Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መድፍና ኢትዮጵያዊያን
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደና መጣክ ስለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን
ፀሀዬ ትንታነህ ይመቸኛል በርታ
ማድሪድ ሳሊባን መፈለጉ የሚጠበቅ ነገር ቢሆንም ነገር ግን አርቴታ ተናገረ እንዲህም አለ"ማድሪድ ማለት STAR KILLER ነው ሳሊባ ቤንች ላይ እንኳን ቢቀመጥ ከአርሰናል አይለቅም" ሲል ውሊያ ሳሊባ ደግሞ ለማድሪድ ሩመር ምላሽ ሰጥቷል" እኔ በአርናል ቤት በጣም ደስተኛ ነኝ ታዋቂም ዝነኛም መሆን የምፈልገው ከአርሰናል ጋር ነው ክለቤ እስከ ፈለገኝ ድረስ ወደ የትም አልሄድም"ሲል ተናግሯል፣እንዳልከው ግን ፓልመር ለቼልሲ እስከ 2029 እንደፈረመው ሁሉ አርሰናል ሳሊባን እስከ ፈለገው ድረስ ተጨማሪ ዓመታትን ሊያስፈርመው እንደሚችል እርግጠኛ ነኝ ሳሊባም ቢሆን አርሰናልን የመልቀቅ ፍላጎት ይኖረዋል የሚል እምነት የለኝም።
ገባገባ በሉ መድፈኛው ዘገባው ጀምሯል🎉🎉❤❤
ኦርጅናል የኣርሰናል መድፈኞቹ ዘጋቢ ... ስለ ጥረትህ ኣመሰገንኩኝ
Love it❤
ሳካ እራሱን ስለሚጠብቅ ልክ እንደነትና ሊሆን አይችልም።ልክ እንዳልከው ግና አርቲታ የሳካ ተተኪ ቢያስፈርም ምርጥ ነበር።
የጨዋታ ሰዓት ቢቀነስለት ከ 20 እስከ 30 ደቂቃ ለቡካዮ።
አንድ ተጫዋች በኮንትራት ላይ እያለ እንዴት ወኪሎቹ ን ሊያነጋግር ይችልላል ማነጋገር እንደማይችል ነው የማውቀው ከተሳሳትኩ እታረማለሁ ።
ቡካዮ ለኛ ልዩ ወርቅ ነው ገና ለ10 ዓመት ከዝህ በተሻለ አቋም ይጫወታል። ለብሔራዊ ቡድን አትጫወት አንልም እንድሁም መጫወቱ የበለጠ ልምድ እንድያገኝ ያደርገዋል። አርቴታ ግን ጨዋታዎችን ከእረፍት በፊት እየገደለ ብቀይረው። ቤንችም ቢያዘጋጅ ጥሩ ነው። ሳካ እያለ የማንም ልቅምቃሞ በብሔራዊ ቡድን ስጫወቱ ማዬት አንፈልግም።
የሰው ልጅ በሙሉ እሊና አለው እሊናበረሱ ፈጣረክ ነው እሱ እሊና የለውም ሰይጣን አምላኪ እግዚአብኄር የለሽ ነው ዳቢሎስ ነው
አርቴታ አያስብም። .. ሁሌም ነው ሳካን እሚያሰልፈው ባልሆነ በሆነ ጨዋታ ነው እሚያሳልፈው። በሱ ቦታ ተጫዋች አይገዛም.?? ኒኮላስ ፔፔን ቢያቆየው ኑሮስ ምናለ?
በነገረችንለይ፡ተጨወቾች፡ሁለም፡ 19:11 ለሚጨዎቱበት፡ኪለብ፡ተመኝነኝቢሎ፡አርመዉን፡ሲሲም፡ተየወለህ፡ነጌ፡የሌለኪለብ፡አርመ፡ሲሲሙ፡ተየቸወለህ፡❤❤ኢኘየምንደግፈዉ፡አንድተጨወች፡ብቸ፡ሰይሆን፡ሙሉ፡አርሴነልነዉ፡ተመኙ፡ፈብሪገዝ፡ሄነሪ፡እንኳን፡ለቆ፡ዎጥቶወሉ፡ሰሊበም፡ኢስከ፡መጨረሸው፡ኢኘገቢቆይ፡በጠምደስ፡ዪለኘል፡ሁሴን፡ኑሪ፡ከፊሊዶሮ❤❤❤❤northlondanisred

አርቴታ አያስብም። .. ሁሌም ነው ሳካን እሚያሰልፈው ባልሆነ በሆነ ጨዋታ ነው እሚያሳልፈው።
በሱ ቦታ ተጫዋች አይገዛም.?? ኒኮላስ ፔፔን ቢያቆየው ኑሮስ ምናለ?