እናቴን እና ጋሽዬን ሰርፕራይዝ አረግናቸው 🙈

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • #abtube #family #marketube

КОМЕНТАРІ • 729

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 10 місяців тому +275

    እደኔ ይኸን ቤተሰብ የሚወድ ማነው

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 10 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 10 місяців тому +3

      ጋሽየ በጣም ነው እሚያስቀው

    • @rrr-bg9nv
      @rrr-bg9nv 10 місяців тому

      ​@@tsehaydesalew4649🎉🎉🎉🎉

    • @user-kn8vq9gh8u
      @user-kn8vq9gh8u 10 місяців тому +1

      ❤❤❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 10 місяців тому +2

      እኔ የእውነት በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤

  • @HananeHanane-sp5gc
    @HananeHanane-sp5gc 10 місяців тому +17

    አረ ጋሽዬ ይህን ብትስብሩ የህል ወፍጮ ነዉ የምትገዚት አላሉም😂😂😂😂😂😂 ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤

  • @serkalmlsrail
    @serkalmlsrail 10 місяців тому +35

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ጋሽየን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 10 місяців тому +38

    ውይ ይህንን ቤተሰብ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቀው የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ እውነት ነው ጋሽዬ የሚሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ ለመልካም ነው በጣም ነው ምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg 10 місяців тому +23

    በትክክል የተሻለነገር ምርጥ አገላለፅ ነዉ ጋሼ የተናገርዉ

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m 10 місяців тому +12

    ጋሽየ ገና ሳየው በሳቅ የምሞተው አቦ ሽ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤ታድላቹሁ ወላሂ ❤❤

  • @selma5801
    @selma5801 8 місяців тому +5

    ደስ የሚል ቤተሰብ አላህ ከመልካም ነገር ሁሉ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹ አቦ❤

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 10 місяців тому +3

    እውነት ነው ጋሼ ከሂወታችን የሚጠፍ ነገር መልካም ይዞ ይመጣል ለመልካም ነው ምርጥ መካሪ አባታችን

  • @Hyab_ye_mami
    @Hyab_ye_mami 10 місяців тому +11

    አሁንም ስጡ ስጡ ይበላቼው ብሏል አሜን ብለናል ጋሽዬ❤

  • @ራኬብ-ዀ5ደ
    @ራኬብ-ዀ5ደ 10 місяців тому +23

    የጋሼ ቤተስብ ቅን ፈረሀ እግዚአብሔር ያላቸው ሰውች ናችሁ ተባረኩ ቤታችሁ ሁልግዜ በጤና በበረከት ይሙላ ❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 10 місяців тому +6

    ጋሽዬህ በጣም ደስ የምሉሁ ናቸው የማይረባ ድራማ ከማየት እናንተ ቤተሰቦች ታዝናናላቹ እድሜ ይስጣቹሁ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 10 місяців тому +18

    ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እውነት ተባረኩ

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug 10 місяців тому +9

    ጋሺየ ቶሎቶሎ ቪዶወይልቀቅልን የምትሉ በላይክግለፁ

  • @rahamauae2283
    @rahamauae2283 10 місяців тому +8

    ጋሽዬ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f 10 місяців тому +15

    የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይለያል💗💗

  • @tiruwerkchikula9459
    @tiruwerkchikula9459 10 місяців тому +10

    ምርጥ ቤተሰብ 💯👏👏👍👍🙏❤️💕❤️💕❤️🥰 ጋሺይን ያላቸው በላይክ👍🎁😁😁

  • @tb463
    @tb463 10 місяців тому +7

    ይሄን ብሠብሩ የእህል ወፍጮ ነዉ እምገዙት አላለም😂😂😂❤

  • @beletetube_
    @beletetube_ 10 місяців тому +11

    እንደዚህ ፍቅር የሞላበት ቤተሠብ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉

  • @Dinke363
    @Dinke363 10 місяців тому +9

    ጋሽዬ ደስ ይላሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 10 місяців тому +4

    😂😂❤❤❤❤❤❤ውስጤናቹ ሙሉ ቤተሰብ ጋሽዬ ፈታ ነው ሚያደርጉኝ

  • @Zebu918
    @Zebu918 10 місяців тому +23

    እኳን ደህና መጣቹ የጋሽዬ ቤተሰቦች እስኪ ደምሩኝ ስወዳቹ ❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 10 місяців тому +16

    ጋሽዬ ዘና ነው የሚያረጉን እውነት

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 10 місяців тому +2

    የኔ አባትጋሺየ የሣቂ ምጭ እፍፍ በዚህ ግዜ እኔን ፈገግ የሚያርገኝ ጋሺ ብቻ ነዉ እዲሜ እና ጤና አባት ያላችሁ እዲለኛ ናችሁ 😢

  • @زينبإثيوبيا-م3ع
    @زينبإثيوبيا-م3ع 8 місяців тому +2

    ውይሲምሩማሻአላህ ጋሽዪ።ይህን። ብትስብሩ የህል ውፍጮ ነው የምትገዙት አላሉም አረብሳቅ😂😂😂 ፡ጋሽዪን የሚውዴ👍👍❤❤❤❤

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i 10 місяців тому +7

    ሁሌም ዳስታኛ ሁኑ መልካም ቤታሳቦች❤❤❤❤❤ እስቲ ሙቤ አብሽር ባሉት

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 10 місяців тому +2

    ክክክክክክክ የህል ወፍጮ አላሉም አይ ጋሽዬ ሞቼ ነው የምወዳቸው ይሄን ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 10 місяців тому +5

    ለነንም ስጡስጡ ይበላችው አላለም ጋሽየ የኔ አባት 😂😂❤❤❤❤❤

  • @zinazina853
    @zinazina853 10 місяців тому +2

    ዎኔ ስወዳቸው ጋሺዬ እንኮ አላየሁም ዩቱብ መክፈታቸውን ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 8 місяців тому +2

    አየ ጋሼ ትናት ኣይደል የሰበርሹው እሰይ ተባረክይ ኣላሉም ደስ ስትሉ❤❤

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 10 місяців тому +4

    ጋሽየ ድምቀታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @zeeddd324
    @zeeddd324 10 місяців тому +3

    ሰወዳቸው ወላጆች ❤❤ ሁላቹንም ነው የምወዳቹ ኢሻአላህ ሃገር ቤት ስመጣ እዘይራቹሃለው የቡታጀራ ልጅ ነኝ❤

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 10 місяців тому +3

    ውይ ጋሺየ በጣም ተጫዋችናቸው እረጂም እድሜ ከጤናጋ ጋሺየ❤❤❤

  • @HGh-e2b
    @HGh-e2b 10 місяців тому +2

    በጣም የምታስቀኑ ቤተሠብ አላህ እርሜናጤናይስጥልን ጋሻየና እማየ❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @hanacell7451
    @hanacell7451 10 місяців тому +1

    እኔ እጋሽዬ ሲስቁ አብሬ ነው የምስ ቀው የኔ አባት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ደስታቸው

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 10 місяців тому +2

    ጋሽዬ እዴት እደ ሚያዝናኑን ሺ አመት ኑሩልን

  • @alamualamu325
    @alamualamu325 10 місяців тому +1

    በጣም ይቅርታ ግን ጋሸየ እና እናቴችሁ መሰቀል አይሰሩም እዴ ግን በጣም የቅርታ ወንድሞች በትርፈ በጣም ታምራላችሁ🎉❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 9 місяців тому

    አንድ ነገር ሲጠፍ ለመልካም ነው ካልሽ ለመልካም ነው☑ አይ ጋሽዬ ይለያሉኮ🥰🥰🥰

  • @gfg4073
    @gfg4073 10 місяців тому +4

    ጋሽየ ተሎቶሎ ልቀቁ❤❤❤❤❤❤❤ማዘርየ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 9 місяців тому +1

    ወይኔ ምርጥ ቤተሰብ ❤ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ደስታችሁን ይብዛ ልጆቻችሁም አላህ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ መጨረሻችሁም ይመር❤

  • @user-wk9bo5rh2s
    @user-wk9bo5rh2s 10 місяців тому +3

    ረጅም እድሜ ለሙሉው ቤተስብ ውይ ስታምሩ

  • @haroni2982
    @haroni2982 10 місяців тому +2

    እኔ መለዉ አዳይነት ቤተሠብ ደሥ ስትሉ ኤዱ ከዚ ያባሠች ሁላቹም እወዳቹ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 10 місяців тому +3

    ምርጥ ቤተሰብ በእውነት ከልቤ ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ተደስታችሁ እንድትኖሩ ያድርጋችሁ ደስስስ ትላልችሁ❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 10 місяців тому +3

    ምርጥ ቤተሰብች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤😂😂 አይሚ ተባረኩ

  • @fatimakssa551
    @fatimakssa551 10 місяців тому +1

    እው ነት ነው የህል ወፍጮ ነው የምገዙት አረ በሳቅ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen Місяць тому

    አንዳዴ መስበር ያስፍልጋል መቀየር ያስፍልጋል የተሻለ ስለሚመጣ እውነት ነው❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @teebh7448
    @teebh7448 10 місяців тому +2

    ጋሽየ የሚያዘናናው በእውነት ደስስስስ ትላላችሁ እውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለልቤተስቡ ሁሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gebremenfeskidus-fy5zy
    @Gebremenfeskidus-fy5zy 10 місяців тому +1

    ጋሼ፡ቆፍጠን፡ያለ፡ውነቱ፡ሥፓርታዊ፡ነው፡፡ያምራል
    ሚሥትዬ፡ሰውነት፡ቦርጭ፡ቀንሽ፡ለጤንነት፡እራሥሽን፡ከጋሼ፡ጋር፡አሥተካክይ
    እወዳችኋለሁ

  • @user-tq9yx4ru7t
    @user-tq9yx4ru7t 10 місяців тому +1

    ማሻላህ እንዲ ያለ ፍቅር ለሁሉም ቤተሰብ እመኛለሁ ሰላማቹ ብዝት ያርገው ያረብ

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 10 місяців тому

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ጋሽየ
    አባታችን
    እናታችን
    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጣችው
    እውነት ነዉ ጋሽየ
    አንድ ነገር አለ ለመልካምነው❤❤❤
    እናት ያላችው ታድላችው
    የእናት ደስታ የሚያስደስታችው በላይክ❤❤
    እኔ እናቴን በስደት
    አጥቻለው😢😢😢
    ለዚህቤተስብ የምትውዱ
    በላይክ
    አሳዩንን
    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 10 місяців тому +2

    እናታችሁ እናቴነው ምትመሥለኝ ወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 10 місяців тому +2

    ጋሼ ረጅም እድሜ ከጤነ ጋ ይስጦት እናቴ ረጅም እድሜ

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 10 місяців тому +1

    ጋሽየ እንኳን ደህና መጣህልን ግን ከይቅርታ ጋር ብዙ ጊዜ ጠይቄ አልተመለሰልኝም ሀይሚ ማዘር ጋሽየ ማህተብ የላችሁም ???

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 10 місяців тому +2

    አባትዮ እና እናትዮው ደስ እሚሏችሁ ላይክ

  • @hayatmakkah4170
    @hayatmakkah4170 10 місяців тому +3

    የኔ እናት አላህ ይጠብቃቹ ከምርጥ ቤተሰብህ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @user-lf5bv6hl2q
    @user-lf5bv6hl2q 10 місяців тому +4

    ፍቅር የሀናችሁ ቤተሰቦች ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @bayushtekola3580
    @bayushtekola3580 10 місяців тому +2

    ምነው እኔም እናት አባት ቢኖረኝ አይ እድሌ ሰው አባየ እማየ ብሎ ሲጠራ እኔ ሳለቅስ እድሜየ አለቀ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @rootp9490
      @rootp9490 10 місяців тому

      የኔ ውድ አይዞሽ እኔም አባቴ ሞቶብኝ እንደናፈቀኝ ቀረሁ ኡፍፍፍ

    • @ሀያትኑርየሀያት
      @ሀያትኑርየሀያት 8 місяців тому

      አይዞሽ😢😢

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 10 місяців тому +2

    ማሻአላህ ደሰ እሚሉ ቤተሰቦች አቦ ሸ አመት ኑሩ❤❤❤❤

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug 10 місяців тому +4

    እንኳን በሠላምመጣቸሁ ጋሺየበጣም ናፈቆንበር❤

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 7 місяців тому

    ሀይሚዬ ከሚወዱሽ ቤተሰቦች መካከል አንዷ ነኝ። እንደ ታላቅ እህት መምከር የምፈልገዉ ነገር ቢኖር፣ ኤፍሬምን ጋሽየ እና እማምየ ፊት አላመሰግሽዉም። ያለሱ እርዳታ መፍጫዉ አይገዛም ነበረ። ስለዚህ ማመስገን አለብሽ እነሱ ፊት። ታላቅ ወንድምም ቢሆን ምስጋና ይገባዋል። እነሱም ማወቅ አለባቸዉ የሱን አስተዋፅኦ። God bless you and your family!

  • @SalamSalam-pn3hv
    @SalamSalam-pn3hv 10 місяців тому +1

    የሀይሚ ማህተብ ማየት ናፈቀኝ ✝️ እበክሽ እህቴ

    • @rigvhfg275
      @rigvhfg275 10 місяців тому

      እኔም😢😢

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 10 місяців тому +2

    እንኳን ደህና መጡ ጋሸ ሰላመወ ብዝት ይበል ከነመላ ቤተሰበወ

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g 10 місяців тому +3

    እሰይ ደስስስ የሚሉ እናት አባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhgf6561
    @fhgf6561 10 місяців тому +3

    ኣባ ማዓረይ ሙቁራት ስድራ በተለይ ጋሼ ❤❤❤❤❤

  • @Mekdes-l8o
    @Mekdes-l8o 10 місяців тому +1

    ምርጥ ቤተሰብ ጋሸየ ናፍቆኝ ነበር የት ጠፍቶ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bi3fl8se9c
    @user-bi3fl8se9c 10 місяців тому +2

    እደውጋሺየ ሲኖሩ ቤቱይደምቃል ፍታያረጉናል እኛን የመዳም ቅመሞችን የኔውዴች በሲደት ያላቸሁ እህት ውዲሞቸ አላህ ይጠብቃቸሁ አገራችንም ስላም ያርግልን ያረብ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 10 місяців тому

    ማነው ከቤታቹ የተመረቀው ከጀርባ ይታየኛል ፎቶ የምርቃት🎉🎉🎉🎉

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 10 місяців тому

    ጋሼ በጣም አዝናኝ ስለሆነ ሁሉን ድጋፍ እናደርጋለን ጋሼ ያለበት ሁሉ በጣም ይጣፍጣል

  • @wsswss3512
    @wsswss3512 8 місяців тому +1

    ጋሽዬ እዲሜና ጤና ይሥጥልን ደሥ የሚል ቤተሠብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @بيزه
    @بيزه 6 місяців тому

    ጋሽዬ በጣም ነው የምወድህ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችው እድሜና ጠና ይስጣችው ❤❤❤❤❤

  • @BhelHee
    @BhelHee 10 місяців тому +1

    በወጣይተካ ኤፍሬምና አይም ምርቃ ተቀበሉ እናትና አባት ከሞት ተመልሰን አናገኝቸውምና እያሉ እንመረቅ

  • @user-gt6ln7zv9t
    @user-gt6ln7zv9t 10 місяців тому

    እኔ ከጀርባቹ የታየኝ ጋሪ ነው አይ ብትዬ የኔ ናፍቆት የሰላም ሰገነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620
    @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620 10 місяців тому

    በጣም ነው የምወዳቸው ቤተሰቦች ናችሁ ግን ለምን ጋሽዬ እና ማዘር መስቀል ያላረጉት ይቅርታ ግን ማለት የለለብኝን ካልኩ❤

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 10 місяців тому

    ከምር ጋሽዬ በትክክል በሂወታችን ሲመጣ የተሻለ ነገር ሊሰጠን ሲል ነው አደኛ እኔ በብዙ ነገር ተምራለው 😢😢😢 ተመስገን ፈተናም አልፊ ፈተና ገጥሞኛል

  • @hilefya.shwMolo.youtube
    @hilefya.shwMolo.youtube 8 місяців тому

    በትክክል.ሀይሚዬ.ያማደም.ቅመሞቹ.እስክ.ጋሽዬን.50ሽ.ያለ❤❤❤❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 10 місяців тому +1

    ምርጥ የፉቅር ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelmaHemsu
    @HelmaHemsu 10 місяців тому +1

    ገሽዬ❤❤❤❤❤❤ለመልከም ነው. ወለህ. ትክክል ኖት

  • @halima7993
    @halima7993 10 місяців тому +3

    ይጨምረላችሁ ❤❤❤አብረሺ የት ገባ ሙቢ

  • @Amal-b3z
    @Amal-b3z 10 місяців тому +2

    ፈጣሪ አረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 10 місяців тому +1

    😂😂😂ቶሎመቀየር አለጋሽየ ክክክክበረሮ በወጣይተካ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaAa-j1h5l
    @AaAa-j1h5l 3 місяці тому

    እግዝአብሔር የጣብቃችሁ
    ውድ ቤተሰቦች💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vi5le3zj6z
    @user-vi5le3zj6z 8 місяців тому

    እነኚህ ቤተሰባች ትምርት ቤቴ ሆነዋል ሰላማችሁ ይባዛ❤❤

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 10 місяців тому +1

    ያብርሽ ወንድም አስተዋይ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 10 місяців тому +1

    የጋሸዬ ደስታ ናፍቆኝ ነበር

  • @serklma4551
    @serklma4551 10 місяців тому +1

    ጋሽዬ ግን ደስይላሉ ማሪያምን በጣም ደስ ይላሉ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 10 місяців тому +1

    ሰላማችሁ ይብዛ የጋሽዬ ቅመሞች

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤ ደስየሚልቤተሰብ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 10 місяців тому +3

    ምርጥ ቤተሰብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀

  • @hanlove412
    @hanlove412 10 місяців тому +1

    🥰ደስ ስትሉ እድሜ ጤና ይስጣቹ

  • @zahraamohammed4586
    @zahraamohammed4586 10 місяців тому +1

    እውነት ነው ጋሽዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @Sghs-bx8gm
    @Sghs-bx8gm 10 місяців тому +1

    ጋሽዬዬ የኔ አባት ሽአመት ኑርልን

  • @user-qn7ns4ei1d
    @user-qn7ns4ei1d 10 місяців тому +1

    በጣም ነዉ የምወደዉ ቤተሰብ

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 10 місяців тому +4

    እውነት ነው❤❤❤

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ እድህአይነትፈቅረይስጠን❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 10 місяців тому +2

    ትክክል ጋሸዬ ለበጎ ነዉ

  • @user-tc4by6kx1x
    @user-tc4by6kx1x 8 місяців тому

    😂😂😂አየ ጋሺየ ስወደወት ማህተብ ልበሱ😢😢

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 8 місяців тому

    አቤት ውብ ቤተሰብ ደሞ ጋሽየ ምክራቸው

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l 10 місяців тому +1

    እህ ስወዳችሁ ኢትቡን ጋሽየንብቻለም &ማዘርንም ጨምሩ❤❤🌹

  • @user-rh1rd7ro5c
    @user-rh1rd7ro5c 10 місяців тому

    በቃ ሩታም ሥለምትጠቅም ነው የመጣችው ተቀበልዋት ጋሼ የውነት ነው ንግግሮት የሄደችዋ ደሞ የማትጠቅም ነበረች ማለት ነው

  • @TsfaEusnkey3114
    @TsfaEusnkey3114 10 місяців тому

    ጋሼ ሙድ አትያዙ ተው የኔም የተሰበረ ካለ መቀየርነው አሉ😂😂😂😂😂