የሀዊ ዲዛይነር 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 19

  • @Adme1244
    @Adme1244 14 днів тому +4

    ሃዊ ጎበዝ ሴት ነች ራሳችሁን አስከበሩ ሃቢባ ብልጥ ናት እሷ ማንም ቤት አትሄድም ስራውን ግን ኑ እኔጋ ትላለች
    ጎበዝ ሴት ጀግና ራሷን ያስከበርች ሌሎች ልፍስፍስ ናችሁ ሃቢባ ማናት በጊፍት የምትዳደር ብልህ ብልጥ ነች

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ 14 днів тому

      በጣም ሲበዛ ብልጥናት 😢😢😢😢

  • @jcdh-lx2ut
    @jcdh-lx2ut 14 днів тому +4

    ሀቢባ ሰው አታቂ ሀዊ ደንታም የላት😂😂

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 14 днів тому

      እግዚአብሔር ብቻ ነው የምፈራ

  • @LovelyCentaur-ht9ct
    @LovelyCentaur-ht9ct 14 днів тому +5

    ያንቺም ደሞ በዛ ሰው ሁሉ እኔን ብቻ ይስማ እኔን ብቻ ያክብር ማለት ትክክል አደለም አቺ ክብርሽን ስለምትወጂ ማንም ሰው አቴጅም የሚፈልገኝ ቤቴ ይምጣ ክብር ያለኝ ሰው ነኝ እያልሽ ሌላው ክብረቢስ ነው ማለት ነው አቺቤት ሲመጣ?

  • @GenetAlemayehu-b1f
    @GenetAlemayehu-b1f 14 днів тому

    😂😂

  • @Lemiyat-vs2wb
    @Lemiyat-vs2wb 14 днів тому

    አሰገብኝ ያይባ ሀበሻደመዘንቀምታነዉ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke2765 14 днів тому

    እግዚአብሔር የከፈተውን ማንም አይዘጋም።😅😅😅

  • @ፋሲካYouTbe
    @ፋሲካYouTbe 14 днів тому +1

    ወይኔ ዘንድሮ😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke2765 14 днів тому

    😅😅😅😅😅

  • @Yegags
    @Yegags 14 днів тому +3

    ገደል ጊቢ ስራዋን ለማበላሸት አትበጥረቂ

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 14 днів тому

      ክፋት ነው እኮ😢😢😢ምቀኛ

  • @ሉቢይኢቱብ
    @ሉቢይኢቱብ 14 днів тому +1

    አሠላሙአለይኩ ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ደምሩኝ እህደምሬሻለሁ

  • @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
    @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ 14 днів тому

    ምቀኛ ሁላ ስራዋን ትሥራበት

  • @GenetAlemayehu-b1f
    @GenetAlemayehu-b1f 14 днів тому

    ትገርሚያለሽ ሌላ ሰው አታስገቢም

  • @እመቤትቡታጅራዋ02
    @እመቤትቡታጅራዋ02 14 днів тому

    ምነው ህዝቤ ተንጫንጫጫ እንዴ ሀቢባ ምን አላህ ነች ወይስ ፈጣሪ ወይስ መንግስት ትንሽ 50 ብር ከተበላም ከቀረበትም ተበላሁ ተዘረፍኩ ኤሽ አዛ ተመልካች አለኝ ተብሎ የሚሰራ ሰው ቅስም መስበር ጥሩ አደለም አደብ ያዙ ጭራሽ ምነው ሀቢባ እኮ ቁጭ ብላ በቲክቶክ የምትውል ሴት መሆኗ አትርሱ የሚደክሙት ጥረው ደክመው 5 ብር 10 ብር የሚሰበስበው ህዝ ማከባሰስ ጥሩ አደለም አይገባቹም እንጂ ቢገባቹማ ደክማቹ ብታገኙ እንደዚ የሚሠራ ሰው ቅስም ለመሥበር አትሮጡም ነበረ አበዛሺው ሀቢባ ተብዬዋ🙄🙄🙄😎😎

    • @MeramKndu
      @MeramKndu 14 днів тому

      ሀቡ ተከበሪ ሲከብሩሽ ጥፍጥፍ ትሰራለች ትሰራለች አችማነሽ ተጎልተሽ ጊፍት በመልቀምሽነው ድፍጥጥ ተያትእሷን ትስራበት 😂😂😂😂ክብርሽን እወቂ አቡ ትስራበት