🔴እጅግ ዘመናዊ ክችን ካብኔት ላሳያቹ👌በላምኔትድ MDF ማቴርያል የተሰራ👌ያየው ሁሉ የተመኘው የክችን ስራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 80

  • @NunushaFurniture
    @NunushaFurniture 24 дні тому +10

    ሼር አድርጉት እስኪ ይሄን የመሰለ ስራ እናተጋ ብቻ እንዲቀር አትፍቀዱ

  • @jemalaliseid-ee2uu
    @jemalaliseid-ee2uu 24 дні тому +13

    ሼር ማድረግ ይሄን አይነት ስራ ለሚሰሩት ነበር ለማጠናከር ሲባል እኛ ግን ቀልድና ቧልታ ካልሆነ አይመቸንም

  • @HamdanNuru-g1u
    @HamdanNuru-g1u 23 дні тому +5

    ማሽ አሏህ የመጨረሻ ገራሚ ስራ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን ኑርሻ

  • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
    @ፋፊነኝ-ገ3ገ 24 дні тому +7

    ማሻአላህ ያምራል

  • @eexx6622
    @eexx6622 25 днів тому +8

    ዋዉ አደኛ ነው እጂህ ይባርክ

  • @zeharaenders-mu4nt
    @zeharaenders-mu4nt 25 днів тому +8

    መሻአላ ብያለሁ

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g 24 дні тому +8

    ማሻአላህ ኑር

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  24 дні тому +1

      ሉቤዋ ሼር ይደረግ

    • @lubaba-p8g
      @lubaba-p8g 24 дні тому

      @Nurumohammed-6355 እሽ ሸር እያረግን ነው

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 24 дні тому +8

    ማሻ አላህ የጭቃ ነው እዴ

  • @reisatube8247
    @reisatube8247 24 дні тому +6

    ማሻ አላህ በርታ ያምራል ቤታችን ሲያልቅ አዛለው ባይሆን ድስካው ታረግልኛለህ ፕሮሞት እሰራልሀለው😅😅😅

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  23 дні тому +2

      እንዳታስቢ ረኢሳየ ባይሆን ቤትሽ እስኪያልቅ በቻልሽው አቅም ሼር ማድረጉን ተባበሪኝ

    • @reisatube8247
      @reisatube8247 23 дні тому

      @@Nurumohammed-6355 እሺ ሸር አርጊያለው አብሽር

    • @ጀማልአሊጋራጅ
      @ጀማልአሊጋራጅ 23 дні тому +1

      እና ሼር አደረግሽለት ነው ዝም ብለሽ ለጉራ ነበር እናስተዋውቅልሀለን ያልሽው

  • @fatuma.hussen
    @fatuma.hussen 25 днів тому +8

    አደኛ ነኝ. ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الرحمن. በጣም. ያምራል. እኔም. አላህ ያሳካልኝ. ካተ ነው የማሰራው. ኢንሻአላህ

  • @AbasaderZefihun
    @AbasaderZefihun 25 днів тому +8

    ዋዉ ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @MahirHussen-u3c
    @MahirHussen-u3c 24 дні тому +5

    አሪፍ ስራ ነው

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube

    ማሻአላህ አንደኝ ወላሂ

  • @MahirHussen-u3c
    @MahirHussen-u3c 24 дні тому +5

    የተፃፈው ብር እና ድምሩ አይገናኝም ስራው ግን አሪፍ ነው✅

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  23 дні тому +2

      ዋናው ስራው ነው ጓጉተው ቢያዩልን ብለን እኮ ነው

  • @SururSurur-xc6zv
    @SururSurur-xc6zv 25 днів тому +9

    ጎኑን ለምድነው ምተጠቡት ሰረሜኩ በልጦ ጠርዙ በሩ ወዳ ውስጥ ለምድው ምገበው ኡኩል አተደርጉትም

  • @ዜድከሀለበነኝ
    @ዜድከሀለበነኝ 25 днів тому +9

    ብሆንም አቅርብያዬ ብሆን አስጋብቼ እጋላጋል ናባ የክችን ካቤን ፍቅር ልዳፍኝ ናው

  • @SeidEndris-p1d
    @SeidEndris-p1d 24 дні тому +6

    ሼር አድርጉለት በቻላችሁት አቅም

  • @امسلمان-ف3ث
    @امسلمان-ف3ث 25 днів тому +8

    ለጭቃ ቤት ይሆናል እንዴ

  • @Lubab406
    @Lubab406 25 днів тому +8

    የኑርሻ አድናቂዎች የት ናችሁ 😮

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 25 днів тому +7

    አዲስ አበባስ ትሰራለህ?

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 24 дні тому +5

    እረ ትፕወደደ ስራ የለ ደመወዝ በዝቅተኛ ነው የምን ስራው ወድማችን ያምራል ግን ቀንስልን ዋጋውን

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  24 дні тому

      እደየትዛዛቹ መጠን ዋጋውም ይለያያል እኮ

    • @hamidmohammed834
      @hamidmohammed834 24 дні тому

      እኔ ይሄ ነው ያማረኝ መሸአላህ ብያለሁ ተቀነስክልኝ እደውልልህ አለሁ

    • @hamidmohammed834
      @hamidmohammed834 24 дні тому +1

      ጻፉልኝ ከቀነስክልኝ

  • @Zainab-x1d
    @Zainab-x1d 20 днів тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያበሪታህ ያገሬሰው❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 22 дні тому +1

    ዋው መሽ አላህ

  • @FantaGetanish
    @FantaGetanish 22 дні тому +1

    መሻአላህተበረካላህ

  • @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir
    @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir 21 день тому +1

    ጥሩነውያምራል❤❤❤

  • @سميرةبننعلي
    @سميرةبننعلي 3 дні тому +1

    ማሻአላህ ሀሪፍ ነው ለጭቃቤት የሚሆን ስራልን

  • @SintayehuMesfin-t2w
    @SintayehuMesfin-t2w 24 дні тому +8

    ወንድሜ አዲስ አበባ ነው ያላችሁት

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 24 дні тому +5

    40 ሽብር ነበር አሁን 100. ኡኡኡ ይከብዳል ወላሂ እኔ እፈልጋለሁ ግን ከ 50 ሽ ብር በላይ አቅሜ አይፈቅድም

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 22 дні тому +1

    መሸ አላህ🎉🎉

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 18 днів тому +1

    ማሻአላህ ያምራል ወዲም በርታ❤❤🎉🎉

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  17 днів тому +1

      አመሰግናለው ሼር አድርጊልኝ ለሌሎችም

  • @biredejen6562
    @biredejen6562 16 днів тому +1

    ያምራል አገር ሰላም ይሁንና ወደ ሸዋ አዛለሁ

  • @Zinat-sm9st
    @Zinat-sm9st 23 дні тому +1

    ማሻአላህ ደሴ ትሰራላችሁ ሰሞኑን ለማሰራት ፈልጊ ነበር

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 21 день тому +1

    Masha allha wodime barta hosana tedale inde

  • @ዜድከሀለበነኝ
    @ዜድከሀለበነኝ 25 днів тому +7

    አጣቃላይ መቶ ስመንየ ሳባት ሽ ያታሳርው ስርውመ አጥጋብ ናው ወጋ ትንሽ

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube 24 дні тому +8

    የት አካባቢ ነው ?

  • @أول-ذ8م
    @أول-ذ8م 22 дні тому +1

    ስትብርነውዋጋው

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 21 день тому +2

    Yaciqa,beti yichalali woyi

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 22 дні тому +1

    ለጭቃቤት እደትነው ይሆናልደ ከታች ግዴታ ሊሾ መሆንአለበት

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  22 дні тому +2

      @@eimaneiman8850 ሊሾ ያልሽው መሬቱን ወይስ ግድግዳውን ነው ? ነገር ግን ለጭቃቤትም ለቡልኬትም መሆን ይችላል ክችኑ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 22 дні тому +1

      @Nurumohammed-6355 ግድግዳው ያውተለስኖቀላምተቀብቶ ከዛከላይኪችዩ መገጠምይችላል ማለትነው. ከታች ነውያልኩህአፈርላይእዳይሆን ተነጥፎከታችኪችኑቢቀመጥበት. አይሆንምደ. ሊሾግድነውማለትነው

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 22 дні тому +1

      @Nurumohammed-6355 መሬቱንነውያልኩህ እመሬት አፉርላይአይሆንም ግደታሊሾይሆናል እደትነውአስረዳኝ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  22 дні тому +2

      @eimaneiman8850 የመሬቱ ሊሾ ቢሆን ይመረጣል ከቻላችሁም ሴራሚክ ቢነጠፍ አይጠላም

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 22 дні тому +1

      @@Nurumohammed-6355 ጀዛከላህኸይር. በቅንነትስለመለስክልኝአመሰግናለሁ. ያው ውሀ እቤትውስጥየለም. እውችላይነውባንቧ ያስገባሁት. እና. ያውውቤትውስትውሀካለጥሩነበር. ስለመለስክልኝአመሰግናለሁ

  • @netsanetmekonin2980
    @netsanetmekonin2980 19 днів тому +1

    ስራው ቆንጆ ነው ግን ዋጋው ትንሽ አልበዛም?

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  19 днів тому +1

      @@netsanetmekonin2980 ምን ይደረግ እናትየ ጊዜው ጋ አብሮ መጓዝ ግድ ሆኖብን እኮ ነው

  • @emubilaltube
    @emubilaltube 22 дні тому +1

    ሠላም ወንድም እስኪ ዋጋህን ንገረኝ መካነ ሠላም ታደርሳላችሁ እንደ ?

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  22 дні тому +1

      @@emubilaltube አዎ ዋጋ በውስጥ መስመር አናግሪኝ

  • @biredejen6562
    @biredejen6562 16 днів тому +1

    የአንድ ወር ደመወዝ ያልከው በኢትዮጵያ ደመወዝ ነው እንዴ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  16 днів тому +1

      ኢትዮጵያ በዶላር መክፈል እስክትጀምር አያካታትም