የብቻዬ ክፍል 1 በቅናት ምክንያት የሚወዳትን ሚስቱ ከ ቤት እንዳትወጣ የሚፈልገው ባል መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 392

  • @ሺሚኒያ
    @ሺሚኒያ 11 днів тому +22

    ቀጣይ ይለቀቅ ምትሉ?

  • @KidsVideo-kn8pw
    @KidsVideo-kn8pw 22 дні тому +63

    ሸቃሊት ጎበዝ ናት የምትሉ ደምሩኝ

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w 17 днів тому +37

    ሶሲናን አይቶ የመጣ ❤️❤️ዮዮ ጀግና የምትሉት 👍👍

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 24 дні тому +33

    ይች ይልጅ ምርጥ አክተር ሁናለች ድራማዊ ሁሉ እሶ ያለችበት ደስ ይላል ፊልሞ

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 26 днів тому +31

    ሸቃሌት ግን ምርጥ ተዋናይ ናት😂😂😂😂❤❤❤እዳች ባል ይስጠን ለሸቃሌት

    • @SinduBelgu
      @SinduBelgu 24 дні тому

      አሜን 🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏ይስጠን

    • @ፋፌነኝየደሴዊ
      @ፋፌነኝየደሴዊ 23 дні тому

      @@Yhs-pz2qo የዝህ አይነት ባል ምን ይሰራል ቅናት ሲበዛም ያስጠላል

    • @anisaani-v8v
      @anisaani-v8v 23 дні тому

      😂😂

    • @amaamm-bv5uk
      @amaamm-bv5uk 22 дні тому +1

      ኧረ ከባድ ነወ ሆ

    • @chachatube-j3y
      @chachatube-j3y  20 днів тому

      @@Yhs-pz2qo thank you

  • @Weyni-j5w
    @Weyni-j5w 10 днів тому +5

    የሚቀና ባልስ እግዚአብሔር አይሰጥ ኡፍፍፍፍፍፍ የእኔ እንደዚነበር 😢😢😢😢 ከቤተሰብ ጋር ሰልክ ለማውራት አይፈቅደልኝም ኡፍፍፍፍፍ የሚቀናስ ባል ጥቅር ይበል ❤❤❤❤ልብ ውልቅ ነው

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 17 днів тому +11

    እንዲህ ዓይነት ባልማ አያስፈልግም ነፃነትን የሚነፍግ ባል አንድ ቀን ህይወትን ይነጥቃል ይህ ጤናማ ፍቅር አይደለም። ዛሬ በጥፊ ሲማታ ዝም ይባልና ይለመዳል ከዛም አካል መጉደል ባስ ሲልም ነፍስ ማጥፋት።

    • @chachatube-j3y
      @chachatube-j3y  16 днів тому

      👍👍👍👍

    • @aotali8812
      @aotali8812 13 днів тому

      ኣዎ ሓደገኛ ነው

    • @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
      @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 13 днів тому

      አር ጥንቅር ይበል ይሄስ ታማሚ ነው ጤነኛ አይመስልም ይምር እንዲህም ባይብስ የሚቀኑ ወንዶች አሉ ግን በጣም ከባድ በሽታ እንደ ቅናት የለም

    • @ZehabuHussen-u4s
      @ZehabuHussen-u4s 10 днів тому

      ትክክልእደዚህአይነትባልአያስፈልግም

    • @የኪድዬልጅ-በ1ቨ
      @የኪድዬልጅ-በ1ቨ 8 днів тому

      እኔ ባሌ ከቤት አትዉጭ አይለኝም ነገር ግን ከወጣሁ የት ደረስሽ ቆየሽ ትንሽ ደቂቃ ካለፈ ማኩረፍ መቆጣት ብቻ ብዙ ብዙ ለመታገስ መኮርኩ በሰአቱ የሚናገረዉን ሁሉ አያዉቀዉም ካለፈ ብኋላ ይፀፀታል እኔ ግን አልቻልኩም አሰብኩ ወሰንኩ ከአገር ወጣሁ እራቅ ስንል ከተወ ብዬ ጭራሽ ኦላየን የለሽም በሌላ ስልክ ሌላ ሰዉ እያወራሽ ነዉ ነገሮች መስመር እየሳቱ ሲመጡ በቃኝ ብዬ ተዉኩት ወጣትነቴን እያየሁት ላጣዉ ስለሆነ ቢቀርስ አረ ወደዛ

  • @ፋድሻዋታማኞ
    @ፋድሻዋታማኞ 23 дні тому +45

    ሱስናን አይቶ የመጣ😂😊❤

  • @mubarekmubarek4354
    @mubarekmubarek4354 23 дні тому +16

    ልጅቷ ትወና ትችላላች 100%🏆

  • @Ndggd-gc1cz
    @Ndggd-gc1cz 21 день тому +10

    ሸቃሊት😂 ሶስዬ ስወድሽኮ አችን አይቸነዉ የመጣሁት😅❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @rahamhrahamh-y7h
    @rahamhrahamh-y7h 7 днів тому +6

    እዴዚህ አይነት ፍቅር በጣም ያሥፈራል

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 25 днів тому +22

    እሄ ፍቅር አይደልም አስመሲሎ የግባ መንፈስ ነው 😂😂😂😂😂😮😮

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 16 днів тому +6

    የዚህ አይነት ፀባይ ያላቸው ሰዎች ፀበል መጠመቅ ነው ያለባቸው።

  • @haniali-t7z
    @haniali-t7z 13 днів тому +3

    ሶሲ ፍቅር አንቺን አይቼ ነው የመጣሁት❤

  • @MakiyaMohammed-f8y
    @MakiyaMohammed-f8y 26 днів тому +13

    ዘሬ እስኪ ሁለቹም ለይክ ግጩኝ❤❤❤❤

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 12 днів тому +6

    እደኔ፡ልጅ፡የወናስን፡አይቶ፡የመጣ፡ማነው❤❤❤❤❤❤

  • @Edu34-m1d
    @Edu34-m1d 29 днів тому +54

    ዮዮ የትወና ንጉስ ነዉ ምትሉ ላይክ!

  • @ሺሚኒያ
    @ሺሚኒያ 26 днів тому +12

    ዮዮ ያለበት ፊልም ይመቸኛል ዮዮ የፊልሙ 👑 ንጉሰ ነዉ ቀጣይ ካለዉ?

    • @Edu34-m1d
      @Edu34-m1d 14 днів тому +1

      ሀቅ ነዉ ሸቃሊት😂

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 дні тому +1

    ይሄማ በሽታ ነውኮ ቅናት😅😅😅😅አቤት ዩዩ😏ሶስየ😘

  • @MotherofEtsegnetElsabethiwot
    @MotherofEtsegnetElsabethiwot 21 день тому +3

    ሶስየ አንችን አይቸ መጣሁ❤❤❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 16 днів тому +4

    እኔስ ያወጣልኝ ዙራተም ነኝ 😂😂😂😂ባሌ ይሄንን ቪዲዮ አለዬውም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا 13 днів тому +4

    እደኔሶስናንአይቶየመጣላይክ👍👍👍👍👍

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh 26 днів тому +10

    ዮዮ የትወና ንጉስ ነው ምትሉ ላይክ ❤❤❤

    • @Edu34-m1d
      @Edu34-m1d 14 днів тому +1

      ሀቅ ነዉ🎉🎉🎉

  • @ZEFEMesele
    @ZEFEMesele 17 днів тому +3

    ወይኔ ሶስየ😂😂
    ዮናስ አንተ ድንጋይ😅😂😂

  • @Razan1214Saeed
    @Razan1214Saeed 15 днів тому +4

    የልጀ አባት እድህ ነበር እህ ውጭ ስወጣ ሊገለኝ ነበር ሚደርሰው ገላገላኝ ሲበዛ ቅናት ቤት ያፈርሳል

  • @EkramHussen-l5e
    @EkramHussen-l5e 5 днів тому

    ዉይ የኔ ቅመም ሶሲየ አቺን አይቸ ነዉ የመጣሁት❤❤🥰😊

  • @UuKk-t1l
    @UuKk-t1l 13 днів тому +3

    ወይኔ ይወኔ እና ሶሲ😂😂😂😂❤❤❤❤❤ስወዳቸው

  • @HehsHeh-b4l
    @HehsHeh-b4l 15 днів тому +5

    ይሂ ቅናት ነው ከፍቅረኛየጋ ያለያየኝ በጣም ነው እሚስጠላው

  • @ማሪያየድንግልማርያምልጅ

    ዮዮ እና ሶሲን አይቶ የመጣ 😊

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola 25 днів тому +6

    .ነፍሱን ይማረው 😭😭😭😭😭 የኔ ባልም ልክ እንደዚህ ነበረ

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 19 днів тому +2

    ሆይ ቅናት ያለበት ሰው አይድረስ ክፉ በሽታ ማለት ቅናትነው አንድ ሰው ትዝ አለኝ አጎቱ ልጅ ሲድር ከሰርጉቤት ሚስቱን ይዞ ሄደ ከዛ ከጋን መሀል እማጀት አስቀምጧት አዋላት 😢 ያም አልበቃ ብሎት አብረው እየሄዱ የገዛ ጓደኞቹ ለምን ሰላም አሉሽ ብሎ አስባልት ዳር ከነሱ ፊት በጥፊ መታት 😢 ለማንኛውም ሴትም ይሁን ወንድ ቀናተኛ ከሆኑ በጣም ከባድ የማይድን በሽታ ቅናት ነው

    • @chachatube-j3y
      @chachatube-j3y  18 днів тому

      በጣም ይገርማል አስተማሪ ታሪክ ነው 🙏🙏🙏

  • @AgAg-e3u
    @AgAg-e3u 13 днів тому +2

    ቅናት ዉሀ የማያጠፋዉ እሳት 🔥 ነዉ ነገሩ የዛሬዉ😂😂😂 ከቅናተኛ ባል(ሚሥት)ይጠብቃችሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SamiraRjdu
    @SamiraRjdu 14 днів тому +3

    ሶሲ ቆጆ ❤❤❤❤ዮዮ ምርጥ ተዋናይ😅 አተ ቅናታም😂😂😂😂😂

  • @Hawaii-mi2co
    @Hawaii-mi2co 23 дні тому +5

    ሶሲና ያለችበትን ድራማ ፈልጌ መጣሁ

  • @zelalem1602
    @zelalem1602 Місяць тому +7

    የሚገርም አስተማሪ ሀሳብ ነው በርቱ

  • @LetkunNekatibeb
    @LetkunNekatibeb 23 дні тому +9

    ዉይ እሄ ቅናት ሳይሆን በሽታ ነዉ

  • @KonjitTemtimie
    @KonjitTemtimie 9 днів тому +1

    ዝብየ ሳየው ትንሹ ሄኖክ ድንቁ ከሴት ስር አይጠፋም😅😅

  • @Hrjh-uz3vy
    @Hrjh-uz3vy 20 днів тому +4

    ሸቃሊት ግን ጎበዚታ ልጅ ኮናት😂❤

  • @NatenalEsubalu
    @NatenalEsubalu Місяць тому +11

    አቤት ቅናት ሆ 😮 ሰው እንዲ ይቀናል ይሄ መላጣ እዚህ ላይ ደሞ ምስኪን ነዉ😂

  • @dailytena360
    @dailytena360 Місяць тому +3

    Its a good start keep going

  • @MhmedMhmed-i3z
    @MhmedMhmed-i3z 13 днів тому +3

    የሶስና ባል አቀርቀርባችው ነው እዴ😅😅😅😅

  • @Tttttt-j2o
    @Tttttt-j2o 18 днів тому +1

    ውይይይ የኔ ባል ትዝ አለኝ እድህ ነው የኔ ባል ፍቅር ልክ የለውም ሰውን ማፍቀር ከሚገባው በላይ ያፈቅረኛል ግን በዚህ ባህሪው ሁልጊዜ ያናደኛል

    • @Tttttt-j2o
      @Tttttt-j2o 18 днів тому

      ስንጣላ ሊሞት ይደርሳል ብቻ ግን እኔም ከህይወቴ በላይ ስለማፈቅረው አብሬው እኖራለሁ

    • @zeyneba3439
      @zeyneba3439 10 днів тому

      ኧረ ባክሽ በዚደረጃ ወድልጅ ይወደኛል አይባልም😂

  • @ZaharaHusen-k7o
    @ZaharaHusen-k7o 19 днів тому +2

    ወላሂ የኔ ታሪክ ነው ኣዬዬዬ መን ኣለ በሚወድኚ ልክ ቢመነኚ እስካሁን በልተለያየን ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AdissWange
    @AdissWange 10 днів тому +2

    ሶስየ

  • @HimanotEsubalew
    @HimanotEsubalew 17 днів тому +2

    ቆንጆ አስተማሪ ድራማ በርቱ🎉🎉

  • @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb
    @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb 10 днів тому +4

    ቀጣይ

  • @ekramali-vo3wq
    @ekramali-vo3wq 15 днів тому +4

    ቅናት እና ፍቅር ባንድ አይሄድም

  • @ፍቅርድመውዝ
    @ፍቅርድመውዝ 20 днів тому +2

    ፍጣሪዬ፡ሁይ፡ክቀናተኛ፡ባል፡ይጠብቀን

  • @ድንግልማርያምውሓሰይ
    @ድንግልማርያምውሓሰይ 18 днів тому +2

    Are ketay❤❤❤😊

  • @betelihe
    @betelihe 22 дні тому +3

    ዮዮ የፍቅር ሰው ❤❤😂😂😂

  • @MisganaTesfaye-el6jv
    @MisganaTesfaye-el6jv 15 днів тому +2

    እንድህ አይነት ፍቅር የለም 😅

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 26 днів тому +3

    ዮዮዬ ዮንዬ በገባበት የትም ገባለው እንደ ዮንዬ የሚመቼኝ የለም💘💖💖💔💓💔💖💖

  • @zed9651
    @zed9651 13 днів тому +3

    ዮዮ ይህ ፍቅር አዴለም😂😂😂

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 23 дні тому +6

    የኔ ባልም ይቀናል ግን እደዚህ አይሆንም

  • @ErahmetYmare
    @ErahmetYmare 23 дні тому +3

    ዮዮን አይቶ የመጣ❤❤❤❤🎉❤🎉

  • @FatumaJamal-tg3pi
    @FatumaJamal-tg3pi 24 дні тому +4

    ዮዮ እና ሶሲ😂😂😂😂❤❤

    • @GjguFgfg
      @GjguFgfg 22 дні тому

      ማሪምን እኔ😂😂

  • @Lubabh-ft8pd
    @Lubabh-ft8pd 26 днів тому +6

    ቅናት መጥፍነዉ እዉነት

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll 19 днів тому +2

    ይሄ ዮናስ የሚባል ልጅ በጣም ነው የሚያስቀኝ 😂😂 በተለይ ስድቦቹ😂😂

    • @Edu34-m1d
      @Edu34-m1d 19 днів тому

      ዮዮ አሰተካክይ😂

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 8 днів тому +1

    የትዳር ተቅ ቅናት ቅናት እኮ ጥላውን እንካን አያምንምየገዛ ወንድሙን እንኳን አያምነም

  • @wswd5859
    @wswd5859 29 днів тому +19

    ሽቃሊት ስወድሽ 😂😂😂

  • @FatimaSaed-g2g
    @FatimaSaed-g2g 9 днів тому +1

    አቦ ይችቀጠልባ ያለቸበት ይደምቃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ
    @ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ 14 днів тому +1

    ሶሲዬ ቀን ሲልፍ ከሸቃላ ወደመዳም ይቀይራል😂😂❤

  • @Natureisbetter1
    @Natureisbetter1 27 днів тому +3

    Good story

  • @Medina-tr2bq
    @Medina-tr2bq 10 днів тому +1

    ሳስየ❤❤❤❤❤❤

  • @Habeshwt
    @Habeshwt 24 дні тому +3

    ጂል የወደደእደሁ አፍኖ ይገላል ትላለች እናቴ አይ ዮኒ😂😂😂

  • @hekmaMahamd
    @hekmaMahamd 6 днів тому

    ትችላለች😊

  • @dldymedia7285
    @dldymedia7285 Місяць тому +2

    Betam konjo new bertu

  • @SarahR-l4p
    @SarahR-l4p 23 дні тому +4

    የኔባል ባሀሪ😊

    • @KalyeKalye-l2f
      @KalyeKalye-l2f 23 дні тому +1

      😂😂😂

    • @Sokoo-td6bi
      @Sokoo-td6bi 23 дні тому +2

      እ😳ጭራሽቅናተኛባል ከሚሰጠኝስ ቁሜልቅር😮😂😂

  • @Dagilovee
    @Dagilovee 24 дні тому +3

    yay🎉🎉

  • @SaadaYasin-oc5ss
    @SaadaYasin-oc5ss 20 днів тому +3

    ዮዮ ስቀና።ደስልልበትል

  • @JooklFookl-h8b
    @JooklFookl-h8b 19 днів тому

    ሶስናየ የኔ ውድ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @AshKe-j4z
    @AshKe-j4z 24 дні тому +2

    ሶሲ 😂😂😂 እዚህ ደሞ ❤

  • @ITuzuf
    @ITuzuf 9 днів тому +2

  • @ፍቅርድመውዝ
    @ፍቅርድመውዝ 20 днів тому +2

    እር ሱስና፡ስውዳሽ፡🎉🎉😂😂❤❤❤❤ቅመም፡ሽቃሊት፡❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 21 день тому +2

    ይሄ ቅናት ሳይሆን እብደት ነው 😂😂😂😂😂

    • @fantaabat
      @fantaabat 21 день тому

      ወይ ከቅናት የበለጠ እብደት አለእደ እህት😂😂😂😂😂

    • @chachatube-j3y
      @chachatube-j3y  21 день тому

      😂😂😂

  • @SebileDegene
    @SebileDegene 24 дні тому +14

    እስቲ ለኔም እንዲ የሚወደኝ ባል ፈልጉልኝ ቤትሰብ

    • @kasaneshmitku
      @kasaneshmitku 24 дні тому +4

      እደዚህማ ያለ ይቅርብሽ አቆ ይገልሻል

    • @SaSa-k8h3p
      @SaSa-k8h3p 23 дні тому +2

      ፍቅር ፊልም ብቻነዉ😂😂😂😂አትልፊ

    • @AlAl-vx3xt
      @AlAl-vx3xt 23 дні тому

      are bemardyam aniy alehubet betam chkan new

    • @FANUS-y4r
      @FANUS-y4r 21 день тому

      የት ይገኝ ብለሽ ነዉ

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 18 днів тому

      ይቅርብሽ

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 24 дні тому +1

    Yihe fikir sayhon firat new farinat new fikir ayikenam ayitabegnim hulunim yamnal

  • @habibaseyd-p9f
    @habibaseyd-p9f 6 днів тому

    የኔን ባል ቁጭ አልሃምዱሊላህ በደህና ቀን ተላቀኩት

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ Місяць тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዛሬስ በስንቱ ልሳቅ እንዴው እዳ ገባው እስኪ ደምሩኝ ደሞ😢

  • @helinalemma
    @helinalemma 3 дні тому

    ጌታሆይ ከነደዚአይነት ባል ጠብቀን😂

  • @LubabaJamal
    @LubabaJamal 6 днів тому +1

    ሶሲንአይቶየመጣላይክ

  • @Dededeselegn
    @Dededeselegn 19 днів тому +2

    ኤሔ ፍቅር ሰየን መንፋስ ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @GadamaRock-t7h
    @GadamaRock-t7h 23 дні тому +2

    ቅናትጉድነዉ የባሌ ጓደኛ😢

  • @ሪችፍቅር
    @ሪችፍቅር 20 днів тому +2

    እኝክ ቅናት ሲበዛም ያስጠላል😂😂😅😅

  • @فافيبنتمحمد
    @فافيبنتمحمد 24 дні тому +2

    ቅናትትትትትትት ክፉ ነው ኢጭ የደረሰበት ያውቀዋል

  • @FANUS-y4r
    @FANUS-y4r 21 день тому +2

    ደፋር ካጮላት በሗሏ የምን ይቅርታ ነዉ

  • @JooklJookl
    @JooklJookl 21 день тому +2

    ዮዮግንምርጥተዋናይነዉ❤❤🎉

  • @hhhu5774
    @hhhu5774 День тому

    ቆይ የሤተኛ አዳሪዋ ታሪክ የት ገባ

  • @SaadaYasin-oc5ss
    @SaadaYasin-oc5ss 20 днів тому +1

    ወይ ቅናት

  • @lizaMohammad-p3u
    @lizaMohammad-p3u 10 днів тому +1

    የኢትዮጵያ ሰው ቁርስ ሲበላ ሻይ መጠጣት አቆመ እንዴ😊😂

  • @Fsjgshha
    @Fsjgshha 24 дні тому +4

    ምናለ የኔም ባል ቢቀና 😂😂😂😂😂😂

    • @Emebetwebetu
      @Emebetwebetu 23 дні тому

      ለጥፊ ነውደ😂😂😂

    • @Fsjgshha
      @Fsjgshha 22 дні тому

      @@Emebetwebetu 😄😄😄😄

    • @chachatube-j3y
      @chachatube-j3y  21 день тому

      @@Fsjgshha 🙄😂😂

    • @cutepink1706
      @cutepink1706 20 днів тому +1

      አይጣል ቢቀር ባላገባ ይሻላል

    • @محمدالامام-ف1ف
      @محمدالامام-ف1ف 20 днів тому

      ይቅር በለኝ በይ እኔ ባሌ ልክ እንዴዚህ ነው በርግጥ አንድም ቀን እጁን አንስቶብኝ አያውቅም ግን ማንም ጋር እንድገናኝ አይፈልግም ከባድ ነው እህትዋ

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 23 дні тому +2

    ሸቃሊትን ልብሷን ብቀይሩላት ጡሩ ነበር😂😂😂😂ሶስና

  • @amliaclia6103
    @amliaclia6103 6 днів тому

    አረ ላይክ አሩጉኝ 😢😢😢😢ሁላቺን እወደቹ ወላዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤😂❤❤😂😊😊😊

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 7 днів тому

    ሱሲያለይበት ፊልም ደስስስስ

  • @SikoSilo-o4c
    @SikoSilo-o4c 16 днів тому

    የሜወደኚባል ሥጠኚ አላህየ❤

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 Годину тому

    ሳራን ይዘዝብህ።

  • @ابتسامالربع
    @ابتسامالربع 23 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @AlhilaMoon
    @AlhilaMoon 22 дні тому +2

    ድራማ አልድም ነበረ ተመስገን

  • @ZeynebEthiopian
    @ZeynebEthiopian 14 днів тому +1

    ❤😊❤

  • @የሸወዋ
    @የሸወዋ 28 днів тому +4

    የኔ ባል እደዝህ ነዉ