የቤርሙዳ ምስጢራዊ በር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ቤርሙዳ ለምን ሁሉ ዋጥ ያደርጋል? ከመዋጡ ጀርባ ያሉ ምስጢራዊ፣ አመክንዮአዊ፣ ከተፈጥሮ በላይ ያሉ ጉዳዮች (ክፍል 4)

КОМЕНТАРІ • 170

  • @Michael_m_
    @Michael_m_ 3 роки тому +13

    "እምነት ፣ እውነት ፣ አውቀት ፣ ማስተዋል ፣ አመክንዮ ሠውን ነፃ ያወጣሉ" እውነት ልክ ብለሃል መምህር! እድሜ ይስጥልን!

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 3 роки тому +10

    መምህር በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ዝምብዬ ሳዮት ተነቦ የማያልቅ እጅግ በጣም ጥሩ መፀሀፎች ይመስሉኛል

  • @lulemb
    @lulemb 3 роки тому +1

    ሀገሬን እንዳቅና እንድወድ ያደረከኝ ምርጥ መምህር ሰላምህ ይብዛ🙏

  • @meskeremjisso2267
    @meskeremjisso2267 3 роки тому +2

    ቅዱስ እግዚአብሔር ለማየት የምትፈልጋትን ኢትዮጵያ አብሮ ያሳየን። የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @sihentesfaye251
    @sihentesfaye251 3 роки тому +3

    እኛም ከልብ እንወዶታለን እናከብሮታለን የእውነት ትልቅ አክብሮት አለኝ እድሜ ይስጦትና ብዙ ፍሬ እንደሚያፈሩ ተስፋ አለኝ

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 3 роки тому +1

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    1000 አመት ኑርልን እንቁው መምህሬ!💖👏

  • @hanayousuf2246
    @hanayousuf2246 3 роки тому +1

    መምእር ሐዛኝቱድግል ማርያም በእድሜ በጸጋ ትጠብቅልን የልጆቻችን ተስፋ ነእና

  • @natiMan-rq5cz
    @natiMan-rq5cz 3 роки тому +1

    መምህር አቤል ብርሃኑ በቅርብ ስለ ቤርሙዳ የለቀቀውን አይተህ መልስ ብሰጠን ደስ ይለናል!!!!!!!

  • @emuzawdu1370
    @emuzawdu1370 3 роки тому

    በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን መምህር በምስል አስደግፈህ ስላስተማርከን የኔ ተጨናቂ የኔ አስተዋይ አትጠገብም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 3 роки тому +1

    ዘ-ይገርም ነው ወይ ቤርሙዳ እኔ ግን የአባቶቼን ፈለግ በመከተል እነሱ ባስቀመጡልኝ መረጃ ተደግፌ የነሱን ሀሳብ እጋራለው ስለእውነትም ባስተማርከን ተመርኩዤ በብዙ ተመራመርኩበት እዴት ደስ ይላል ከኑሮ ሀሳብ ወቶ በመራቀቅ ማሰብ ድንቅ ነው ተባረክልኝ መምህሬ

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 3 роки тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን።

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 роки тому +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁንልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ 🙏🙏🙏

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጊዜዎት ሰውተው ይህንን የማይጠገብ ትምህርት ስለጋበዙን እድሜ ይስጥልን

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 3 роки тому

    መምህሬ በብዙ እድሜ እና ፀጋ ክበርልኝ የእውነት አንተን ያለመውደድ አንተን ያለማክበር ንፉግነትም ብቻ ሳይሆን መረገም ነው በደም ጨረቃ ግርዶሽ ሀሴት አድርጌ ስመልስ እዚህም ሌላ መአድ ይዘህ መጣህ እኛን ከእውቀት አድማስ ለማሻገር የምትደክመውን እግዚአብሔር ይክፈልህ ።
    እንደ አስተያየት ከአመክንዮዎቹ ወደ ስውር አለም መሸጋገሪያ በር ነው የሚለውን እደግፋለሁ ምክነያቱም በቪዲዎ አንድ ላይ እንደነገርከን ከተገኙት የካፒቴኖቹ መልዕክቶች ውስጥ አንዱ ከሌላ አለም የመጡ ይመስላሉ የሚል አለበት እንደዚያ ከሆነ ድግሞ እነ ሚቴን ጋዝ አውሎ ንፋስ ከሌላ አለም የመጡ ፍጡሮች ሊያሰኛቸው አይችልም
    እናመሰግናለን ኑርልን።

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ

    እንኳን ደህና መጡ መምህር ተነበው የማያልቁ መፅሐፍ ኖት

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 3 роки тому +1

    መምህር ፡ መጋቢ ፡ ሐዲስ ፡ ሮዳስ ፡ ታደሰ ፡ በመቶ ፡ አመት ፡ አንድ ፡ ጊዜ ፡የሚፈጠሩ ፡ ምሁራን ፡ አንዱ ፡ የዘመናችን ፡ ባለ ፡ ሁለት ፡ ሰል ፡ በመንፈሳዊም፡ በዓለማዊ ፡ ምሁር ፡ እረጅም ፡ እድሜ ፡ ከጤና ፡ ጋር ፡ ፡ አብዝቶ ፡ ፈጣሪ ፡ አቦ ፡ ጀባ ፡ ይበልህ፡ ቁልቢ ፡ ገብርኤል ፡ ከፊት ፡ ከኋላ ፡ ይቁምልህ ፡ አሜን !!!!!!

  • @tizezewtadese8200
    @tizezewtadese8200 3 роки тому

    ሁሌም በጣም ነዉ ምታስደምመኝ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥልን መንታ ልጆች አሉኝ 5 አመታቸዉ ነው አተን ሁሌ ቢአገኙህ አብረዉህ ቢኖሩ ብየ ተመኘሁ

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ woww በጣም ደስ የሚል ነበር የዛሬ video ለነበረን ቆይታ ደስ ይል ነበር ጥሩ እውቀት ነበር። በሌላ video እስከምንገናኝ መልኳሙን እመኝልሃለሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ከረጅም እድሜ ጤና ጋር ይስጥህ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ። la prochaine video À bientôt.

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 3 роки тому

    አይገርምም እግዚአብሔር ለሰው ልጅ የሰጠው ጥበብ በጣም ግሩም ትምህርት ነው መምህር የተማሩትን እና ያዎቁትን እንድ ዝርግፍ አድርግጓ የሰጡን ትምህርት በአለም ጪማቂ ቂራቂቦ የተጨናነቀ አይምሮየን ዳግም ታድሶ መልካም ነገሮችን ብቻ እንድ ማር እና እንድ ዳምጥ ስላረጉኝ እጅግ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ነዉ ምዎዶት ።

  • @ምንቴሀበሻ
    @ምንቴሀበሻ 3 роки тому +1

    ዶ/ር በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር አመሰግናለው

  • @sisays2186
    @sisays2186 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @saymonking9666
    @saymonking9666 3 роки тому +1

    hi doctor rodas last time u are talking about UA-camrs they are change ur topics in different way. i know u feel bad i understand but u can't change for some people mind set.so Please keep doing ur job teach us the reality according to the Bible and astronomy together both.we don't need to fear we have to accept and adopt the nature. we have to know and learn more everything in this world what is going on....thank u so much for ur time and u teach us for free

  • @googlenext6199
    @googlenext6199 3 роки тому +1

    You got the point አባ ዞሲማስ !! In this living world there are only 28 triangles . But science reaches only 27 triangles . The final triangle found only ጳጉሜ ዞሲማስ,,,, thankyou Rodi great......keep it up!

  • @hanabelete4347
    @hanabelete4347 3 роки тому +1

    Enamesegnale memhirachin. 🙏🙏🙏

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 3 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድልልኝ መምህር እውቀት በነጻ ሰለ ምትሰጠን እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር

  • @merrymaseresha1003
    @merrymaseresha1003 3 роки тому

    Thank you very much we love you

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 роки тому +3

    በጣም ነው የምታስደምመው በሙሉ የምታስተምረንን ስሰማ ልዩ አለም ነው የሚታየኝ በሃሳብ💚💛❤

    • @genetmisgan3316
      @genetmisgan3316 3 роки тому

      በጣም ነው ደስ የሚለው 💚💛❤

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 3 роки тому

    እድሜና ጤና ይስጦት መምህሬ

  • @unlockzbible2411
    @unlockzbible2411 3 роки тому

    መምህር እርስዎን በጉጉት የሚከታተሉ በጣም ብዙ ታዳጊዎች አሉ፡፡ እና አንድ አንዴ የሚያቀርቡት ነገርላይ በቂ ዋቢ መፅሀፍትን ቢያነቡ ከተቻለም በቂ ምርምር ቢያደርጉ ጥሩ ነው፡፡ እስከማዉቀው ድረስ በአሁኑ ሰዓት በዚህ ክልል ላይ ከፍተኛ የሆነ የመርከብ እና የአውሮፕላን እንቅስቃሴ አለ፡፡
    እና እንደዚህ አይነት ዎሬዎችን በእርስዎ ደረጃ ቦታ ሰጦ ማውራት ጥሩ አይደለም … አመሰግናለሁ

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የርሶም ሰላም ይብዛልን

  • @mulumelkamu4350
    @mulumelkamu4350 Рік тому

    Dr.Egziabhar yistln 1000 Amet nurln,enakebrhalen🙏🙏🙏

  • @samuelgebregiorgis1021
    @samuelgebregiorgis1021 3 роки тому +1

    እንደዚህ አይነት (Program ) ቆንጆ ናቸው መምህር እናመሰግናለን፡ በዚህ እንዳይቋረጥ ደግሞ እማጸናለሁ 🙏👍።

  • @mistirwoldemariam2177
    @mistirwoldemariam2177 3 роки тому +2

    ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ::

    • @selamalemetu7254
      @selamalemetu7254 3 роки тому

      መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Рік тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን.

  • @uvanistedy2840
    @uvanistedy2840 3 роки тому

    እመቤቴ ፀጋህን ታብዛልህ

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡ መምህር

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 3 роки тому

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው። መምህር አመሰግንሃለሁ

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እጂግ በጣም ክብር ይገባሀል እንደ አንተ አይነት ወንድሞችን አብዝቶ ይስጠን አምላክ❤❤❤😘

  • @meronshimeles7009
    @meronshimeles7009 3 роки тому

    እንኳን ደና መጡ መምህር

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 3 роки тому

    መምህር አብዝቶ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 3 місяці тому

    ❤❤ አንድ አገር መላ ምቶችን ኧንብቢያለው መምህር የግዜን ስሪትና ቦታን የሚያፋልሱ ረቂቃን ሃይሎች ከጥልቅ የውሃው ስፍራ ትላልቅ ከተሞች በድንገተኛ የባህር ሠርጓጅ መርከበ ጉዞዎች የታዩበት ጊዜ ነበር … የፒራሚድ ውቅር ያላቸው የአለት ሃውልቶችንም ተመራማሪዎች አግኝተውበት ነበር እና በአጠቃላይ ይህን ስፍራ ስናስብ የጥንታዊትዋ አትላንቲስ ስልጡን ከተማ ጥፋት ስፍራ እንደሆነ ማሠብ በራሱ ማንም የፈለገውን ቢል ስለቤርሙዳ ትሪያንግል ሣይክሎፕስ በጠፋችበት 1918 ላይ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት የነበሩት ውድሮ ዊልሰን እንዳሉት የመርከብዋን መጥፋት የሚያውቁት እግዚአብሄርና ውቅያኖሱ ብቻ ናቸው የሚለው አባባላቸውን ተናግሬ ልለፍ እናመሰግናለን መምህር❤

  • @eskaye2006
    @eskaye2006 3 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ ተወዳጁ መምህራችን, ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ::

  • @getanehazeze8872
    @getanehazeze8872 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bayushshiferaw8482
    @bayushshiferaw8482 3 роки тому

    እናሠመሰግናለን መምህር።

  • @eskukibrete3974
    @eskukibrete3974 3 роки тому

    Egziabher yibarkot memhriye,yibelt yemiyageleglubetn edme ketena gar amlak chemiro yistot

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 роки тому

    እንኳን ሰላም መጣክ ልጅ ይህ ትምህርት ቢማር በጣም ደስ ይለኛ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sewmelaku1574
    @sewmelaku1574 3 роки тому

    ዕንቋችን እንኳን ደህና መጡ፡፡

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 3 роки тому

    ውድ መምህር እናመሰግናለን

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 3 роки тому

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !

  • @SameMekuriya
    @SameMekuriya 9 місяців тому

    የሚገርም ነው በርታ ወንድሜ

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ

    አመሰግናለሁ መምህር

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 роки тому

    መምህር ሮዳሰ እንኳን ደህና መጣህ

  • @abebagetachew6820
    @abebagetachew6820 3 роки тому

    All ur video is very entreated

  • @abelking7546
    @abelking7546 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን : መምህር

  • @abebagetachew6820
    @abebagetachew6820 3 роки тому

    I am happy ti hear you

  • @rahwanegasi2960
    @rahwanegasi2960 3 роки тому

    Enamesegnalen memhr 👍

  • @jermiasfikre4079
    @jermiasfikre4079 2 роки тому

    በርታ ጎበዝ

  • @abelwoldemariam9318
    @abelwoldemariam9318 3 роки тому

    Thank You Rodas !

  • @meronkumsa3382
    @meronkumsa3382 3 роки тому

    I am proud of you bro

  • @eyulove9359
    @eyulove9359 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @tewodrosteferi6267
      @tewodrosteferi6267 3 роки тому

      ብርሀንለምን አይክፈትም እንደሚከፈት እርግጠኛነኝ ሚስጥሩን ንገረኝ

  • @samuelkefelegn6008
    @samuelkefelegn6008 Рік тому

    ለምትሰጠን እውቀት እያመሰገንኩ ስለ ቤርሙዳ ትሪያንግል እኔ የተረዳሁት= በምድር ላይ ያለው አጠቃላይ የውሀ ጡዘት ቤርሙዳ ላይ ባለው ሰፊ ቀዳዳ/ሆል/ መግቢያ በር ወደ ምድር ሌላኛው ክፍል በተለያዩ መስመሮች ተከፋፍሎ ሰርኩሌት የሚያደርግ ሲሆን ጡዘቱና የመሳብ ሀይሉ መሬት በፀሀይ ዙሪያ ያላት ጉዞ ፍጥነት የፈጠረው ነው ብዬ አስባለሁ።

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @hiwottilahunaweke524
    @hiwottilahunaweke524 3 роки тому

    ፕሮግራምክ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥልበት

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 3 роки тому +1

    ስላም ላንተ ይሁን መምህራችን , ስለምታስተምረን ትምህርት አመሰግናለሁ , ትርያንግል የሚባለው ሶስት ማዕዘን ቅርፁ የግብፅ ፕራምድ ይመስላል , በሌላ በኩል ደግሞ ትርያንግል ሶስት ማዕዘኑ እንዳለ ሆኖ መሃሉ ላይ አንድ ትልቅ ዐይን አለበት ይህ የሉሲፈር 666 ይመስላል , በአጠቃላይ ሶስት ማዕዘን ትርያንግል የመልካም ነገር እንዳልሆነ ያመለህታል ሆኖም መርከቦችና አይሮፕላኖች የሚሰወሩት በዚህ ምክኒያት ነው ብዬ እገምታለሁ

  • @abertina9066
    @abertina9066 3 роки тому

    Tebark

  • @sofiemiru1698
    @sofiemiru1698 3 роки тому

    May God Bless you always!!!!Thank you so much.

  • @hiwetandebrhandebesu141
    @hiwetandebrhandebesu141 3 роки тому

    Lanteme selamey yebeza

  • @Zemichael4984
    @Zemichael4984 3 роки тому

    ግሩም ነው !!

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 3 роки тому

    Enamesegenalen

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 3 роки тому

    Enmasgnalne D/r Gezhen Ena Ewokate Selagrhene

  • @nibretutsegaye3815
    @nibretutsegaye3815 3 роки тому

    መልካም

  • @gedlekidusan
    @gedlekidusan 3 роки тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር። የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ።

  • @liljosi248
    @liljosi248 3 роки тому +1

    እንወድሀለን

  • @meleyamother4612
    @meleyamother4612 3 роки тому

    Bexam des mil timihert nw memiher qale hiwet yasemalin

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 роки тому +1

    ደስ ይላል☺
    በጣም እውቀት አያልቅም

  • @robi4400
    @robi4400 3 роки тому +2

    ሰላም መምህር 👋
    በቀጣይ ቪዲዮ ዛሬ በነቀምት ሰማይ ላይ ታዩ ስለተባሉት ሦስት ፀሀዮች ትንሽ ነገር ቢያካፍሉን እላለሁ በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

    • @geremechgetach
      @geremechgetach 3 роки тому

      ሲፉ ረድዮ ላይ ቃለ መጥይቅ አድመጠው እዛ ሀሳብ ሰጥቶ አል

  • @evazewdie9835
    @evazewdie9835 3 роки тому

    enameseginalen!!

  • @eyasuferede9681
    @eyasuferede9681 3 роки тому +1

    i always wonder did our ancestors ever said any thing about time travel ???

  • @arailabiy9983
    @arailabiy9983 3 роки тому

    Thank you

    • @sofiemiru1698
      @sofiemiru1698 3 роки тому

      May God Bless you always!!!Thank you.

  • @dessaleeyasu1142
    @dessaleeyasu1142 3 роки тому

    Enamesegnalen memhir. And if you don’t mine can you make a video on ‘Mebrek’. Malete endet endemifeter ena mekelakeyaw

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 3 роки тому

    እኔም በራሴ አከብርሃለሁ አደንቀአለሁ እወድሃለሁ አመሰግናለሁ እውቀትህን ስለምታጋራን!!!

  • @BlessedInLuck
    @BlessedInLuck 3 роки тому +5

    I would love to hear about the FLAT EARTH theory from your perspective.

    • @biniget3734
      @biniget3734 3 роки тому

      I've been trying for the doctor to talk about this so many times

    • @romanneils6905
      @romanneils6905 3 роки тому

      Yeah we need a vedio about that and what do the ancient Ethiopians say

  • @kalebassefa4859
    @kalebassefa4859 3 роки тому

    ጠሩንወገንበየገጊዜአዳዶሰ

  • @lol.com78
    @lol.com78 3 роки тому

    Nice

  • @amasol1429
    @amasol1429 3 роки тому

    Selamh ybzaln edme ena tena ystln

  • @bamayoutubechannel4213
    @bamayoutubechannel4213 3 роки тому

    በርታልን እናመሠግናለን

  • @genettadese856
    @genettadese856 3 роки тому

    Mamihr be gugute new metabik idmena tena yestlin

  • @henok2127
    @henok2127 3 роки тому

    መምህር እኛም እኖዶታለን።

  • @selamawitketuedufeuema8439
    @selamawitketuedufeuema8439 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow😊

  • @selam8291
    @selam8291 3 роки тому

    መምህር ሰላም ነው

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 роки тому

    ዶክተር ይሄን ጥልቅ እውቀትን መካፈል መታደል ነው

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 роки тому

    እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መጋቢ አዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ ❤ የዚህ ድንቅና ከ አይምሮ ጥልቀት በላይ የሆነው የፒራሚድ ሚሰጢር ይታወቅ ይሆን? እጠብቃለሁ በተሰፋ😊

  • @eleulove9569
    @eleulove9569 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር UFO ወይም በራሪ አካላት የሚባሉት ለመኖራቸው የተረጋገጠ ነገር አለ ወይስ የሳይንስ መላምት ነው ?እኔ ግን አለም የተፈጠረው ይሄ የምናየው ብቻ ነው ሌላ አለም የለም ቤርሙዳን የማስበው የመሬት ውስጥ ስበት ብዬ ነው፣ አመሰግንሃለሁ።

  • @bekelegobena9882
    @bekelegobena9882 2 роки тому

    ዶክተር እንዴምን አለህ ትንሽ ጠፋ እያልክብን ነዉ ዜዉትር ሰላም ጤናህን እሜኝልሀለዉ zodiac signsof the apocalypse የምለዉን ፍልም ተሜልክተሀል ወይ ካላየሄዉ እንድትመለከተዉ እጋብዝሀለዉ እባክህ አትጥፋብን

  • @hellyberry8643
    @hellyberry8643 3 роки тому

    ደጃል

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tofikkedir5684
    @tofikkedir5684 3 роки тому

    Bezu gize wede emnet yazeneblal yilalu ene muslim behon mnm yayehubeh neger yelem akebrhalewu adenkehalwu (Dr) edmehn yarzemelen

    • @acknowledgment2490
      @acknowledgment2490 3 роки тому

      ቶፍኬ ምን መሰለህ..በብዛት በዚህ ዓለም ካሉት የቴክኖሎጂ ጥግ ስራዎች የኢትዮጵያዊዉ መፅሐፈ ሄኖክ ሰርቀዉ በመዉሰድ በዛ ጥናት ነዉ የሚመሩትና..መምህርም አንዳንዴ ያንን ልገልፅ ይችላል

  • @meronyilma4275
    @meronyilma4275 3 роки тому

    Selam mamehr ena mitengass or mogade yamilaw neger bizum yemiyasami ayidelam. Becouse
    1. Markebochu laminate tefa.
    2. Wishawoch lamine tewachew.
    3.airplane ena sewachn biche mawsedu bersu garemi new.
    Supernatural yamilaw yasmamale.

  • @dagnewgebrea3790
    @dagnewgebrea3790 3 роки тому

    Dr. Yezemenachn mrtsi sew