnco 7 місяців тому

    Healing song of soul you have intimate god lovers. Amazig.

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 3 роки тому +1

    አሜን መንከራተት አይሁንብህ የኔ ውድ ወንድም

  • @ribka2004E
    @ribka2004E 3 роки тому +3

    Dave God Bless U

  • @haymanotsenbeto5768
    @haymanotsenbeto5768 3 роки тому

    Amen devo geta abzito yibarkih

  • @girumtesfaye
    @girumtesfaye 3 роки тому +3

    ኢየሱስ! 🙌

  • @teshomeelias1004
    @teshomeelias1004 3 роки тому

    devi tebareki

  • @amharicBs
    @amharicBs 3 роки тому +1

    Dave Geta abzito yibarkkih!

  • @lydiafufa58
    @lydiafufa58 Рік тому

    አሜን!!!

  • @akliluasfaw7313
    @akliluasfaw7313 3 роки тому +1

    Wow! destayen alchalkutm

  • @Gpapie
    @Gpapie 3 роки тому +3

    Brother Dave you are our blessing.

  • @girmawkjim8265
    @girmawkjim8265 3 роки тому +1

    ወም ዳዊት ጌታ ይባርክህ ዜማው ቅንብሩ ድምፅ እጅግ መልካም ነው፡፡ ነገር ግን ዝማሬውን ያለዜማ ፅሁፉን ብቻ ብንመለከተው ጠንካራ አይመስለኝም፡፡ አንዲትን አረፍተ ነገር በመደጋገምና በማዋዛት መዘመር ጥሩ ይሆን ይሆናል ነገር ግን መልእክቱ በሰል ቢል በቃለ እግዚአብሄርና በመልእክቱ ከወተት ወደ አጥንት ቢያድግ ይመረጣል፡፡ በየመድረኩ ወተት በዝቶ እየፈሰሰና ብዙዎች እየዋኙበት ስለሆነና በተለይ እንዲህ በሚዲያ የሚወጣና የተለያየ መንፈሳዊ የመረዳት ደረጃ ያለው አድማጭ ስለሚኖረው ማለቴ ነው፡፡ ይህን የምለው ወም ዳዊት ጀማሪ ዘማሪ ስላልሆነና ስነ ግጥሙና የመልእክቱ ቃላቶች የዜማና የሙዚቃዉን ደረጀ ቢመጥን ብዬ ነው፡፡ ደግሞም እርሱ በዜማ ውበት ብቻ ሳይሆን በመልእክትና በቃላት አጠቃቀም ጭምር አድጎና በልፅጎ ማየት መሻታችን ስለሆነ ነው፡፡ አንዳንድ መዝሙሮቹ የቅኔ ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸው ሳይዘነጋ ማለቴ ነው፡፡ ነገር ግን ለሙዚቃ ከሚሰጠው ትኩረትና ለቅንብር ከሚለፋው ልፋት ባልተናነሰ ከተቻለም ከዚያ በላይ ለቃለ እግዚአብሄርና ለመልእክቱ ትኩረት ካልተሰጠው ዘምረን ስንጨርስ መልእክቱ ምን እንደነበር የትኛውን ቃለ እግዚአብሆር መሰረት እንዳደረገ ቤታችን ገብተን ቃሉን ገልፀን እንድናነበውና ዝማሬውን በማዛመድ ለማሰላሰልና ለማስታወስና ለመፀለይ እንኳ ሊቸግር ይችላል፡፡ ብዙ የሶሎ መዝሙሮች በዚህ ድርቅ እየተመቱና በዜማ ውበትና በሙዚቃ ቅንብር ሽፋን ላይ ብቻ ትኩረት እያደረጉ ስለመጡ ወንድማችን ዳዊት ደግሞ በዚህ ጉዳይ ጠንካራ እንዲሆን ስለምንመኝ ነው፡፡ በዜማና በሙዚቃ የሚያስቀና ደረጃ ላይ መድረሳችን በስነፅሁፍ እንዳያወርደን አደራ፡፡ በአጭሩ ባማረ ዜማ ብቻ ሳይሆን ባማረ ቅኔ ይሁን፡፡ ተባረኩ፡፡

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 3 роки тому +1

    Amen tabereki

  • @thams5
    @thams5 3 роки тому +1

    Dave our blessing. Much grace brother.

  • @sisaybook75
    @sisaybook75 3 роки тому +9

    ይደንቃል ለካስ በዚህም ዘመን ይቻላል ?
    ያለምልምህ ደግሞም ይሰውርህ

  • @amanu78
    @amanu78 Рік тому

    GOD bless you daveye❤

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 3 роки тому +1

    ዴቫ፣ ማ ስማርቴስት ዋን!!

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 3 роки тому

    Tebarku ewenetegna amlko wede geta yaqerbal

  • @amanuzemas7743
    @amanuzemas7743 3 роки тому

    Yeteleye mezmur beteleye sew sikerb its so fantastic daveyeeee jegnaye mejor nek lene kelelochu

  • @getayawkalmuhe6903
    @getayawkalmuhe6903 3 роки тому +1

    Devye God bless you

  • @lidyamohammed8651
    @lidyamohammed8651 3 роки тому +1

    my favourite mezmur hallelujah
    bless you dave

  • @eyobashuro1503
    @eyobashuro1503 Рік тому

    Grace up you abundantly

  • @IsraelYimer
    @IsraelYimer 2 роки тому

    Amen. God Bless you Dava

  • @leamlaketube7420
    @leamlaketube7420 2 роки тому

    Waw Dave tebarkeh kirrr

  • @bgodu7373
    @bgodu7373 3 роки тому +2

    Really what a blessing song is it?

  • @gamechisdessalegn8929
    @gamechisdessalegn8929 3 роки тому +3

    wow wow
    god bless u dave

  • @yosefberuk775
    @yosefberuk775 3 роки тому +4

    Dave 😍😍
    what a worship,
    thank you Zetseat church!!

  • @zufanbrhana6799
    @zufanbrhana6799 3 роки тому

    Egizabher yibarekhe

  • @ማሜታድዎስ-ደ4ሠ
    @ማሜታድዎስ-ደ4ሠ 3 роки тому

    ተባረኩ

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 3 роки тому +8

    Graceful Brother . Love this amazing worship. Thank you for what you do for his glory and inspiring this new generation . Blessing .

  • @biruktytube2468
    @biruktytube2468 3 роки тому

    Hulem ebarekbhalew zemnh ybarek

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye3802 3 роки тому +4

    can't stop listing to it ....

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 3 роки тому

    Amen tebarek Dave

  • @mercigeb513
    @mercigeb513 3 роки тому +1

    I love u brother Div

  • @Watchman274
    @Watchman274 3 роки тому

    ተባረክ ወደ ቃሉ ሙላት ፈቅ ያድርግህ

  • @meronzegeye7897
    @meronzegeye7897 3 роки тому

    Elelelele semeh yibarek Eyesus

  • @RLX9_Edit
    @RLX9_Edit 3 роки тому +2

    Amen amen amen hallelujah hallelujah

  • @yeabefiker228
    @yeabefiker228 3 роки тому +1

    Daveye ❤️❤️ God bless u my bro 🙏🙏

  • @lidyahilemelkot4793
    @lidyahilemelkot4793 Рік тому

    God Bless you more 🙏🙏

  • @reasonalemayehu475
    @reasonalemayehu475 3 роки тому +5

    God blessings to you all ❤️🙏🏽 l can’t stop listening! I really love it!!!

  • @Makeda568
    @Makeda568 3 роки тому +6

    Our blessings። ዴቮ 🙏

  • @denksiratamirat5015
    @denksiratamirat5015 3 роки тому +2

    Weyyy what a worship bless u dears

  • @senaitbekurestion1037
    @senaitbekurestion1037 3 роки тому +3

    My prayer 🙏🏼

  • @charismamedia469
    @charismamedia469 3 роки тому +3

    heavenly song

  • @samsonsinkiekeno4267
    @samsonsinkiekeno4267 2 роки тому

    ብሩክ ሁን

  • @danielmekonnen3989
    @danielmekonnen3989 Рік тому

    Blessed