ሰበር - ኢትዮጵያውያን ወደ አሜሪካ | የአማራ ክልል መግለጫ | አስገራሚው የአዲስ አበባ ገበያ Abel Birhanu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 109

  • @TigistAssefa-op2zk
    @TigistAssefa-op2zk Рік тому +20

    ለክርሰትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሰን🤲🤲 በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mubarekhayredin5205
    @mubarekhayredin5205 Рік тому +12

    ሰላም ያሳደርከን ፈጣሪ ሰላም አውለን 🙏🙏🙏

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤ 💒💒⛪ እንኳን አብሮ አደረሰን አቤሎ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Рік тому +4

    አቤቱ ቼሩ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ🙏🙏🙏 የድሮውን ዘመን መልስልን ደሮ የበሬ ዋጋ በግ የቤት ሽያጭ ዋጋ በሬ የሰው ነብስ ዋጋ የኔ ብጤ ደሀ በምን ፆሟን ትፉታ በጣም ያሳዝናል የሰው ነብስ ረክሶ የእንስሳቶች ተወደደ 😢😢😢😢

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 Рік тому +2

    እኳን ደስ አላችሁ የአማራ የሀይማኖት አባቶች ብልፅግናወች

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Рік тому +2

    እዴት አደራቹ ተመስገን ለዛሬዋ ቀን ላደረሰን
    ምነው ወገን አለቀ ኧረ ምድነው ዝምታው

  • @aemrobelete2395
    @aemrobelete2395 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @kumemo6488
    @kumemo6488 Рік тому +1

    Yelyu HayelochN Neger Alsemahem Abel

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏 ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🙏

  • @bt3738
    @bt3738 Рік тому

    አቤላ ስለምታደርሰን ፈጣን እና ትኩስ መረጃ እናመሰግናለን😊🙏

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አድርስን

  • @ዜድወሎየዋ-ቨ3በ
    @ዜድወሎየዋ-ቨ3በ Рік тому +1

    ሀገራችንን የሠላም የፍቅር ያርግልን እስከመቸ

  • @zinettube7811
    @zinettube7811 Рік тому +6

    ግንኮ እኛ አማራወች የአማራ ባለሰልጣኖች ጥላታችን ማጀቴ የተረሸኑትን እኮ አልተናገረም እራሳቸው ናቸው የሚሠገድሉን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому

      አሜን እንኮ አብሮ አደረሰን ሀገራችን ሰላሞን ያብዞልን

    • @rihana4796
      @rihana4796 Рік тому

      ትክክል ለክልሉ ቢስሩማ ያሁሉ አይታርድም ቤታቸው አይፈርስም ነበር የሌላ ክልል ልዩ ሀይሎች መች ፈቱ

  • @fila7202
    @fila7202 Рік тому +9

    መልካም በአለ ለመላው ለ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ😍😍😍

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Рік тому +1

      ለክርስትና እምነት ተከታዮች የሚባለዉ ለምን ፋሲካን ሁሉም ክርስት እና እምነት ተከታይ ነዉ የሚያከብሩት ከይቅርታ ጋር ዉዴ

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ Рік тому

      ​@@fatumamehamed3270 እኮ ፍቱማዬ እስቲ ንገሪልኝማ❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Рік тому

    Amen amen amen Enkuan abor aderesena Egziabher Yimesgen

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +6

    ያለፈዉ ሮመዳን ፆመዉ አሁን ላይ
    በህይወት የሌሉ ብዙ ናቸዉ
    አላህ ይዘንላቸዉ

    • @RahmetYimer
      @RahmetYimer Рік тому

      አሚንንን ያረብ😢😢😢

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Рік тому +2

    Amen Enkwan beselam aderesen

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopiabokona2808
    @ethiopiabokona2808 Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል

  • @miia2450
    @miia2450 Рік тому +26

    እኔ የምለው የተጨፈጨፉት ልዩ ሃይሎች ን ጉዳይ አልሰማሁም ማለቱ ነው ?

    • @masertalameraw2644
      @masertalameraw2644 Рік тому +2

      እኮ በጣም ነበር እከታተለው እሁን ግን አስጠላኝ የሱን ዘገባ አልሰማም

    • @gebremariambeyene6969
      @gebremariambeyene6969 Рік тому

      ኣቤል :- ሪፓርትህ ተንቀረደደ :የኤሊ ጉዞ ነው

    • @ezanamamo2683
      @ezanamamo2683 Рік тому +3

      ሰብስክራይቤን ላነሳ ነው ለምን መርጠህ ነው የምትዘግበው

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ሐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ሐ Рік тому +3

      ትክክል እኔ ትናት አንስችዋለው ይህሊባ

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 Рік тому

      ​@@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ሐ እና ምን ታደርጋለህ ወይም ታደርጊያለሸ ከዚህ? ስም አይከለከል! 😂😂

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 Рік тому

    አቦ አላህ ይጨርሳችሁ እናተ የአማራ ክልል አመራሮች ልዩ ሀይልን አስረሺናችሁ አሁን ተረጋጋ ትላላችሁ አፈር ብሉ

  • @abraham9783
    @abraham9783 Рік тому +3

    እይዛቹ my people ende edetenekeratene አንቀርም

  • @deepersleeping-x3j
    @deepersleeping-x3j Рік тому +1

    እረ አቤላ ሱዳን ላይ በፍረሀት ልንሞት ነው መሀል ከተማ ካርቱም ላይ ጦርነት ተከፍቷል ለኢትዮጵያ ህዝብ አድርስልን

  • @ferenjohawas7854
    @ferenjohawas7854 Рік тому

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Рік тому +2

    ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በአል አደረሳችሁ

  • @YohdegoYosephe-ps1yk
    @YohdegoYosephe-ps1yk Рік тому +1

    ❤❤❤❤. Happy holidays to all ETHIOPIA and ERITREAN. Peace is more important to all ETHIOPIA and ERITREAN. VERY good job Mr first minister abiy AHMED government and officials. Mr first minister abiy AHMED have to give a brief explanation about what is going on in ETHIOPIA. Thank God bless to all ETHIOPIA and ERITREAN. BROTHER FROM ERITREA USA

  • @habesha5096
    @habesha5096 Рік тому

    the first like and comment

  • @ይሔምያልፋል
    @ይሔምያልፋል Рік тому +6

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @sameerasameera8915
    @sameerasameera8915 Рік тому

    👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @samikhan6260
    @samikhan6260 Рік тому

    ድንጋይ ራስ አፈር ብሉ ያስጨፈጨፍቹ ልዩ ሀይል ከምንም አልቆጠራቹም አይደል ህዝቡ ዝም የምል ይመስላቹሀል ፈጣር የሆነ ነገር ያምጣባቹ

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 Рік тому

    Selam lehgerachen

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 Рік тому +1

    አቤላ አብዛኞቹ ስደተኞች ኢንድያ ሱማሊያና ፓኪስታን ናቸው

  • @slamtakliwans30
    @slamtakliwans30 Рік тому

    💪👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yeshitilaadmasu2165
    @yeshitilaadmasu2165 Рік тому +1

    መንግስት ለህዝብ አንድነት ለሃገር
    ሉአላዊነት አስቦ ኢ-መደበኛ የሆኑ
    ሰራዊቶችን እንዳፈረሰ ሁሉ ክልልንም
    ማፍረስ አለበት።

  • @ይሔምያልፋል
    @ይሔምያልፋል Рік тому +3

    ሀገራችን የሰላም የፍቅር ያርግልን ሚናጩን ሚጋጩን ያንሳል አሜን

  • @Jakenic3510
    @Jakenic3510 Рік тому +1

    ሄኖክ ዘ ሀበሻ እና አቤል ዋና የ መንግስት የሚደጉማቸው የመንግስት ፕሮፓጋንዳ ሚዲያዎች ናቸው በህዝባችን ደም እነሱ ኪሳቸው አብጥዋል ለዮቲዮብ ሪፓርት በማረግ ማዲዬውን ማስወገድ አለብን

  • @mengeshatefera8251
    @mengeshatefera8251 Рік тому

    እንዴት እና ምኑን ነው የክልሉ መንግሥት አሳልፎ ያልሰጠው?

  • @meti3062
    @meti3062 Рік тому

    Selam setel atafirem edeza aseweger asigedileh maferiya sew bela nachi ehnateh afer tebila

  • @የተክልየልጅነኝ
    @የተክልየልጅነኝ Рік тому +27

    ትጥቅ አስፈትተክ ማጀቴ ያስጨፈጨፍካቸው ሰው አይደሉም አይደል ያማራ ክልል ባለስልጣን አሁን ከናተ ነው የምንጀምረው ጠብቅ

    • @tyub3322
      @tyub3322 Рік тому

      Btikil kensu mjemr alben

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 Рік тому

      ንገርልኝማ

    • @BLIVE-A
      @BLIVE-A Рік тому

      ፈሰም

    • @agerehagereh4713
      @agerehagereh4713 Рік тому

      @@BLIVE-A ፈሳም እራስህ ነህ አንተ ቅጥረኛ ባንዳ 😤😤

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 Рік тому

      አይ የተክልዬ ልጅ 😂😂 ተጫረሱ መቸም ደም የጠማችሁ ናችሁ:: እርሰ በእርሳችሁ ተበላሉ :: ምንም የምትፈይዱት ነገር እንደሌለ ግን እንድታውቁ::😊

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 Рік тому +1

    የ ዘንድሮ የፋሲካ ዋጋ
    ሽንኩርት 60 ብር
    ዶሮ1500 ብር
    ወልቃይት 2 ቢሊዮን ዶላር

    • @agerehagereh4713
      @agerehagereh4713 Рік тому

      ምን ማለት ነው ወልቃይት ምን አገናኘው ከእዚህ ጋር

  • @yesayas
    @yesayas Рік тому

    የሽግግር መንግሥት አዲስ ሕገ መንግሥት ይደንገግ።ማንም ግለሰብ በዜግነቱ የትም የመኖር የመስራት የመምረጥ መመረጥ መብቱ ይከበር።ጠቅላዩ ስልጣኑን ይልቀቅ።✍️💪📯#💚💛❤️🙏🇲🇱⛪️🇨🇬

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Рік тому

      ጠቅላዩን የሚተካ ማን አለ ማዉራት ቀላል ነዉ ሁሉም ስልጣን ፈላጊ ነዉ የባሰ እልቂት የሚሆነዉ ቆም ብሎ ማሰብ ነዉ ችግርም ቢኖር

  • @abdiMedia1
    @abdiMedia1 Рік тому

    Unkuwan abiro aderesen abel wandime

  • @hwhhwh
    @hwhhwh Рік тому +6

    አያደርስህ አስመሳይ

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 Рік тому

    የአማራ ፋኖ ጡሩኘህ የሚባለው ከቀወንጊሊት. ለምን ዋጋውን አትሰጡትም. አንድ ወገንህ ቢሞት እመሙን ታውቀውነበረ ጥሩነህ የምትባለው. የጋለ ተላላኪነህ

  • @peace3791
    @peace3791 Рік тому

    ❌❌❌እንዲህ ገንዘብ ከአለም በብድር ስም እየተቀበሉና እየተከፋፈሉ የኢትዮጵያን ድሀ ህዝብ ለመቶ አመት ባለእዳ ማድረግን ማስቆም አለብን!!!

  • @fatumaberhe4818
    @fatumaberhe4818 Рік тому

    Eeeeeeee ya allaha. Allaha agerahcn Selam adrglgn

  • @sentayhuhaile
    @sentayhuhaile Рік тому

    ሰው ሆዳም ስለሆነነው ለምንይገዛል ነጋዴ እየዘረፋቸውእንደሆነ አያውቁም ጉረኞች ስለሆኑነው ለአንድቀን ይሄንንሁሉወጪ የሚያደርጉት አምበሉ ለምኖ ይሹአታል ሆዳምነጋዴ ነጋዴነው የህዝብጠላት

  • @maekel6789
    @maekel6789 Рік тому

    አብይ ዳውን አብይ ዳውን ኢትዮጵያን አጠፋት ድሀ በኑሮውድነት መኖር አልተቻለም😏😏

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Рік тому

    Men yargu

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Рік тому +1

    ምን ሆነህ ነው አቤል ስለሽንኩርትና ቅቤ ዋጋ ማውረት ለምን አስፈለገ ?? የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የሚያሰለቸን መቸ አነሰን የነሱን ሥራ አትሻማ አያምርብህም

  • @tsumin5778
    @tsumin5778 Рік тому

    ፋኖ ፋኖ ያ ሁሉ ፉከራ የት ገባ እናቱ ቀሚስ ውስጥ ተደበቀ 😂

  • @demisabera7750
    @demisabera7750 Рік тому +5

    አቤል ማሽቃበጥህን አቁም።

  • @tsionayalew7568
    @tsionayalew7568 Рік тому

    Dehaw min yehon yemibelaw

  • @Ooooo0726
    @Ooooo0726 Рік тому +1

    ይሔ የ ኦሮሞማ መንግስት መታረድ አለበት

  • @aishatafara6519
    @aishatafara6519 Рік тому

    Betam wed new gud beg 20 shii ber weyi gud

  • @SoTired-Of-BS
    @SoTired-Of-BS Рік тому

    😂😂😂 ኢትዮጵያ መሄድ አስበሀል መሰለኝ እንደ ዮኒ ማኛ ጠጋ ጠጋ አልክ::

  • @yonatansimplyboy812
    @yonatansimplyboy812 Рік тому +1

    አንተ የአብይ ዳይፐር ዝም በል ባክህ ግንባርህን ነበር ማለት ልዩ ሀይሎችን አስጨፈጨፍክ አደል ? በጣም አሪፍ አንተ የንግዴ ልጅ እናያለን ብልፅግና የት እንደሚያደርስክ !

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Рік тому

      እግዚአብሔር የናተ አፀያፊ ቃላት እያየ እዴት ሰላም ይምጣ ጌታ የሚፈራ ልቦ ይስጥህ

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ Рік тому

      Yonatan Simply boy እንደናተ አይነቱ ድፍን ጮማ ጭንቅላት ያለው ህዝብ ይዛ እንዴት ኢትዮጵያ ሰላም ታግኝ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Рік тому

      @@አዳማናዝሬትአዳማ ትክክል

  • @mekebebechikssafershamekeb1040

    እኔ ምለው የኢትዮጲዮጲያ ብር ወርዶ ወርዶ ካአምባሳደርም እያነሰ መጣ እንዴ?

  • @ማጄቴ
    @ማጄቴ Рік тому

    በቆነግ ሸኒ የተጨፉጨፉት አይነገርላችው የነሱነፍስ።አይደለ ወይስ አተም እደነሱ ለመሸፎን እየሞከርህነው

  • @samuelabere9036
    @samuelabere9036 Рік тому

    Abel zare gena astelahagn lemn dn nw letechefechefut lyu hail matsera kmalam

  • @solkas99
    @solkas99 Рік тому +1

    አንደዚህ ዩቱዩበር ዓይነት አጨብጫቢ ሰዉ አይቼ አላውቅም, አብዛኛው ጊዜ የምትዘግበው በሌላ ሚዲያ የሰማሁት ነዉ. ያንተ ችግር አቶ ዓብይን ያስቀይማል የምትለውን ትቆርጠዋለህ. ለምሳሌ ዛሬ የልዩ ኃይሉን እልቂት ቆረጥከው. ህዝቡ ታግሶህ ታግሶህ አንድ ቀን ቦይኮት ካደረገህ ደቼ ትበላለህ.

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 Рік тому

    ሀገር፣ውስጥ፣ሚመረት፣ነገር፣ስለሌለ፣ከውጪ፣ኤክስፖርት፣፣ሚገባው፣አይደል???፣የዘመናችን፣ችጋራሙ፣መንግስት😂

  • @abenezerbelaytegegn-fi7vp
    @abenezerbelaytegegn-fi7vp Рік тому

    መርጠህ አትዘግብ ሁሉንም ዘግብ ዘገባህ ከኢቲቪ ምንም አልተሻለም ያው ነው

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 Рік тому

    ሆዳም ሁላ ስለህዝብ ጥቅም ለማውራት አፍ አላችሁ እዴ እያሳረዳችሁ

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Рік тому

    Wey hegewtnt mesknoech wegnoech amelky hoy yaseznal

  • @seladngay2906
    @seladngay2906 Рік тому

    seltchefchfut leu haylochema lemne tawrleh gatche kelbhen yklkluhal

  • @Fatima-ef9qu
    @Fatima-ef9qu Рік тому

    በርዷልእያሉነዉ የጨረሱን😢😢

  • @Mirrorkingdom9
    @Mirrorkingdom9 Рік тому

    ተሻርካቸቹ ህዝቡን ልትዘርፉት ምነው የውሸትገበያ

  • @esknferdosha2645
    @esknferdosha2645 Рік тому

    የውሸት ዘገባ ንው እምዘግብ

  • @badmawuwasihun-xo6rj
    @badmawuwasihun-xo6rj Рік тому

    የደደብልጅ የተጨፈጨፉት ልዩሐይል አባላትስ አለሰማሁም ነው ደነዝ ኡፍ ኧረ ምን ተብለው ይሰደባሉ የአማራን ሆዳም ባንዳዎች ስጋቸውን አርጀ ብበላቸው

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 Рік тому

    ስማ፣አንተ፣አስጨፍጫፊ፣አፍህን፣ዝጋ