አነጋጋሪዋ ዋንትያ ን በስድብ ተቀበሉዋት ሮፍናን አናዶኛል 🔴 ሰላም ተስፋዬ ነቆራ ሊያ ሾው ebs tv ዳናዊት kana tv Rophnan

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 95

  • @edenmolla1067
    @edenmolla1067 2 місяці тому +8

    በየትኛውም ጊዜ ቢሆን ዘፈን ሀጥያት ነው።

  • @Yyiopia
    @Yyiopia 2 місяці тому +12

    ሰውየው ልክ ነው ሲጀመር ዘፈን ነው ሲቀጥል ሮፍናን የመጣ ጊዜ የሰራውን ሁላችንም አይተናል የተረገመ ከጠፋ እራሱን ችሎ አይጠፋም ትውልድ አጥፊ ነው እሱ አንዳንዴ ምንናገረውን እንወቅ ስንቴ ነው በዘፈኑ በምኑ ከሴጣን ጋር የተገናኘው ጭራሽ አሁን የኔ ትውልድ ብሎ ምንም ማያቀውን ተማሪ እና ወጣት በዘፈን ያንተ ደሞ ይባስ ዘፈን ከጭንቀት መላቀቂያ ነው ምናምን ድሮ ቀረ እሱ አሁን ካለህበት ጭራሽ ያቀውዝሀል የነሮፍናን ዘፈን ደሞ ሌላ ጉዳይ አለው ስለዚህ እንደ ኖርማል ዘፈን ወይ ማለፍ ነው ወይ ደሞእንደነዚ ሚሰሩትን በቪዲዮ አትርገጣቸው ልክ ነው ሰውየው መልሶ ገባም አልገባም አንተ እንደምትለው በጣም ነው ያናደድከኝ ብሮ

  • @SamRina-bf5vd
    @SamRina-bf5vd 2 місяці тому +4

    ገብርኤልን አትበል ዘፈን ሀፂያት እንደሆነ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፏል

  • @Ruqiya-zh8mn
    @Ruqiya-zh8mn 2 місяці тому +1

    ሮፊየ ምርጥ ነው እውነትም የኔ ትውልድ ምርጥ እናት ወልዳ ያሳደገችው ክብር ይገባዋል

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 2 місяці тому +5

    ወላሂ ለመጀመሪያ ጌዜ ነዉ የተከታተልኩህ ማለቴ አዲስ ነኝ ለቤትህ እርጋታህና ስነስረአትህ ደስ ይላል በርታ ወድማችን

  • @BirhanuAyyana
    @BirhanuAyyana 2 місяці тому +4

    ለመጀመሪያ ነው ያየሁህ ። ተመችተህኛል በርታ

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k 2 місяці тому +5

    ስለ rophnan የተናገረው ልጅ በጣም ትክክል ነዉ የብዙ ሰውም ሃሳብ ነዉ አንተ ግን አላገጥክ በዚህ የዘገምተኛ መገለጫ በሚመስለው የ ጅል ሳቅህ አጅበህ የሚያስጠላ ሹፈት አሾፍክ ትደብራለክ በጣም

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 2 місяці тому +2

    ያተ ሳቅ ነዉ ያሳቀኝ የመዳም ቅመሞች ወድማችንን እናሳድገዉ አገራችንን አላህ ይጠብቅልን

    • @Keriyebe
      @Keriyebe  2 місяці тому

      አሜን ክበሩልኝ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 місяці тому +1

      የአብቹ ዳይፐር መሆኑን ሣላዉቅ በሁለት ስልክ ሠብ አርጌዉ ነበር

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 2 місяці тому +2

    watching from south africa one love

    • @Keriyebe
      @Keriyebe  2 місяці тому +1

      One heart my man😊👍

  • @FHM000
    @FHM000 2 місяці тому +2

    አንተ በጣም ስለምትስቅ የምታቀርበው ነገር አይሰማም ወንድሜ
    😂😂😂😂😂😂😂

    • @Keriyebe
      @Keriyebe  2 місяці тому

      እቀንሳለው እሺ👍😊

  • @Tibeyinmolla
    @Tibeyinmolla 2 місяці тому +1

    ድምፅህ ደሞ ደስ ይላል ፍቅር ያስይዛል የምር

  • @عمرمحمد-ب3خ2س
    @عمرمحمد-ب3خ2س 2 місяці тому +1

    Ebakacehu wantyan tewatt yelefelat bezu teseqyatalch bezu tegeftalch pls. Pls pls. ❤❤❤ Keyemen Sanaa Sofiya M..

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 2 місяці тому +1

    ወዲሜ ተሳስተሃል ትዉልዱ የሙዚቃ ድግስ አደለም የሚያስፈልገዉ መፅሀፍ ቅዱስ ሙዚቃ የጣዉት መሰዋት ነዉ የሚለዉ ጊዜዉ የንስሀ ነዉ

  • @KuyeLoveNani
    @KuyeLoveNani 2 місяці тому +1

    ያለ እየሱስ መዝናናት ገደል ያስገባል ወንድሜ አትሳሳት

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 2 місяці тому +2

    ምድነዉ የተፃፈልኝ እናሳድገዉ ብየ ጎደኞችን ስጠይቅ ሳቁብኝ ያብይ ዳይፐር ነዉ አሉኝ

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @Keriyebe
      @Keriyebe  2 місяці тому

      @@ShshHehd-c6i 😳😁

  • @Elareact
    @Elareact 2 місяці тому +3

    First 👍👌👌👌😂😂😂

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery 2 місяці тому +1

    ኪራ እንዴት ነህ በጣም ተናፍቀሀል😢❤ በጣም ተናድጃለሁ ሀገር ቤት ሄጄ ለሁለተኛ ጊዜ ስልኬን ተሰረኩ😢😢😢😢😢

    • @Keriyebe
      @Keriyebe  2 місяці тому +1

      😳 መገናኛ መሆን አለበት

    • @SelenaHenery
      @SelenaHenery 2 місяці тому

      @@Keriyebe ኣይተኸኛል እንዴ እኔ ተሰርቄ ስስቅ እህቴ hipon እኮነው እያለች ስታለቅስ

    • @Keriyebe
      @Keriyebe  2 місяці тому +1

      @@SelenaHenery tg lay awrign seli

    • @SelenaHenery
      @SelenaHenery 2 місяці тому

      @@Keriyebe እኮ ሀይ በለኝ እሺ

    • @Keriyebe
      @Keriyebe  Місяць тому

      @@SelenaHenery @keriyebe search argi tagegnignaleshe seli ene alakewem yanchi

  • @dagemassefa1352
    @dagemassefa1352 2 місяці тому +2

    berchi bro

    • @Keriyebe
      @Keriyebe  2 місяці тому

      👍 ግድ ነው

  • @EliyasMelka-es9bi
    @EliyasMelka-es9bi 2 місяці тому +4

    my fevoite

  • @BetiAdane-gy6jt
    @BetiAdane-gy6jt 2 місяці тому +5

    ❤❤🥰🥰❤🥰❤🤩🤩

  • @DawitFasil-y4f
    @DawitFasil-y4f 2 місяці тому +3

    ማውራትም ስራ ሆነ

  • @giyonawi
    @giyonawi 2 місяці тому +3

    ልጁ ያለው እውነት ነው ሮፍናን ትውልዱን ገደል ለመክተት ያለመታከት እየሰራ ነው፡፡ ደሞ ዘፈን ፈታ ለማለት ከጨንቀት ለመገላገል ምናምን ነው የምንሰማው ላልከው አሁን አሁን ያሉት ዘፈኖች እውንት ጭንቀት ያስረሳሉ? እንደውም ጭንቀትን ከእብደት ጋር ቀላቅለው ነው የሚያሸክሙህ ወዳጄ፣ ሰው ከጭንቀት የሚወጣው እና እፎይ የሚለው ካምላኩ ሲጠጋ ብቻ ነው!!!!! ተው እንጂ ብሮ ጥሩ ልጅ አልነበርክ እንዴ? ምን ነካህ ወይስ የሮፍናን ፀበል ፀዲቅ አልለውም መቼም የሮፍናን ፀበል እርኩስ አረፈብህ ዎይ ወንድማችን …. ????

  • @natitubee
    @natitubee 2 місяці тому +2

    Video bayhon asgebto😋😂😂

  • @EmebetBeyene-w4o
    @EmebetBeyene-w4o 2 місяці тому +1

    ለምንእደተባለመፅሐፍቅዱስአንብብ

  • @EphremTenaye
    @EphremTenaye 2 місяці тому +2

    😂😂ስታስደስተኝ እኮ😊

  • @EmebetBeyene-w4o
    @EmebetBeyene-w4o 2 місяці тому +1

    አይገባምአይገባም

  • @shewayebergullah1281
    @shewayebergullah1281 2 місяці тому +2

    Est-elle endawand awerea atemazaze

  • @mandelatube2463
    @mandelatube2463 2 місяці тому +5

    ብዙ ትለፈልፋለክ እንጂ ትንሽ ጉራህን ቀንስና ስራህን ብቻ አቅርብልን ። አትላላጥ ሴታሴት

  • @EmebetBeyene-w4o
    @EmebetBeyene-w4o 2 місяці тому +3

    ዘፍኝመንግስተስማይአይገባም

  • @ephi6454
    @ephi6454 2 місяці тому +3

    very funny

  • @semaynehnida3251
    @semaynehnida3251 2 місяці тому +3

    Yante mabrariya gn yizegal

  • @Leulmikal16
    @Leulmikal16 2 місяці тому +4

    😂😂😂😂

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @MesertMesret-z6j
    @MesertMesret-z6j 2 місяці тому +1

    Yane wede ewadehilewe

  • @YeshiTadesse-nu4ff
    @YeshiTadesse-nu4ff 2 місяці тому +3

    ቆርቆሮ አትጠሩ 😼😼😼

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 2 місяці тому +2

    የምር ሰላም ሰሊናን ለመሆን እራሶን አጣች

  • @EmebetBeyene-w4o
    @EmebetBeyene-w4o 2 місяці тому +1

    ወጣትአይደለክ

  • @Ethinfo911
    @Ethinfo911 2 місяці тому +3

    ሚላ

    • @Keriyebe
      @Keriyebe  2 місяці тому +1

      habteshe👍

  • @yibgetashikure7496
    @yibgetashikure7496 2 місяці тому +3

    u make me funny

  • @EtalemSayfu
    @EtalemSayfu 2 місяці тому +1

    ቆይ ፡ የት ፡ ነው ፡ ያለከውመቸስ ፡ አገር ፡ ውሰጥ ፡ ሁነክ ፡ አይደለም

  • @HenokAbebe-z7y
    @HenokAbebe-z7y 2 місяці тому +3

    ere zelayochunese tewachew kene camera manu megrefe neber

  • @MegganCurrell
    @MegganCurrell 2 місяці тому

    እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እባክህ እንዴት ማለፍ እችላለሁ?

  • @DanielBeleteHaile
    @DanielBeleteHaile 2 місяці тому +3

    አትሟዘዝ

  • @BetelhamFikadu
    @BetelhamFikadu 2 місяці тому +2

    Mila

  • @Ddh-sc5ef
    @Ddh-sc5ef 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DagimBirhanu-bt5bq
    @DagimBirhanu-bt5bq 2 місяці тому +1

    Yene tiwuld malet yelebatim

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 місяці тому +1

    Hou control mida in Ethiopia ⁉️ 🇪🇷 & TdF tegarou 💯 we juste konws by they Name Naturally EX DANAWITE 🇪🇷 SELAM TDF tegarou liya Tdf tegarou but this day Gonder ...extra bref we don't understand why they live in Ethiopia spechaly Amlest ye Tk miste and so many athers they put dawn Ethiopia ⁉️ why ❓️❓️❓️

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 2 місяці тому +1

    Yerofenane consert chanet asemesayenet yeshalale yematenoruten howot lehwekena belachew yesetu sewochen atatatelu

  • @EmebetTeshale-zb5gq
    @EmebetTeshale-zb5gq 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Mihret_41Tube
    @Mihret_41Tube 2 місяці тому +1

    Algebahim ye ayatn taxi selfi slalgebak nw atfredbet yederesebet yawkewal aydelem medenget lelam neger kalameta tru nw ayat yleyal getan yesewu bzat yetaxiw etret ayadrs nw

  • @ElshedayBaharu
    @ElshedayBaharu 2 місяці тому +1

    Meskel anteltile bazi lik zefan medagef kente altebikim

  • @duretiayele8650
    @duretiayele8650 2 місяці тому +1

    zerefen lechineket hhhhhh ayyyy alemasetewal eyehedachu wedegedel

  • @zematube8985
    @zematube8985 2 місяці тому +1

    Le Qorqoro amrachoche negerachew

  • @winshitwazwinshitwaz2889
    @winshitwazwinshitwaz2889 2 місяці тому +1

    manehe anteh mamo ante kemdey ante weta

  • @gashibisrat9555
    @gashibisrat9555 2 місяці тому +1

    የዘፈነው የሚዘፈንላቹም ለናንተው ለኦርቶዶክ ነው

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 2 місяці тому +1

    ዛሬ ገና ነው ያየሁህ ግን ማተብህን ሳየው እውነተኛ መሰልከኝ ስለዚህ subscribe አደረኩህ ጨዋ እና እውነተኛ እንደሆንክ ተስፋ አለኝ

  • @joteworku2649
    @joteworku2649 2 місяці тому +1

    ፂም ከሌለህ ሀሳብ የለም kkkkk