Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማርያምን ማነው እንደኔ ዝም ብሎ ቶሎ ብስጩ ተናዳጂ ጫህ😢😢አሁንስ ትግስት ከማጣቴ የተነሳ የማረገውን አላውቅም😢😢በስደት ያላቹሁ ሁሉ ከንዲህ አይነት መጨናነቅ ይጠብቃቹሁ🙏😢ይህን ፊልም ደሞ አይተው ከሚጨርሱት ያርገን🤗❤
አኔ የአረብችው ጭሁት እኔም እንደነሱው ጭሂ ሁንኝ አረፍኩው ልጅች የሆነ ነገር ሲጠይቅን እኔም መለሺ እጠየቅቸዋለሁ እነሱው ደግሞው ሲጠያቅንኝ ደም ነው የምገነፈልው አንዳንድየማ ልጁችን እምናቸው ላይ እንደመታሁቸው የማወቅው ከመታሁቸው በላይነው በራሴ በጠምነው የምናደደው በጭራሺ የእኔ ፀባይ አይደለም አሆን የለሁበት በጭራሺ ከመሳቅ ከመጫወት በሰትቀራ ከተናደዱኩም ዝም ከማለት በሰትቅራ አረብች ጋ ተጮጭህ አላውቅም እሆን የጨንቅን ሀገር ሲገባ ታከቱልን እንዳይህድነው የምጨነቅው
ሰከን በሉ ታገሱ በቅርብ ያልፍልናል ዋናዉ ትግስት ነዉ እህቶቸ❤❤
እኔም ቶሎ ቶሎ ነው ኮድ የሚብሰኝ በተላይ እኛ አማራወች ኔትወርክ የለ ብቻ ያልፋል😢
@@aeshimohammed9684 እኔስ ልጀ አብራኝ ናት ጩሄባት ከዛ ብርድ ብየ ሳሰብ ነው እንዴት እንደጮሁ ትዝ የሚለኝ😓😓
እኔም ነኝ ፀልዩልን😢
ከአገር ዉጭ ላላቹህ በያላቹህበት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ የምናየዉ ነገር ለእኛ አስተማሪ ይሁንልን ላይክ እንዳትረሱ
እንደ እኔ ለተጨነቃቸህ እህት ወንደሞቸ እግዚአብሔር ከጭንቅ ከመከራ ያዉጣቸህ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
አሜን❤
😢Amen wude
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen amen ❤❤❤
ምርጥ ቃናነው ምትሉ ላይክ❤❤
ፀልይ እናት ፀልይ ወደ ጌታ እየሱስ ተጣጊ፦ እርሱ ከጭንቀት ከቁጡነት ከንዴት ከጩኋት ነፃ ያጣሻል ያረጋጋሻል ይህ ፍልም ስጀመር የጭንቀት ምንጭ ነዉ። በሙሉ ልባችሁ ወደአምላክ ተመለሱ። ለፃሎት ግዜ ስጡ። እባካችሁ
እግዚአብሔር ትልቁን ሀብት ጤና ይስጣቺሁ ጤና በማጣቴ እኔ መከራዬን እያየሁ ነው በፀሎታቺሁ አስቡኝ በስደት ተስፋ መቁረጤነው በቃ
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነዉ
በጣምደርሦብኝ አይቼዋለሁ😭😭😭😭😭ግንደሞ,መልሼአገኘሁት ግን ኩፉ ሆንኩኝ የጎዱኝአሥርእጥፍ አጎዳለሁ
በጣም ከባድ ነው እኔ አሁን ደርሶብኝ እያሳለኩት ነው ፀልዩኝ😢😢😢😢
ከመብረቅ ፈጣሪ ይጠብቀን😂😂
😅😅😅😅 ኣዉ
እውነት ም መብረቅ ነው
አሜን
አሚንን😂😂
አሜን 😅😅
ኤጭ አግቶ ማጣት ሢያሥጠላ አሳዘኑኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምርጥ ፊልም ነው ለ እናንተ አስተማሪ ነው ብዬ አስባለሁ 😊😊😊 like እያረጋችሁ
ልጆቹ ስርአት አላቸው ደስ ሲሉ❤
አስተማሪው ግን በአንድ ቀን ቆሌአቸው ገፈፈው እኮ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የምንቆሌ@@lidujesuse910
ስልኬ ቻርጅ አላደርግም ብሏል ላይክ ፈልጎ ነው መሰለኝ😂😂😂😂😂 37:15
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
ላይክ አረኩሺ አሁን ቸረጀልሺ😂😂😂
😮😮😮😮😮
😂😂😂😂
እኔ የገረመኝ አባትዮዉ ምንም አልጨነቀውም ለልጆቹ እንኳን አላዝንላቸዉም የተረገመ 😢
😂😂😂ሆሆሆይይይ ታዝበሺዋል ግራገባኝ እኮ😂😂😂ጭራሺ ቅምጡ መታበሚሥቱ ታላግጣለቺ
ለእኔ አስተማሪ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ላይክ እያረጋቹህ
መብረቅእዉነትም ባንዴ ሁሉም ንብረት ወደመ😅😅😅
ባለ ትዳሮቹ ይገርማሉ እሱ ሌላ ሴት ይፈልጋል ሚስቱ ዶሞ ሌላ ወንድ ይፈልጋታል እንግዲ ህይወት እንደዚ ናት የማይፈልገን ስንከተል የሚያመልጠን ኣናዉቅም😒😒😒ዶሞ ቱርክ እዚ ሁኜ ኣወቅካት ድራማዉሁሌም ባንድ ቤት ነዉ የሚሰሩት😂😂😂
ማነዉ ጎበዝ ሚደምረኝ🥰
እዉነትም መብረቅ በአንደዬ ከሀብት ማማ አወረዷቸዉ እኮ😂😂 ሜሊሳ አለች ደግሞ
🤣🤣እረሰዎ ግን ወሬኛ ነዎት ከዛ ሁሉ የቅጦት ኑሮ ተፈጥፍጠው አያሳዝኑሽም
በጣም
አስተማሪ ዲራማ ነው እናመሰግን አለን❤❤❤❤😮😮😮
ምርጥ ፊልም❤
🎉።መብረቅ ilove.this name
❤❤❤መብረቅ የተመቸው❤
ማጣት ይከብዳል አኛ ቤት ገብቶ አይቸዉ ዉይ አልሃምዱሊላህ 😭😭😭😭😭አለፈ ግን የሰዉ ፊት አህ
እባክህን ክፍል 3
መብረቅ እንኳን በሰላም መጡች 😍💙
ምርጥ።ፈልም።ይላቃቃ❤❤❤
በጣም ጡሩ ነው🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤ ደሥ ይላል
በነገራችን ላይ አቲሽ ማለት. እሳት ነዉ ሱ ማለት ዉሀ ማለት ነዉ ስማቸዉ እሳትና ዉሀ😊😊
በምንኛ ነዉ
@@نايف-ف9ي1ط በቱርከኛ
ቆንጆ እንደሚሆን ተሠፋ አድርጋለው አቶ መብርቅ😂😂
ደብሮኛል😢😢😢
አይዞን ያልፋል
ላይክ ክጪኝ ወይ አጋጪኝ😂
እረ ኡኡ ወይኔ ላይክ ግን ከትንሽ አመታት በኋላ በብር መሆኑ አይቀርም ምክኒያቱም ሁሉም የሰራውም ያልሰራውም ላይክ አድርጉኝ 😮😮እሯ
እናጋጭሽ አለን ምን ይመስልሻል 😂😂😂
@@lovemami-r7n 🤣🤣🤣🤣
@@EdenEthiotube 🤣🤣
ያመቻቸው ❤
እውነትም መብረቅ ባንዴ ከሃብት ማማ ወደ ድህነት ማማ😂😂
እኮ መርከብ ሆቴል ምናምኑም ይቅር እንዴት አንድ መኪና እንኳን አያስተርፋላቸውም መብረቁ 🤣😹😹😹
@@YateViva 😂😂😂እኮ
😂😂😂😂😂
ሴቶችየ እባሌጋር ስጣላ ለማንም እንዳትናገሪ ይለኛል መጣላታችንን ሰው ከሰማ አለቅሽም ዋ ብሎ ያስፈራራኛል ለምድነው ግን 😊 ማለቴ የኔ ብቻ ነው😢 የናተም 😂
ምክንያቱም በሠዎች ፊት ሁሌ ጥሩ ሠው ነው እንዲባል ሥለሚፈልግ ነው ግን አንቺም በትዳርሽ ማንም ሶሥተኛ ሠው አታሥገቢ ሥትጣሉ እራሣቹ ለመፍታት ሞክሪ ውዴ
ግን እሆ እዳት ናገሪ ብሎሻል ለማንኛውም ገና አላግ ገበሁም ታገባ እነግርሻለሁ 😂
@@rosarose2433 🤣🤣🤣🤣😜
@@NatiNATNElgerma አይዋ ሶስተኛ ሰው ማስገባት አልወድም እራሳችን ነን የምንፈታው ችግራችንን ግን ይገርመኛል 🤣
ይደበድብሻል ዴ😂
ያምራል 🙏🏻🙏🏻
ደብሮኛልመኪናግዙልኝ😊😊😊😂😂❤
የመብረቅ ያለህ እስኪ ልየው የሚምር ይመስለኛል በራሞ አይን ባይመጣልኝም እስኪ ልየው 🙄😫
ቅመሞች እቃ አጥባችሁ አልጨረሳችሁም መሰል ጭር ብላል😍😍
እኔ አሁን ጨረስኩ መብረቅ 😂
ምሪጥፍልምነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እርሰ መምህሩ😮
ኩዚ ጉኒ part 121 ልቀቁልን
Ebakachu turkey minidinawu simu
Wow ደስይምልፍልም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አተው ኮመታተሮች እዴት ነው የምትኮምቱትስለት ደራማው አትኮምቱም 😂😂😂😂
ነገ በጉጉት እንጠብቃለን መብረቅች💝🥰🥰
ቃና የምናየው ሴቶች ብቻ ነንደ😅😅ወዶች የሉምሳ ካዱ ወደ አዱ ፊልም ስንሸጋገር😅😅😂
😮አለን ግን እኛ ያው ብዙ አናወራም ለዛ ነው ያላየሽን 😋😋😋😀😀😀
😢😢
አስተማሪ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ማሮች❤
❤❤❤❤❤❤❤
የሲናን.ድምጥሰማሁ.ልበል.አይመብርቅ.እሚያወጣኚን.ሳህኔንልጠብ
ውነትም መብረቅ😂😂😂😂
ልየው እንዴ😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
waww
❤❤🎉🎉❤❤
❤😊
ልጅቹ ደስ ሲሉ❤❤❤
ጀስቲን ቢበር ከደወለ ኣሳውቅሻለው አላለችም 🤣🤣🤣
አርግዝነው
አኩንዬ❤😂
ወድ በስቶበተል ምንም አልገበኝም😅😅😅😅😅ከገበቹ አስረዱኝ
😂😂😂😂እየቆየ ይገባሻል ይሆናል ዝብለን አዱን ስንሸኝ አዱን ስንቀበል
@@soliyanayemersewa እዉነትሽነዉ እኝ መንኖር መን የይለቻዉ ነበር በኝ በረከ
Can you tell me the name of the actor
😢😢😍😍
❤️🔥❤️🔥❤️🔥
ስማቸውን ንገሩኝ
አግኝቶማጣት ከባድ ነዉ😢😢
መብረቅ እንዴት አያቹት የመዳም ቀመምወቼ? 😍በኔ በኩል ምንም አይልምደሞ ልጅቱዋ ስወዳት ችኩር ላይ የሰራቹሌለዎቹ እንካን አላቃቹውም😮
በአንድጌዜ ሀብታሙች ወደዱህነት ገብው ታዳ ከዚይህ በላይ መብራቅአለ እንድ
@@aeshimohammed9684 በጣም😂
ሁላቸዉም ሀሪፍ ሀሪፍ ፊልም ሰርተዋል
ኤንዴር ሁና ስርታለች በአረበኛ እናትዬዋ የልድዝ ቱፋሀል ሀረም ይላል እዚያ ላይ በጠል ነች በጣም ታምራለች
@@Rozina-dl3zj oh ይሆናል እንግዲ እኔ ብዙ ሚባል ፊልሞች አይቻለው በአረብኛ የበለ እንደዉ ከ አማርኛ አረብኛ ነው ሚመስጠኝ ግን እዚህ ያሉ አላውቃችዉም 🙏😍
ወይኔ ስቄ ልሞት ነው 😂😂
😂😂😂ሳስበው ይህ ፊልም ምኑም አያምር
አስቀያሚ እና ውስብስብ ነገሮች የሚበዙበት ይመስላል 😮
ሰላም መብረቅ እባላለሁ እንተዋወቅ ☺️🤣🤣🤣🍓🍒🍎
😮የትላቱን ነው ወይስ ምድነው የሚያስጠላ ፊልም ምለቁት
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማነው እንደ እኔ ሰዎቹ ለማብላት ልክ 20 ደቅቃ ስቀር ሱፉራን የሚያዘጋጅ😁 ማለት ናይሎን ማረት ላይ የሚያነጥፍ
እኔ አለሁልሽ እረ ምነዉ ዛሬ ይቀዘቅዛል ይሉኛል 😅😅😅😅😅
እኔ አለሁ ውዴ❤❤
Yefilmu sim be Turkey minden new?
ቅመሞችዬ በናታችሁ ደምሩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወደየት ውደ😂ቃናላይ ተደምረናል
ዜዳ ግን ያልታበሰ እንባ ላይ አይቻታለሁ የሜሊሳ እናት ሆና 😀
ዋው ደስ ይላል ኣሰተማር ፊልም እንድምሆን ተሰፋ ኣረጋለሁ ❤🎉
😳😳😳ሂወት ከባድሚዛንነዉ ቅምጦች ግን አታሺቃብጡ
በኣረብኛ ኣለ
በመንጠልጠልሽ ልታፍሪ ይገባል አላለም እሱ ዛፍ ስር ሲሸና ያላፈረውን😂😂
ጀመርኩትኮ😂
ያላወቀ ሞላዉም አለቀ ትላለች አያቴ ትርጉሙ ዝዞ መገነት ይባላል
❤❤❤❤😢😢😢
😢😢😢😢
አይዛን ያልፍል
😮😮
🇧🇴❤❤❤❤❤❤
Madam qimamoch totolo layiki aderguti
አንቀጽን በዚህ ልቀቁልን
😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢🙏🙏🤕
እውነትም መብረቅ ከሀብታም ወደዲህነት😂😂😂😂
እስቲ ጎበዝ ደምሩኝ ይማምሩኝ አሳድጉኝ😂😂😂 እህታችን ነኝ
Ara download enargibet kifetulin😡😡😡😡
ወይኔ አማረኛ አርግዘህ ነዉ ወይ አላለችም😅
እንዴት ነው ይሄ ፊልም ጋይስ ልከታተለው ወይስ ይቅርብኝ 😂
እኔእማቀው አላማወቄነል
ይጠየቃል እንዴ ባባ😎😎😙😙🤗🤗🤗🤗🤗
ጀምረነዋል እግዲ ፈጣሪ ያስጨርሰን
እኔ ደሞ እውነትም መብረቅ ፊልም መስሎኝ ነው
ማርያምን ማነው እንደኔ ዝም ብሎ ቶሎ ብስጩ ተናዳጂ ጫህ😢😢አሁንስ ትግስት ከማጣቴ የተነሳ የማረገውን አላውቅም😢😢በስደት ያላቹሁ ሁሉ ከንዲህ አይነት መጨናነቅ ይጠብቃቹሁ🙏😢ይህን ፊልም ደሞ አይተው ከሚጨርሱት ያርገን🤗❤
አኔ የአረብችው ጭሁት እኔም እንደነሱው ጭሂ ሁንኝ አረፍኩው ልጅች የሆነ ነገር ሲጠይቅን እኔም መለሺ እጠየቅቸዋለሁ እነሱው ደግሞው ሲጠያቅንኝ ደም ነው የምገነፈልው አንዳንድየማ ልጁችን እምናቸው ላይ እንደመታሁቸው የማወቅው ከመታሁቸው በላይነው በራሴ በጠምነው የምናደደው በጭራሺ የእኔ ፀባይ አይደለም አሆን የለሁበት በጭራሺ ከመሳቅ ከመጫወት በሰትቀራ ከተናደዱኩም ዝም ከማለት በሰትቅራ አረብች ጋ ተጮጭህ አላውቅም እሆን የጨንቅን ሀገር ሲገባ ታከቱልን እንዳይህድነው የምጨነቅው
ሰከን በሉ ታገሱ በቅርብ ያልፍልናል ዋናዉ ትግስት ነዉ እህቶቸ❤❤
እኔም ቶሎ ቶሎ ነው ኮድ የሚብሰኝ በተላይ እኛ አማራወች ኔትወርክ የለ ብቻ ያልፋል😢
@@aeshimohammed9684 እኔስ ልጀ አብራኝ ናት ጩሄባት ከዛ ብርድ ብየ ሳሰብ ነው እንዴት እንደጮሁ ትዝ የሚለኝ😓😓
እኔም ነኝ ፀልዩልን😢
ከአገር ዉጭ ላላቹህ በያላቹህበት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ የምናየዉ ነገር ለእኛ አስተማሪ ይሁንልን ላይክ እንዳትረሱ
እንደ እኔ ለተጨነቃቸህ እህት ወንደሞቸ እግዚአብሔር ከጭንቅ ከመከራ ያዉጣቸህ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
አሜን❤
😢Amen wude
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen amen ❤❤❤
ምርጥ ቃናነው ምትሉ ላይክ❤❤
ፀልይ እናት ፀልይ ወደ ጌታ እየሱስ ተጣጊ፦ እርሱ ከጭንቀት ከቁጡነት ከንዴት ከጩኋት ነፃ ያጣሻል ያረጋጋሻል
ይህ ፍልም ስጀመር የጭንቀት ምንጭ ነዉ። በሙሉ ልባችሁ ወደአምላክ ተመለሱ። ለፃሎት ግዜ ስጡ። እባካችሁ
እግዚአብሔር ትልቁን ሀብት ጤና ይስጣቺሁ ጤና በማጣቴ እኔ መከራዬን እያየሁ ነው በፀሎታቺሁ አስቡኝ በስደት ተስፋ መቁረጤነው በቃ
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነዉ
በጣምደርሦብኝ አይቼዋለሁ😭😭😭😭😭ግንደሞ,መልሼአገኘሁት ግን ኩፉ ሆንኩኝ የጎዱኝአሥርእጥፍ አጎዳለሁ
በጣም ከባድ ነው እኔ አሁን ደርሶብኝ እያሳለኩት ነው ፀልዩኝ😢😢😢😢
ከመብረቅ ፈጣሪ ይጠብቀን😂😂
😅😅😅😅 ኣዉ
እውነት ም መብረቅ ነው
አሜን
አሚንን😂😂
አሜን 😅😅
ኤጭ አግቶ ማጣት ሢያሥጠላ አሳዘኑኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምርጥ ፊልም ነው ለ እናንተ አስተማሪ ነው ብዬ አስባለሁ 😊😊😊 like እያረጋችሁ
ልጆቹ ስርአት አላቸው ደስ ሲሉ❤
አስተማሪው ግን በአንድ ቀን ቆሌአቸው ገፈፈው እኮ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የምንቆሌ@@lidujesuse910
ስልኬ ቻርጅ አላደርግም ብሏል ላይክ ፈልጎ ነው መሰለኝ😂😂😂😂😂 37:15
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
ላይክ አረኩሺ አሁን ቸረጀልሺ😂😂😂
😮😮😮😮😮
😂😂😂😂
እኔ የገረመኝ አባትዮዉ ምንም አልጨነቀውም ለልጆቹ እንኳን አላዝንላቸዉም የተረገመ 😢
😂😂😂ሆሆሆይይይ ታዝበሺዋል ግራገባኝ እኮ😂😂😂ጭራሺ ቅምጡ መታበሚሥቱ ታላግጣለቺ
ለእኔ አስተማሪ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ላይክ እያረጋቹህ
መብረቅእዉነትም ባንዴ ሁሉም ንብረት ወደመ😅😅😅
ባለ ትዳሮቹ ይገርማሉ እሱ ሌላ ሴት ይፈልጋል ሚስቱ ዶሞ ሌላ ወንድ ይፈልጋታል እንግዲ ህይወት እንደዚ ናት የማይፈልገን ስንከተል የሚያመልጠን ኣናዉቅም😒😒😒ዶሞ ቱርክ እዚ ሁኜ ኣወቅካት ድራማዉሁሌም ባንድ ቤት ነዉ የሚሰሩት😂😂😂
ማነዉ ጎበዝ ሚደምረኝ🥰
እዉነትም መብረቅ በአንደዬ ከሀብት ማማ አወረዷቸዉ እኮ😂😂 ሜሊሳ አለች ደግሞ
🤣🤣እረሰዎ ግን ወሬኛ ነዎት ከዛ ሁሉ የቅጦት ኑሮ ተፈጥፍጠው አያሳዝኑሽም
በጣም
አስተማሪ ዲራማ ነው እናመሰግን አለን❤❤❤❤😮😮😮
ምርጥ ፊልም❤
🎉።መብረቅ ilove.this name
❤❤❤መብረቅ የተመቸው❤
ማጣት ይከብዳል አኛ ቤት ገብቶ አይቸዉ ዉይ አልሃምዱሊላህ 😭😭😭😭😭አለፈ ግን የሰዉ ፊት አህ
እባክህን ክፍል 3
መብረቅ እንኳን በሰላም መጡች 😍💙
ምርጥ።ፈልም።ይላቃቃ❤❤❤
በጣም ጡሩ ነው🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤ ደሥ ይላል
በነገራችን ላይ አቲሽ ማለት. እሳት ነዉ
ሱ ማለት ዉሀ ማለት ነዉ ስማቸዉ እሳትና ዉሀ😊😊
በምንኛ ነዉ
@@نايف-ف9ي1ط በቱርከኛ
ቆንጆ እንደሚሆን ተሠፋ አድርጋለው አቶ መብርቅ😂😂
ደብሮኛል😢😢😢
አይዞን ያልፋል
ላይክ ክጪኝ ወይ አጋጪኝ😂
😂😂😂😂
እረ ኡኡ ወይኔ ላይክ ግን ከትንሽ አመታት በኋላ በብር መሆኑ አይቀርም ምክኒያቱም ሁሉም የሰራውም ያልሰራውም ላይክ አድርጉኝ 😮😮እሯ
እናጋጭሽ አለን ምን ይመስልሻል 😂😂😂
@@lovemami-r7n 🤣🤣🤣🤣
@@EdenEthiotube 🤣🤣
ያመቻቸው ❤
እውነትም መብረቅ ባንዴ ከሃብት ማማ ወደ ድህነት ማማ😂😂
እኮ መርከብ ሆቴል ምናምኑም ይቅር እንዴት አንድ መኪና እንኳን አያስተርፋላቸውም
መብረቁ 🤣😹😹😹
😂😂😂😂
@@YateViva 😂😂😂እኮ
😂😂😂😂😂
ሴቶችየ እባሌጋር ስጣላ ለማንም እንዳትናገሪ ይለኛል መጣላታችንን ሰው ከሰማ አለቅሽም ዋ ብሎ ያስፈራራኛል ለምድነው ግን 😊 ማለቴ የኔ ብቻ ነው😢 የናተም 😂
ምክንያቱም በሠዎች ፊት ሁሌ ጥሩ ሠው ነው እንዲባል ሥለሚፈልግ ነው ግን አንቺም በትዳርሽ ማንም ሶሥተኛ ሠው አታሥገቢ ሥትጣሉ እራሣቹ ለመፍታት ሞክሪ ውዴ
ግን እሆ እዳት ናገሪ ብሎሻል ለማንኛውም ገና አላግ
ገበሁም ታገባ እነግርሻለሁ 😂
@@rosarose2433 🤣🤣🤣🤣😜
@@NatiNATNElgerma አይዋ ሶስተኛ ሰው ማስገባት አልወድም እራሳችን ነን የምንፈታው ችግራችንን ግን ይገርመኛል 🤣
ይደበድብሻል ዴ😂
ያምራል 🙏🏻🙏🏻
ደብሮኛልመኪናግዙልኝ😊😊😊😂😂❤
የመብረቅ ያለህ እስኪ ልየው የሚምር ይመስለኛል በራሞ አይን ባይመጣልኝም እስኪ ልየው 🙄😫
ቅመሞች እቃ አጥባችሁ አልጨረሳችሁም መሰል ጭር ብላል😍😍
እኔ አሁን ጨረስኩ መብረቅ 😂
ምሪጥፍልምነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እርሰ መምህሩ😮
ኩዚ ጉኒ part 121 ልቀቁልን
Ebakachu turkey minidinawu simu
Wow ደስይምልፍልም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አተው ኮመታተሮች እዴት ነው የምትኮምቱት
ስለት ደራማው አትኮምቱም 😂😂😂😂
ነገ በጉጉት እንጠብቃለን መብረቅች💝🥰🥰
በጣም
ቃና የምናየው ሴቶች ብቻ ነንደ😅😅ወዶች የሉምሳ ካዱ ወደ አዱ ፊልም ስንሸጋገር😅😅😂
😮አለን ግን እኛ ያው ብዙ አናወራም ለዛ ነው ያላየሽን 😋😋😋😀😀😀
😢😢
አስተማሪ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ማሮች❤
❤❤❤❤❤❤❤
የሲናን.ድምጥሰማሁ.ልበል.አይመብርቅ.እሚያወጣኚን.ሳህኔንልጠብ
ውነትም መብረቅ😂😂😂😂
ልየው እንዴ😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
waww
❤❤🎉🎉❤❤
❤😊
ልጅቹ ደስ ሲሉ❤❤❤
ጀስቲን ቢበር ከደወለ ኣሳውቅሻለው አላለችም 🤣🤣🤣
አርግዝነው
አኩንዬ❤😂
ወድ በስቶበተል ምንም አልገበኝም😅😅😅😅😅ከገበቹ አስረዱኝ
😂😂😂😂እየቆየ ይገባሻል ይሆናል ዝብለን አዱን ስንሸኝ አዱን ስንቀበል
@@soliyanayemersewa እዉነትሽነዉ እኝ መንኖር መን የይለቻዉ ነበር በኝ በረከ
Can you tell me the name of the actor
😢😢😍😍
❤️🔥❤️🔥❤️🔥
ስማቸውን ንገሩኝ
አግኝቶማጣት ከባድ ነዉ😢😢
መብረቅ እንዴት አያቹት የመዳም ቀመምወቼ? 😍
በኔ በኩል ምንም አይልም
ደሞ ልጅቱዋ ስወዳት ችኩር ላይ የሰራቹ
ሌለዎቹ እንካን አላቃቹውም😮