አዋጁ በርካታ ሪል እስቴቶችን ከገበያ ሊያስወጣ ይችላል! /Ethio Business/
Вставка
- Опубліковано 17 лис 2024
- ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡
"Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#ethio_business
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
በጣም ነው ምናመሰግነው ስለገለጻቹ
Thank you EBS And Guests
ብልጥ ሰው አሁን ላይ ነገሮችን በዝምታ የሚከታተል ነው ፤ ብዙ ለውጦች እየተካሔዱ ባለበት በዚህ ወቅት ውሳኔ ሳይሆን የሚያስፈልገው ነገሮችን በጥንቃቄ መመልከት ብቻ ነው።
Thank you EBS.
Very good discussion , This days to buy a property in Ethiopia makes you crazy and end up in maddness
EBS should also consider conducting a survey targeting buyers. Typically, these buyers are investors who plan to rent out the apartments and often own multiple properties.
However, the new rental regulations have created uncertainty, leaving many investors regretting their decisions to purchase property. The regulations significantly restrict property ownership rights, making it less appealing for investors.
Additionally, the current property prices are challenging for individual buyers relying on salaries, emphasizing the importance of encouraging investors. Unfortunately, the current regulatory environment is far from welcoming.
At this stage, I would not recommend purchasing property as an investment. Why would anyone put their money into something over which they have no control?
The law is not to protect local real estate companies. Rather attract foreign ones. No more preferrential treatment.
ሀገር በደላላ እንደምትመራ የምታወቀው እነዚህ ደላሎች በደፈረት ወጠተው ህግኑ እንቀበለም ማለትቸው ነው ! ምክርቤትየቀረበ ነገር የሚሻር አደለም ! ሌላው ስንቱ ገንዝቡን ተበላ ስእል እያሳዩ ቤት ሸጠው ያለስረከቡ ስንት አሉ ለማንኛውም ህግ መወጣቱ ጥሩ ነው ! ገና በዋጋ ደረጃ መንግሥት በድንብ ጣልቃ መገባት አለበት ስው በሀገሩ ላይ መኖር እንዳይችል እያደረጉ ነው ደላላ ዋጋ ያወጣል ለራሱ ጥቅም ሲል ይሄም ሊታስበበት ይገባል ! ዝም በልን እናይለን አልሚዊች 😂😂
Thank you for speaking my my mind. The host is also trumpeting on behalf of the greedy so-called investors/developers.He is a typical idiot
ኦቭድ ሪሰ እስቴቶች እኛንም ሸዉዶናል የዘሬ አመት በዚህ በጥቅምት ወር ሌሊት ቀን ነው የምንሰራው በ24 ወር ዉሰጥ እናሰክበለን ብሎን ከዉጭ ብዙ ሕዝብ መጥተው ጉላሌ ፓስተር ጋ 30%40%50%60% ድረስ ከፍለው ነበረ ኦቭዶዎች ግን ብሩን ከወሰዱ ቦኃላ ሥራውን አቁማዋል በምክንያት እንደ ቆሙ እንኳን ደንበኞችን ንቆ አልተነገሩም ዉጭ ሆኔን ሰንደዉሉ በዚህ ወር መጨረሻ እንጀምር ይላሉ ሁሉ ግዜ እባካችሁ የሚመለከተው ክፍል ኦቭዶችን ይጣይቁልን 😢😢
ይድረስ ለአዘጋጂ:-
የምትናገረውን እንኳ የማታውቅ፣ ልሙጥ መሃይም። ዝም ብለህ ለከፈለህ መንገደኛ የምትንደቀደቅ የድሓ ልጂ
እነዚህ ሁለት ስውች ደላሎች ናቸው ቤት አለሚ አደለም ! ለምን የሚመለከተቸው አይነገሩም !